ዋርካ ነጻነቲ(ቻትሩም)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ዋርካ ነጻነቲ(ቻትሩም)

Postby ብዙ » Wed Dec 14, 2005 7:09 am

የላንቃ ምላሲን
እሳቢ- እኒነቲን
የምናብ ውጤቲን
ልቀቁ ልጋሙን
ዋርካ እስትንፋሲን...........

እንዳሻኝ ልሁነው
ላውጣ ልተንፍስው
እጅግሪ ይራመድ
ጭንቀቱን ያስወግድ
አይታስር በግድ:

ሳይሞት አይሙትብን
ከግር ሙቅ ይውጣልኝ
ዋርካት ክፈቱልኝ???????

አንደበቲ አይፍራ
እውንውት ይግለጽልኝ
የስው መለያየን
ሀብትና ንብረቲን
ዋርካ ነጻነቲን
ልናገር የልቢንቻት ሩም መዘጋት ከደበረው አንዱ ነኝ

ብዙ
ብዙ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Thu Feb 12, 2004 6:27 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests