ቅዱሱ ሲኮነን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ቅዱሱ ሲኮነን

Postby መሽኝሽ ወርቅ » Thu Dec 15, 2005 3:16 pm

ቅዱሱ ሲኮነን :!: :!: :!: :!:
የወንዶቹም እንትን
የሤቶቹም እንትን
ፈታሪ ሲሰራው ከፍጥረት ሲጀምር
የነሱ አፈታተር ለመራባት ነበር
ግና ተረገሙ ዛርኤ ተኮነኑ
ሁለቱም ሞት አዝለው መቀበሪያ ሆኑ::
መሽኝሽ ወርቅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Thu Dec 15, 2005 4:25 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests