እውን አንች እሱዋ ነሽ?!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እውን አንች እሱዋ ነሽ?!

Postby ጦሳ » Tue Dec 20, 2005 8:05 pm

የሚፈሰው እንባሽ: ሲያርስሽ አድርቄ:
የዋጠሽ ጨለማ: ሲያፈዝሽ አድምቄ:
ያሰረሽ ሰንሰለት: ሲያስርሽ አስቦርቄ:
ከርሀብሽ - ጥጋብ
ከክሳትሽ - ውበት
ካዘንሽ - ፈገግታን
ከስርቆት ሰርቄ:
አጥንትሽ ሲወጋኝ - ሽንጥ ዳሌ አድንቄ:
እውን አንች እሱዋ ነሽ?! አልኩኝ ተጨንቄ!
ጦሳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Tue Dec 20, 2005 12:57 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests