45ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች !!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

45ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች !!

Postby ማህቡብ » Wed Dec 21, 2005 7:11 am

45ቱን የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ስም በቅደም ተከተል እንደዚሁም የሥራ ዘመናቸውን እና የሚወክሉትን ፓርቲ እዚህ ላይ እናስፍር እስኪ እኔ ለመጀመር ያክል ጥቂቶቹን
ልጥቀስ ::

የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዋሽንግቶን የሚወክሉት ፓርቲ በውል ያልታወቀ የአገልግሎት ዘመናቸው ከ 1789
እስከ 1797 ::

2ኛ. ፕሬዝዳንት ጆን አዳምስ.... ፌደራል 1797 - 1801

3ኛ. ፕሬዝዳንት ቶማስ ጀፈርሰን....ዴሞክራት 1801-1809

4ኛ. ፕሬዝዳንት ጀምስ ማድሰን....ዴሞክራት 1809-1817

5ኛ. ፕሬዝዳንት ጀምስ ሞንሮ.....ዴሞክራት 1817-1825

6ኛ. ፕሬዝዳንት ጆን ኩዊንስ አዳምስ...ዴሞክራት 1825-1826

7ኛ. ፕሬዝዳንት አንድሪው ጃክሰን....ዴሞክራት 1829-1837

8ኛ. ፕሬዝዳንት ማርቲን ቫንቡር....ዴሞክራት 1837-1841

9ኛ. ፕሬዝዳንት ዊልያም ሄንሪ ሀሪሰን...ዊግ
1841****እንደተመረጡ የሞቱ ::

ምናልባት ከተሳሳትኩ እረሙኝ

ከአክብሮት ጋር
Last edited by ማህቡብ on Wed Nov 07, 2012 6:34 am, edited 1 time in total.
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 264
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

Postby ኦኑፈያሮ » Sat Dec 24, 2005 2:21 pm

እንደ ዋኖስና ጌታ ብዙ ባላውቅም አራቱን ልሞክር
34ኛ. ዳዊት አይዘንሀወር 1953-1961

35ኛ. ፊትዝጌራርት ኬኔዲ 1961-1963 በሰው እጅ የተገደሉ

36ኛ. ሊንዶን ጆንሰን 1963-1974

37ኛ. ሪቻርድ ሚልሀውስ ኒክሰን 1969-1974 በቅሌት ስልጣን የለቀቁ
ኦኑፈያሮ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Thu Aug 04, 2005 1:52 pm

Postby ሚኒ ማሙሽ » Tue Dec 27, 2005 7:16 pm

38 ጌራርድ ፎርድ 1974-1977 (በህይወት ያሉ)
39 ጂሚ ካርተር 1977-1981 (በህይወት ያሉ)
40 ሮናልድ ሬገን 1981-1989
........ለሌሎቹ እድል ልስጥ
ሚኒ ማሙሽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 5:54 pm
Location: united states

Postby ሚኒ ማሙሽ » Tue Dec 27, 2005 7:32 pm

43 ቱን የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ከጨረሳችሁ እስኪ የአዲስ አበባን ከንቲባዎች በቅደም ተከተል አስቀምጡ
ሚኒ ማሙሽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 5:54 pm
Location: united states

Postby የካሳንችሱ » Fri Dec 30, 2005 3:19 am

በጣም ደስ የሚል ነው :: አድናቆዬ ይድረስክ ::

የፈረንጅን ጠቅሰናል ነገር ግን እስቲ የእኛን መሪዎች ደግሞ ይጥቀሱልን :: ከመለስ ዜና ግን እንዳይጀምሩ ::
neve say never
የካሳንችሱ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 89
Joined: Thu Dec 15, 2005 8:04 pm

Postby AWKO DERKO » Thu Apr 24, 2008 4:06 pm

XXXXX
Last edited by AWKO DERKO on Sun Jan 24, 2010 3:46 pm, edited 1 time in total.
AWKO DERKO
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 64
Joined: Tue Jul 31, 2007 2:36 pm

Postby እህምም » Thu Apr 24, 2008 7:28 pm

AWKO DERKO wrote:41. ጆርጅ ቡሽ

42.. ክሊንተን

43. ጆርጅ ዳብሊው ቡሽ

44. ባራክ ኦባማ


:!:
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby የብዙሐኑ ሐሳብ » Tue Oct 28, 2008 4:59 pm

44.ኛ ኦባማ...... -ኦባማ :(

44.ኛ ማኬን :evil:
የብዙሐኑ ሐሳብ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Mon Jan 14, 2008 7:27 am

Postby Senayte » Wed Oct 29, 2008 2:17 am

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ@ የአዲስ አበባን ከንቲባዎች`ጥቀሱ ሎል
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ስንተኛ እንደሆነ ባልውቅም አብራራ አብዶ/ዱ


..
.
.
.
ኡፕስ
" Every problem has a solution. If it doesn't ,it isn't a problem but a fact ,and you must learn to live with it."
Senayte
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 241
Joined: Thu Nov 18, 2004 5:00 am
Location: Lieville.....

Postby Senayte » Thu Oct 30, 2008 2:26 am

.
.
..
.
..
" Every problem has a solution. If it doesn't ,it isn't a problem but a fact ,and you must learn to live with it."
Senayte
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 241
Joined: Thu Nov 18, 2004 5:00 am
Location: Lieville.....

Postby የብዙሐኑ ሐሳብ » Wed Nov 05, 2008 3:24 pm

44. ባራክ ሁሴን ኦባማ

የመጄመሪያው ጥቁር አፍሮ አሜሪካዊ በግማሽ አፍሪካዊ አለምን ይለውጧት ይሆን?
የብዙሐኑ ሐሳብ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Mon Jan 14, 2008 7:27 am

Postby ማህቡብ » Wed Nov 07, 2012 6:28 am

45ኛው የ አሜሪካ ፕሬዝደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ 2008 - 2012 በድጋሚ 2012 - 2016
SELAM + FIKR MINGIZEAM LENANTE YIHUN
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 264
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests