ቅኔዋ ሲፈታ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ቅኔዋ ሲፈታ

Postby ጦሳ » Wed Dec 21, 2005 2:15 pm

ሰምተው በዝምታ:
የዝምን ዝምታ:
የህዋ: የየብስ: የባህር ስጦታ:
ያለማችን ምስጢር: ቅኔዋ ሲፈታ:
ሹሚያ የሌለበት: የግርግር ሜዳ:
ሁሉ ሁሉ ሆኖ: ያንድ ላንድ ጨዋታ::

(አዲስ አበባ: ህዳር 06: 1982)
ጦሳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Tue Dec 20, 2005 12:57 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests