ጥያቄ ... ለገባችሁ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ጥያቄ ... ለገባችሁ

Postby Ellenie » Thu Dec 22, 2005 7:30 pm

ከብዕር ስሞቻችን ስር ያሉት ስያሜዎች የተሰጡት በምን መስፈርት መሆኑን ብትገልጹልኝ...

ለምሳሌ,

1) ጎማ ጎታች :) )
2) አለቃ
3) ውሀ አጠጪ
4) ዋና ውሀ አጠጪ
5) ለማጅ
6) መንገደኛ
7) ዋና ኮትኩዋች...

የመሳሰሉት ...
Smile
Ellenie
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1000
Joined: Wed Jul 27, 2005 4:36 am
Location: ethiopia

Postby 4get.this » Fri Dec 23, 2005 11:36 am

ኮትኩዋቿ እህታችን:

ነገርየው በለጠፍናቸው ፖስቶች ብዛት ነው የሚሰራው:: አዳዲሶቹ አዲስና መገደኛ ይባላሉ:: ከዛ ወደ 10 እና 100 ሲደርሱ ደግሞ ኮትኩዋች ምናምን ይሆናሉ ማለት ነው:: ዝርዝሩን ዋርካ ቦለቲካ ላይ ታገኚዋለሽ::
ውሀ አጠጪው ወንድምሽ
ተመለስኩ ማለት ነው? :-?
4get.this
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Wed Feb 16, 2005 7:37 pm
Location: escaped from nursing home

Postby Getsh » Sat Dec 24, 2005 1:39 am

4get.this
እግረ መንገድህን የኔንም ጥያቄ መላ በላት :: መቁጠሩስ መቼ ነው የተጀመረው ? ከዋርካ ምስረታ ጀምሮ ወይስ ሌላ ዘዴ አለው ?

Getsh ከኮልፌ
Getsh
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 64
Joined: Sat Aug 09, 2003 1:14 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests