ልጅ ሳጥናኤል ከዚ አለም በሞት ተለየ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ልጅ ሳጥናኤል ከዚ አለም በሞት ተለየ

Postby የሳጥናኤአባት » Sat Dec 24, 2005 10:53 pm

ስላም ለናንተ ይሁን ልጅ ሳጥናኤል በደረስበት አደጋ ከዚህ አለም በሞት ስለተለየ ስወች ሆይ መንግስተ ስማያት ይወርስ ዘንድ ጸልዩልኝ ስለአስተዛዘናቹህ ጌታ ይባርካቹ
የሳጥናኤአባት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Thu Jan 27, 2005 11:24 pm
Location: ethiopia

Postby crypto » Mon Dec 26, 2005 10:49 am

ነፍስ አይማር
crypto
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Tue Dec 13, 2005 7:28 pm

መች ሞቱዋል ሳጥናኤል!?

Postby ጦሳ » Mon Dec 26, 2005 10:35 pm

መች ሞቱዋል ሳጥናኤል!?
እሱ መቼ ሞቱዋል!?
ይልቅ እሰው ዘር ዘንድ ተዘርቶ በርክቱዋል!
ከሰማይም ባለፍ: ከመሬት ላይ ወርዶ:
ባፈሪካ: ባውሮጳ: በስያ ተዋልዶ:
መሀለኛውና ሩቅ ምስራቅ: ሄዶ
ጥምቢራው እስኪዞር: ደም መጠጥ ተግቶ!
እምብርቱ እስኪፈታ የሰው ስጋ በልቶ!
ዞትር እያየሁት: ሁሉ ቦታ ሞልቶ!?
ቀበርነው ውሸት ነው ሳጥናኤልን ሞቶ!
ጦሳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Tue Dec 20, 2005 12:57 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests