ህልም

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ህልም

Postby ጽጌረዳ » Mon Dec 26, 2005 9:16 am

አንድ ቀን ማታ እንዲህ ያለ ህልም አየሁ. አንዲት በጣም የምወዳት ውብ ኮረዳ በነገራችን ላይ እስዋ ግን አትወደኝም
በጣም የሚገርመው ነገር አንድ ቀን ማታ መጣችና እወድሀለሁ አለችኝ እኔም በጣም ተደስቸ ዘልየ እቅፍ ሳደርጋት እስዋም ስታቅፈኝ በጣም ከመጠን በላይ ስለተደሰትኩ ከቅልፈ ብንን ስል አንድ አሮጌ ትራስ የትአባህ ትሄዳለህ ብየ ሙጭጭ አድርጌ አቅፌዋለሁ ደስታው ወደ ንዴት ተቀየረ ትራሴን ወረወርኩት
እስኪ እናንተም ያጋጠማችሁን አካፍሉኝ ባይ
ጽጌረዳ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Fri Feb 25, 2005 5:26 pm
Location: canada

Postby ጃንሚዳ » Tue Dec 27, 2005 8:55 am

:lol: ስምህ ጽጌረዳ መባሉ ትንሽ ቢያስገርምም የኔን ህልም ልንገርህ ቅቅቅቅቅቅ ግን የኔ ህልም ፍቺ ያለው አይመለኝም::
ለማንኛውም ወደህልሜ::
ይሄውልህ በህልሜ ኢራንና አሜሪካ ቅልጥ ያለ ጦርነት ያደርጋሉ::ከዛም እኔ ወንድምህ ሆይሻ ሲያንቀለቅልኝ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ስራ ጀምሬልሐለሁኝ::ዕናም ኮፊ አናን አሜሪካንና ኢራንን እንዳስማማ ወደፋርስ ባህረ ሰላጤው ይልከኛል::
እኔ ስለምመጣ ሁለቱም ሀገሮች ለኔ ጤንነት ሲሉ ተኩስ ለማቆም ይስማማሉ::
ዕኔም በነፋሻው በባህረ ሰላጤው ባህር እየተደሰትኩ ወደወደቡ ልደርስ ስል :lol: አንድ ተንኮለኛ የኢራን ወታደር ወደመርከቢቱ ይተኩሳል::
መርከቢቱም ውሐ ማስገባት ትጀምራለች;'ዕኔም በፍጥነት ወደ መርከቢቱ ውሐው እንዳይገባባት በማሰብ አንዱን ቀዳዳ በጣቴ ድፍን አድርጌ እይዛለሁኝ! ከጥቂት ደቂቃ በሁዋላ ጭው የሚል ጥፊ ደረሰኝ :lol: ለካ የመርከቢቱኣ ቀዳዳ መስሎኝ ኖሮ የገርል ፍሬንዴን ቂጥ ውስጥ ዕጣቴ ድፍን ብሎ ገብቶ ኖሮ! በንዴት ቆንጆ ጥፊ ሰጥታኝ አነቃችኝ እልሐለሁኝ::
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

Postby ጣሴ » Tue Jan 03, 2006 1:36 pm

ለካ የመርከቢቱኣ ቀዳዳ መስሎኝ ኖሮ የገርል ፍሬንዴን ቂጥ ህም አንተ ህልም ጠላትህ ነው ማለት ነው እንዲህ አይነትም እድል አለ ማለት ነው እኔ አንተን ብሆን ጣቴን ቆርጬ እጥለው ነበር ዊቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ :roll:
ጣሴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:44 pm
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests