ሰላም ለሁሉም!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ሰላም ለሁሉም!

Postby አኒታ » Tue Dec 27, 2005 11:40 am

የምወዳችሁ ኮትኳቾች! ሰላም ናችሁልኝ? እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ በጣም በጊዜ እንዳልኩኝ ይገባኛል .. ግን ለኔ ድርብ በአል ነው ልደቴ ነው እና ሁላችሁም በያላችሁበት አክብሩልኝ ውቂቂቂቂቂ.. ንፍቅ ብላችሁኛል ስንቱን ጠርቼ እንደምዘልቀው አላቅም.. እንጃ በምን መልኩ እነ ዋርካዎችን እንደምንረዳቸው አላቅም... እንደ ምርጫው ስራቸው ተራዘመ ልበል? ችግሩን በጋራ እንቅረፈው እስኪ! ለማንኛቸው እኛም አለን! ያልመጣችሁ እስኪ በዚህ እፍፍፍፍ.. በሉ እና ትንፋሻችሁን እንስማው.. እና ጃንሜዳው.. አይ አንተ.. እኛም ስንቴ አቅራርተን ነበር መሰለህ .. ግን ዋርካ ከምር የሆነ ጉድ ነው.. ያፍዝ ያደንግዝ አለው ... ማን ከዚህ ይጠፋል ብለህ! ብቻ ... በስድብ ሳይሆን.. በጥሩ አመለካከት ከሄድክ.. ከምር የምር.. ጥሩ መገናኛ ሀሳብ መለዋወጫ ነው..! ለሁላችሁም ሰላም ቆዩኝ... ሰላም ያገናኘን!
አክባሪያችሁ
አኒታ ከሸገር!
ቺርስ በቅራሪ :lol:
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

ውቂቂቂቂቂ ጀማሪ ኮትኳች?

Postby አኒታ » Tue Dec 27, 2005 11:45 am

ከምር .. አሳቀኝ ምልክቴን ጽፌ ቢልከው ጀማሪ ኮትኳች ብሎኝ እርፍ ዊቂቂቂቂቅ.. እረ ግዴለም.. ለዋርካ ያልሆነ ማዳበሪያ.. ይሁን ለቃሪያ... እቆፍረዋለሁ! አይደለም መኮትኮት! አርሰዋለሁ! ዊቂቂቂቂቂቂቂ..
ከምር በሳቅ ገደለኝ እኮ አይ ዋርካ..!
ቸር ይግጠመን :D
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

እኔም..! ልደቴ ነው!

Postby አኒታ » Tue Dec 27, 2005 11:49 am

.. ሰላም ብያለሁ.. እስኪ ሌላው አኒታ ትኮትኩት!
ዊቂቂቂቂ :D
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby ጃንሚዳ » Tue Dec 27, 2005 1:18 pm

:lol: ማንን ነው የምኮተኩተው :lol:
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

አንተተተተ........

Postby አኒታ » Fri Dec 30, 2005 9:47 am

ዊቂቂቂቂቂ.. ባለጌ እኔ የለሁበትም!
ቺርስ!
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests