ዘመን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ዘመን

Postby እንቁየ » Thu Dec 29, 2005 7:53 am

ዘመን

አይ ዘመን:.. አይጉዱ!
አይ ወቅት.......ጉዳጉዱ
21ኛው ሽ.. የጥፋት ወቅት
ልዩ ሂደት ስይጣን ክስተት!
ብሎ ማለት ማማረሩ መብከንከኑ
ዘመን... ወቅቱን........ መኮነኑ::

እኮ ለምን ? ምን በወጣው
ምን በድሎ ምን ባጠፋው
እሱ እንደሆን እንደ ሊላው
እንዳ አሁኑ ስው አልደከመ
ወይ ከነአካቲ አልከስመ
ዛዲያ ለምን? ማማረርን
ወቅት ብለን መብከንከንን
ምን አመጣው ? ምን ባረገን?

እሱ እንደሆን እንዲያ ነው
እንደ ጥንቱ እንደ ድሮው
እንደ ዚያው ወቅት እንዳለው ነው ::

...............ዛድያ........
በዘመን ላይ መጠቀምን
በጊዚ ላይ መንጠልጠልን
ስንችልበት እሱ ስሂድ እኛ እያየን
ስንቀር ጊዚ እንደ ቆምን
አይ..ጊዚ.... አይ ዘመን!
እንላለን ሳያጠፋ ሳይበድለን::.

መልካም አዲስ አመት ....ለዋርካ ወዳጆቸ አዲሱ አመት የእድገት የብልጽግና እንዲሆንላቹህ የዘወትር ምኛኦቲ ብቻ ሳይሆን ጠሎቲም ነው
Last edited by እንቁየ on Thu Dec 29, 2005 3:31 pm, edited 1 time in total.
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

ብራቮ...እንቁሻ

Postby ጁዲ » Thu Dec 29, 2005 11:09 am

ሄይ አንተ ቀጫጫ........አጠር እና ጸዳ ያለች ግጥምክን ወድጃታለሁ....እንኩዋን አደረሰክ ለአዲሱ አመት ላንተ እንድኩዋን አደረሰኝ ለክርስቶስ ልደተ በአል.....እረ አትጥፋ በናትክ.....ደግሞ ለአዲሱ አመት የወርቅ ማበጠሪያ ግዝቼልልክልክ አስቤያለሁ ምን ይመስልካል ቅቅቅቅቅ ቆንጆ ቀጫጫ ነገር በልል መካም ጊዜ........

እኔ አንተን ውድድድድ
ጁዲ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Jun 30, 2004 10:12 am
Location: united arab emirates


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests