የዋርካ አስተዳዳሪዎችና እድምተኞች 2006 በጎ ዘመን ይሁንልን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የዋርካ አስተዳዳሪዎችና እድምተኞች 2006 በጎ ዘመን ይሁንልን

Postby ዲጎኔ » Fri Dec 30, 2005 4:30 pm

ለተከበራችሁ የዋርካ አስተዳዳሪዎችና እድምተኞች ሁሉ!

መጭው 2006 ጎርጎሪሳዊያን ዘመን በጎ እንዲሆንልን እመኛለሁ

በቀጣዩ ዘመን ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ላይ እየሰፈነ ያለው የሰብአዊነትና የዲሞክራሲያዊ ስርአት ተቁዋዳሽ የምትሆንበት የታሰሩ የህዝብ መሪዎች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የነጻው ፕሬስ አባላት ከእስር ተፈተው በሰላማዊ ህዝባችን ላይ የሚደረገው ሰቆቃ አባርቶ ወደ ወድ ሀገራችን በሰላም ገብተን በየሙያችንና ቅሪታችን የበኩላችንን አስተዋጽኦ የምናደርግበት ዘመን ይሁንልን::

ዲጎኔ ሞረቴው ከእናት ኢትዮጵያ ተሀድሶ ቃል-አቀባይ ጽ/ቤት
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby Ellenie » Fri Dec 30, 2005 5:11 pm

አሜን መልካም አዲስ አመት ያድርግልን:: ለሳይበር ባለቤቶችና አስተዳዳሪዎችንም ዋርካን በማጽዳት ሀላፊነት በሞላው አእምሮ ትውልድን የሚያንጽ, ለታዳጊዎች ጥሩ ትምህርት የሚሰጡ ገጾች ስብስብ እንዲያደርጉዋት አምላክ ማስተዋሉን ይጨምርላቸው::

ሳይበሮች ብዙ ጊዜ ዋርካ ፎረምን ብቃት, ጥራትና ንጽህና ሳየው የሚጻፈው (እንዲነበብ የሚተወው ጽሁፍ) እንዲሁ ባጠቃላይ ስለሚተው... ከበስተሁዋላው ያሉት ሰዎች አእምሮ እንዲህ በእንዲህ አይነት ጽሁፍ ዋርካ ተሞልታ እንዴት ሊያልፉት እንደቻሉ እንዲሁም የጽሁፎቹን መለኪያ ብቃት ስለሚያስታውሰኝ ነው:: በድጋሚ ለዚህ አባባል ይቅርታ ጠይቃለሁ!!! :?
Smile
Ellenie
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1000
Joined: Wed Jul 27, 2005 4:36 am
Location: ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests