አዋጂ!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አዋጂ!

Postby ዋኖስ » Fri Dec 30, 2005 5:11 pm

:roll: አዋጂ አዋጂ አዋጂ!! ...አዋጂ! ለአያሌ ቀናት ተዝግቶ

የነበረዉ ዋርካችሁ የጌታችን መድኃኒታችን ልደት መታሰቢያ

በዐል ምክንያት በማድረግ እንደገና ሥራዉን በተሻሻለ

ሁናቴ መጀመሩን በደስታ ሲገልፅ ከተጠቃሚዎቹ

ቅዱስ-ባሕሪ እንደሚጠብቅም አስምሮበታል:: አዋጂ

አዋጂ! እናም እንደ-አገዳ-ከብት ዳር ለዳር

የሚትልከሰከሱ ሁሉ ዋርካን በጥሞና ትጎበኟት ዘንድ

በአክብሮት ይገልፃሉ::

መልካም ልደት!!
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests