እንኩዋን አደረሰን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እንኩዋን አደረሰን

Postby ጦሳ » Sun Jan 01, 2006 12:58 am

አሮጌው ላዲሱ እየተቃበለ
የመኖር ሸክሙን በኛ እያቀለለ
ተለወጥኩ ቢለንም ምንም እያበለ
እንኩዋን አደረሰን
እንኩዋን ዛሬ መጥቶ: ትላንት ኮበለለ!
ጦሳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Tue Dec 20, 2005 12:57 pm

Postby የቁአራዉ » Thu Jan 05, 2006 1:41 am

መልካም አድስ አመ ት ይሁንላችሁ
የቁአራዉ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Sun Oct 30, 2005 11:55 pm
Location: ethiopia

እንኩዋንም ወዳጄ

Postby ጦሳ » Thu Jan 05, 2006 2:31 pm

እንኩዋንም ወዳጄ! እንኩዋን አደረሰን!
ዘንድሮን አምና አርጎ: ለከርሞ ያሻግረን!
አንድም ሳንጎድል: ከብእሩ ጀማ!
ቀለማችን ሳይነጥፍ: ጠጭው ሳይጠማ
በቅተን ለዛሬ አመት ድምፅ እንሰማማ!
ጦሳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Tue Dec 20, 2005 12:57 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests