እኛ የምንመኘው ለናተ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እኛ የምንመኘው ለናተ

Postby ሳምሶን13 » Wed Jan 04, 2006 5:55 pm

ጭቅጭቅ ቀርቶ መግባባት
ንትርክ ቀርቶ መስማማት
ሀዘን ቀርቶ ደስታ
ጭቅጭቅ ቀርቶ ጨዋታ
ለከሳችሑት መወፈር
ለወፈራችሑት መጠነኛ
ለባለትዳሮች ሰላምን
ለወንድላጢዎች እጮኛን
ሳሎናችሑ መዝናኛ
መኝታ ቢታችሑ መገናኛ
እንዲሆንላችሑ እንመኛለን
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

Re: እኛ የምንመኘው ለናተ

Postby ቀብራራው » Wed Jan 04, 2006 6:12 pm

ቅቅቅ ይሄም እኮ የታማኝ በየነ ነው::


ሳምሶን13 wrote:ጭቅጭቅ ቀርቶ መግባባት
ንትርክ ቀርቶ መስማማት
ሀዘን ቀርቶ ደስታ
ጭቅጭቅ ቀርቶ ጨዋታ
ለከሳችሑት መወፈር
ለወፈራችሑት መጠነኛ
ለባለትዳሮች ሰላምን
ለወንድላጢዎች እጮኛን
ሳሎናችሑ መዝናኛ
መኝታ ቢታችሑ መገናኛ
እንዲሆንላችሑ እንመኛለን
peace for all
ቀብራራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 397
Joined: Sun Dec 05, 2004 10:00 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests