ስለ ኢትዮፕያ ፊደል የምታውቁት ካላችሁ!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስለ ኢትዮፕያ ፊደል የምታውቁት ካላችሁ!!

Postby ግሩም 4 » Thu Jan 05, 2006 6:09 pm

ትምህርት የጀመርኩት በልጅነተ ከሀሁ ጀምረ እስክ መለእክተ ዮሔንስ ደርሼ ከዛ ከአንደኛ ክፍል ጀመርኩ ማለት ነው:: ከዛ እንግሊዝኛ በምንማርበት ወቅት ቫወልና ኮንሰናንት ማለትም አናባቢና ተናባቢ የሚባሉትን የእንግሊዝኛውን መሰረታዊ ትምሕርት ቃልና አረፍተ ነገር የሚፈጥሩትን ተምረናል:: የኔ ጥያቄ የኢትዮጵያችን ፊደል ቫወልና ኮንሰናንት የሚባሉት ወደጎን ያሉት ሀሁሂሃሄህሆ ናቸው? ወደታች ያሉት ሀ ለ ሐ መ.... ኮንሰናንት መሰሉኝ:: በሉ እስቲ የምታውቁትን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ግሩም 4
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Jan 02, 2006 8:50 pm
Location: europe

ቅቅ

Postby ዋኖስ » Thu Jan 05, 2006 6:47 pm

:roll: ወዳጄ እንዲሕ መስሎኝ ቅቅ

አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ =እኒሕ የአማርኛ "ቫዎሎች" ናቸዉ

ሌሎቹ ተነባቢ /ኮንሶናንት/ ምሳሌ

ባዶ= በዉስጡ በአደኦ =የ"አ" ና "ኦ" ድምፆች አሉበት::

ሥለዚሕም ጉልበትን ..ጊዜንና ገንዘብን ለመቆጠብ

የአማርኛ ቋንቋ ሊቃዉንት የአማርኛ አናባቢዎችን/

ቫዎልስ/ በድምፅ ብቻ እንዲዋጡ የተስማሙት:: ለበለጠ

መረጃ <B><I>ኆኅተ-ጥበብ የአማርኛ

መማሪያ</I></B> የሚል መፅኃፍ

ብታገኝ ያብራራልሀል::

መልካም ልደት መታሰቢያ!!
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Re: ስለ ኢትዮፕያ ፊደል የምታውቁት ካላችሁ!!

Postby እንሰት » Sat Jan 14, 2006 12:36 am

ግሩም 4 wrote:ትምህርት የጀመርኩት በልጅነተ ከሀሁ ጀምረ እስክ መለእክተ ዮሔንስ ደርሼ ከዛ ከአንደኛ ክፍል ጀመርኩ ማለት ነው:: ከዛ እንግሊዝኛ በምንማርበት ወቅት ቫወልና ኮንሰናንት ማለትም አናባቢና ተናባቢ የሚባሉትን የእንግሊዝኛውን መሰረታዊ ትምሕርት ቃልና አረፍተ ነገር የሚፈጥሩትን ተምረናል:: የኔ ጥያቄ የኢትዮጵያችን ፊደል ቫወልና ኮንሰናንት የሚባሉት ወደጎን ያሉት ሀሁሂሃሄህሆ ናቸው? ወደታች ያሉት ሀ ለ ሐ መ.... ኮንሰናንት መሰሉኝ:: በሉ እስቲ የምታውቁትን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

በትክክል ማወቅ የፈለከው አልገባኝም::ግን ለማንኛውም አንተ እንዳልከው ወደታች የተሰደሩት ተነባቢ የከንሰናንት እኩያ ሲሆኑ ወደጎን የተሰደሩት ደግሞ ቅጥያ አናባቢን ቫወል አመልካች ታክሎባቸው ያሉት ናቸው ሀ ሁ ሂ ሄ ህ ሆ ሀ ha ጭረት - ከጎን ሁ hu እያልክ መቀጠል ነው::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests