ይድረስ ለመጽሀፍ ቀበኞች

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ላህ » Sat Jan 14, 2006 3:34 am

ቺፍ ቤትህ እየሞቀች ነው አንተ ግን እጅህን አልዘረጋህም እስኪ ስደዳት... :lol:
ላህ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 151
Joined: Fri Oct 29, 2004 2:03 am
Location: ethiopia

አይ የኔ ነገር!!

Postby አኒታ » Mon Jan 16, 2006 12:04 am

በል.. ቅዠት መቶብኝ ዋርካ ፍቅር ላይ.. መልሴን አስፍሬዋለሁ እሺ.. ለዚህ አምድ የጻፍኩ መስሎኝ አይ የኔነገር... ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ... ለማንኛውም.. ዋርካ ፍቅር ላይ ለ አዋቂዎች የሚለው አምድ ላይ በስተመጨረሻ አስፍሬዋለሁ መልሱን የዚህን .. ለቴክኒክ ብልሽት ይቅርታ!
አክባሪህ አኒታ
ቺርስ... በቅራሪ!
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby ቺፍ » Tue Jan 17, 2006 11:08 pm

ሰላም ላህ--አኒታ ......

ለጥቂት ጊዜያት ብቅ አላልኩም.መድረካችን ብዙ ታዛቢም-ተመልካችም--አልፎ ሂያጅም እያስተናገደች ስለመሆንዋ ምንም ጥርጣሬ የለኝም. በቅርቡ በተከታታይ እገኛለሁ.

በሀገራችን ደራስያን ስራ ላይም ሆነ ታሪክ አንድም ድረ-ገጽ አላየሁም ብየ ነበር. በዚህ ሁለት ቀን አንድ በጣም ድንቅ የሆነ ዝግጂት አይቻለሁ. ልትጎበኙት ትችላላች ሁ. የገጣምያን ስራዎች እና በረከቶችን ታገኛላች ሁ.

http://www.debteraw.com
አትጥፉ. ብቅ እያላች ሁ ተሳተፉ. አኒታ ባልሽኝ መስረት አለሽበት ድረስ ሄጄ አንብBእዋለሁ. በርቺ.ትምህርቱንም.
አክባሪያች ሁ
ቺፍ
ቺፍ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 71
Joined: Tue Aug 24, 2004 10:47 pm
Location: united states

ሰላም በድጋሚ..

Postby አኒታ » Tue Jan 17, 2006 11:56 pm

ይድረስ ሰላምታ ለጸሀፊው.. አመሰግናለሁ ይቅርታ አስተውዬ ፖስት አላደረኩትም ነበር ... እርጅና ሲጀመር እንደዛ አይደል.. ቅቅቅ.. ለማንኛውም ያንተ ሳይት ነውን? በጣም ግሩም የሆነ መልክት ያለው ሳይት ነው ፖስት ያረልን.. በጣም ቆንጆ መልክት ያዘለ ቁምነገረኛ ሳይት ነው.. አመሰግናለሁ በኔ በኩል.....ግዜህን ሰውተህም የኔን መልክት ስላነበብክ እግዚአብሄር ያክብርልኝ... የሳይቱ ባለቤት እጅግ ሊደነቅ ሚገባው ነው.. እንዲህ አይነቱን ሳይት ነው እኛም ምንሻውና.. ሰላም ካንተ ጋር ይሁን!
አክባሪህ
አኒታ
ቺርስ.... በቅራሪ!
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests