አዲስ ነኝ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አዲስ ነኝ

Postby shari » Sat Jan 07, 2006 8:57 pm

ሰላም .ውድ ዋርካዎች እኔ አዲስ ደምበኛሁ ነኝ::
ከአንባቢነት ወደ ተሳታፊነት ስለበቃሁ ደስ ብሎኛል::

መልካም ቀሪ ጊዜ!
shari
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Thu Sep 08, 2005 3:08 pm
Location: ethiopia

Postby 4get.this » Sat Jan 07, 2006 10:16 pm

ዋርካዎች ሲሉ አስተዳዳሪዎቹ ከሆነ: ይቅርታ::

አባላቱን ከሆነ ግን ራሴን ወክዬ እንኳን ደህና መጡ ብያለሁ:: :D
ተመለስኩ ማለት ነው? :-?
4get.this
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Wed Feb 16, 2005 7:37 pm
Location: escaped from nursing home

እንኳን በሰላም መጡ!

Postby አኒታ » Sun Jan 08, 2006 5:34 pm

ሰላም አዲስ እንግዳችን! ኖር ብያለሁ! እንኳን ደህና መጡ.. አኒታ እባላለሁ! ዋርካ ብቅ ካሉ አስተናጋጅ ተመድቤያለሁ! :lol: ስቀልድ ነው እሺ! እንኳን መጡልን! ያብዛን.. እንደ አሸዋ ብያለሁ!
አክባሪዎት
አኒታ
ቺርስ በቅራሪ :wink:
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby ሚሚlove » Mon Jan 09, 2006 12:19 pm

shari እንኳን ደህና መጣሽ... መቼም እኛ ያአዲስ ልጆች ሰው ማክበር ልማዳችን ነው:: እንግዲህ መልካም የንባብ እና ጥሩ ትምህርት የምታገኚበት ጊዜ እንዲሆንልሽ እና የዋርካ ገብተሽ ጥሩ ነገር የምትገበያይበት ጊዜ እንደሚሆንልሽ መልካም ምኞቴ ነው.... መልካም ንባብ ቸር ቆይ......
ሚሚlove
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 825
Joined: Tue Sep 20, 2005 8:40 am
Location: Ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests