እንኳን አደረሳችሁ!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እንኳን አደረሳችሁ!

Postby አኒታ » Sun Jan 08, 2006 6:04 pm

:lol: ሰላም እንደምንም አረጀሁላችሁ.. ከምር ገና ልደቴ ነበር ቁጥር ባልጠራም ጠፈፍ ብያለሁ ተመስገን ነው.. ለናንተም የእድሜ ባለጠጋ ያርግልኝ ውቂቂቂቂቂቂ ፍቅር ደስታ.. ፌሽታ .. ሰላም ከኛ አይለይ.. እንዲሁም ለሙስሊም ሀይማኖት ተከታዮች.. ለናንተም በአል እንኳን አደረሳችሁ! በይበልጥ ጥሩና መልካምን ለተመኘሽልኝ ጉብልዬ! አመሰግናለሁ::
አክባሪያችሁ አኒታ
ቺርስ በቅራሪ! :D
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Re: እንኳን አደረሳችሁ!

Postby Debzi » Sun Jan 08, 2006 6:25 pm

አኒታ wrote: ገና ልደቴ ነበር ቁጥር ባልጠራም ጠፈፍ ብያለሁ


Happy birthday...አኒታ!

ጥያቄ አለኝ:: ጠፈፍ ከስንት እድሜ እስከስንት ያለው ነው? እኔም ለጠፈፉ እንድሰናዳ ወይም ጠፈፍ ብዬም ከሆነ ቁርጡን እንዳውቀው :shock:
ለወንዶቹስ ምንድነው የሚባለው? ጠፈፍ ለነሱም ይሰራል? ኡይቴ.... ቃሉ ያስቃል ብቻ!!
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ማህቡብ » Mon Jan 09, 2006 6:10 am

ሠላም አኒዬ :- Happy birthday :lol: :lol: :lol:
ደብዚ ለጠየቀችሽ ጥያቄ ለወንዶቹ 'ጠማ ያሉ" የሚለው የሚያስኬድ ከሆነ በመካከለኛ እድሜ ክልል ያሉትን :: መቸስ አንች የማታመጭው የለሽም ሌላ ስያሜ ካለሽ እኔም እንድዘጋጅ ጠማ ካሉት ነኝ :wink:

አክባሪሽ
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

Postby ትትና » Mon Jan 09, 2006 7:58 am

:D :D አኒታ ፍራንክሊን:- አንቺ ልጅ በሳቅ ገደልሽኝ! አቦ ለማንኛውም happy birthday!
እስቲ አንቺ የታጠበ ልብስ ነሽ ወይስ ምንድነሽ "ጠፈፍ" ብለሽ የድሜሽን ቁጥር የምትነግሪን? እኔም እንደ ዴብዚነት ክልሉን አውቄ መዘጋጀት እፈልጋለሁ::

አካሪያችሁ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

Re: እንኳን አደረሳችሁ!

Postby ቶም አዋሳ » Mon Jan 09, 2006 8:39 pm

Debzi wrote: ጠፈፍ ከስንት እድሜ እስከስንት ያለው ነው?


ደብዚዬ እኔ ብዙም ባላውቅም ጠፈፍ የሚባለው ፈሰስ ሚለው ሲቆም ነዋ:: ወንዶች ግን ምን ሆኑ ነው የሚባለው?
ቶም አዋሳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 197
Joined: Fri Dec 24, 2004 11:08 am
Location: netherlands

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Postby አኒታ » Sun Jan 15, 2006 1:47 am

ሰላም ለሁላችሁም ከምር እንዴት እንደሳኩኝ አትጠይቁኝ.. በተለይ.. ከስንት እድሜ ይጀምራል ምትለዋ ቃልቅቅቅቅቅቅ እድሜ አይፈራም እኮ ዘሎ ነው ሚታነቀው ... ተገኝቶ ነው በዚህ ጊዜ ያውም ቅቅቅቅቅቅ.. ለማንኛውም.. ጠፈፍ ያለው ልብሴ ሳይሆን.. ወይም ማነው እንዳለው ሚኖፖዝ ጊዜ መዳረሻው ሳይሆን.. አይምሮው .. የማይላላበት እድሜ... ወይም.. ሰከን የማያ ጊዜውን ነበር አይይይይይ... ብዙ ሳትሄዱ እድሜ ማጋመሻ ምትባለዋን እድሜ አታቋትም... ወይስ እርቆ እንደ ተሰቀለ ዳቦ ናት 25 መሻገሪያ? እኔ ለነገሩ 25 ነው እንጣጥ ያሉት እጂ.. ግንባሬ ገና ሽንትርትር አላወጣም :shock: ቅቅቅቅ.. ለማንኛውም እድሜ ጸጋ ነው የፈለገው ጥንቅር ይበል እንጂ.. እድሜዬ አላሽቀነጥረውም .. እንደ የ ቁጥሯ መደበቅ ክንክን ስታረጋችሁ አሳቀኝ ከምር.. የኔን አጋፍጫለሁ... ማነው ሚቀጥለው..... እንገፋፈጥ :D
መልካሙን ለተመኛችሁል ሁላ.. ብድር መላሽ ያርገኝ :lol: አመሰግናለሁ
አክባሪያችሁ አኒታ
ከሸገር እንጦሮጦስ ሰፈር...
ቺርስ በቅራሪ...
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest