ለኦርቶዶክስ ክርስትያኖች

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ለኦርቶዶክስ ክርስትያኖች

Postby ዘውዲቱ » Mon Jan 09, 2006 5:25 pm

ሰላም. እሮብ እና አርብ ለምን ይፆማል.

ካወቃችው... አስረዱኝ.

አመሰግናለው
ዘውዲቱ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Thu Jan 06, 2005 3:21 pm
Location: ethiopia

Postby አክየ » Mon Jan 09, 2006 7:06 pm

በስመ አብ ወወልድ ወምንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ሰላም ዘውዱቱ

አርብ እና ሮብ የሚጾመው አይሁዶች ጌታችን እና መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ሊሲሰሉት

ሮብ ለት ወስነው(ተስማምተው) አርብ ስለሰቀሉት ነው

ወስብሀት ለእግዚአብሔር
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ዘውዲቱ » Mon Jan 09, 2006 7:18 pm

እግዚአብሄር ይስጥልኝ ወንድም. ከልብ አመሰግንሀለው.
ዘውዲቱ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Thu Jan 06, 2005 3:21 pm
Location: ethiopia

Postby አክየ » Mon Jan 09, 2006 7:49 pm

አሜን
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ትምህርት » Tue Jan 10, 2006 9:43 pm

ለአክየ

ለእኛ ገና እንኳን አደረሰህ ብሎሀል ብለህ መልዕክት ንገርልኝ!

እንደጨከነ የገባኝ ገና አሁን ነው!

ላንተም መልካም ገና
አክባሪህ
ትምህርት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1056
Joined: Sun Mar 21, 2004 7:31 pm
Location: somalia

Postby አክየ » Wed Jan 11, 2006 11:04 am

ትምህርት wrote:ለአክየ

ለእኛ ገና እንኳን አደረሰህ ብሎሀል ብለህ መልዕክት ንገርልኝ!

እንደጨከነ የገባኝ ገና አሁን ነው!

ላንተም መልካም ገና
አክባሪህ


እንዴው አንተ ትምህርት የሚሉህ እኮ አንዳንዴ የምትለው አይረዳኝም በስንት መከራ ነው ቅኔ ነውን ልበል ለመሆኑ ማንን ነው
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ትህትና2 » Thu Jan 12, 2006 7:48 pm

አክየ wrote:
ትምህርት wrote:ለአክየ
ለእኛ ገና እንኳን አደረሰህ ብሎሀል ብለህ መልዕክት ንገርልኝ!
እንደጨከነ የገባኝ ገና አሁን ነው!
ላንተም መልካም ገና
አክባሪህ


እንዴው አንተ ትምህርት የሚሉህ እኮ አንዳንዴ የምትለው አይረዳኝም በስንት መከራ ነው ቅኔ ነውን ልበል ለመሆኑ ማንን ነው


ሰላም አክየ
ትምህርት እስኪመጣ ልተካው ነው መሰለኝ ያሰብኩት.
ሰላም በልልኝ ያለህ 'አልምጠው ጀለሴ' በሚል የብእር ስም ይጽፍ የነበረውን ልጅ ነው. የምተተዋወቁ ስለመሰለው መሰለኝ.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Postby አክየ » Thu Jan 12, 2006 8:20 pm

ትህትና2 wrote:
አክየ wrote:
ትምህርት wrote:ለአክየ
ለእኛ ገና እንኳን አደረሰህ ብሎሀል ብለህ መልዕክት ንገርልኝ!
እንደጨከነ የገባኝ ገና አሁን ነው!
ላንተም መልካም ገና
አክባሪህ


እንዴው አንተ ትምህርት የሚሉህ እኮ አንዳንዴ የምትለው አይረዳኝም በስንት መከራ ነው ቅኔ ነውን ልበል ለመሆኑ ማንን ነው


ሰላም አክየ
ትምህርት እስኪመጣ ልተካው ነው መሰለኝ ያሰብኩት.
ሰላም በልልኝ ያለህ 'አልምጠው ጀለሴ' በሚል የብእር ስም ይጽፍ የነበረውን ልጅ ነው. የምተተዋወቁ ስለመሰለው መሰለኝ.


እንዴ የአንችና የ ትምህርት ልባችሁ አንድ ነው ማለት ነው እንዴት ነው ነገሩ እንደዚያ ማለቱን እንደት ተረዳሽው ለማንኛውም በይ አንችም ለትህትና 2 አልምጠው ጀለሴን በቻት ላይ ከገባህ ታገኘዋለህ በይልኝ መቸም እርሱም ጠፍቷል
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ትምህርት » Thu Jan 12, 2006 9:03 pm

ለአክየ
ጊዜህን አጥፍተህ ጥያቄየን በትክክል ስለመለስክልኝ ከልቤ አመሰግንሀለሁ!
አክባሪህ
ትምህርት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1056
Joined: Sun Mar 21, 2004 7:31 pm
Location: somalia

Postby ጌታ » Thu Jan 12, 2006 9:45 pm

ውድ አክዬ

ከሳምንታት በፊት ስለአልምጠው ጀለሴ ደህንነት በግል የጠየቁህን አንብበህ ሳትመልስልኝ ቀረህ::

በደህናው መሆኑን ካወቅሁኝ ደስ ይለኛል:: የምወደው ወዳጄ ነበር:: ሰላምታዬ ባለበት ይድረሰው::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby አክየ » Fri Jan 13, 2006 6:32 pm

አልምጠው ጀልሴን ለሚፈልግ በ pm addres ሱ ብትጽፉለት ታገኙታላችሁ
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests