ስላም ጤና ለምወዳቹሁ ሁሉ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስላም ጤና ለምወዳቹሁ ሁሉ

Postby ባሮ » Sat Jan 14, 2006 2:23 pm

በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ በአረመኔው ወያኔ አገዛዝ ልጅ.አዋቂ.ሽማግሌ ሳይለይ የሚወስድውን የገፍ በደል ጭፍጨፋ የሚያሳ በ ቪሲዲ የተቀነባበር የግጥም ስራ ወገኖቻችን በትንሹ ለመርዳት ብሎም የዜግነት ግድታችንን ለመወታጥ ያ ዘጋጀሁ ስለሆነ ..ቪሲዲው ተሽጦ ገቢው 100% በግፍ ልጆቻቸው ለተገድሉባቸ ቤተስቦች የሚውል ...ለዚህ ቅዱስ ስራ ፍላጎት ያልቹሁ እንድትገዙ .

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!
ባሮ....baroyoni@yahoo.com

በፖስታ 10 ኢሮ ወይም 10 ዶላር በመላክ vcd ማጝኘት ይቻላል:::
አመስግናልሁ:.
www.ethiogermany.de ከገቡ በሀላ በግራ በኩል....
massacer in addis የሚለውን ይጫኑት.
Last edited by ባሮ on Wed Jan 25, 2006 6:16 pm, edited 1 time in total.
ባሮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 87
Joined: Fri Nov 07, 2003 5:16 pm

Postby ምርቃና » Sun Jan 15, 2006 8:31 am

ባሮ ባሮ አንተ ከርከሮ መጣህ በከበሮ

በእውነቱ ስራዎችህን ለመስማት ቸኩያለሁ ውድ ወዳጅህ

እጅህ ይባረክ
Just chat, dont consider it>>>> Love 4 all>>
figaww.
ምርቃና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 211
Joined: Tue Feb 24, 2004 7:23 am

Postby እድላዊት » Sun Jan 15, 2006 11:32 am

ባሮሻ ስራህን ባይኔ ካየውት ውስጥ አንድዋ ነኝ
እግዛቤር እንዳሰብካቸው ያስብህ እሱን ለማዳረስ ወጭህን እራስህ ሼፍነህ ከከተማ ወደከተማ ስትልም አይኔ አይቶዋል ጌታ ሀሳብህን ይሙላልህ

ወገን 10 ኦይሮ/ዶላር ማለት ትንሽ ነገር ናት ረዳን ብለን ህሊና እንኩዋን የማያሳርፍ ነው እና የባሮን ስራ እዩት
እጅህ ለወርቅ ባሮሻ
hany
እድላዊት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 283
Joined: Sat Nov 27, 2004 12:49 pm
Location: united states

ምስጋና

Postby ባሮ » Thu Jan 19, 2006 12:00 pm

በፖስታ ገንዝብ ልካቹሁ ቪሲዲውን የወሳዳቹትን ሁሉ ከልብ አመስግናልሁ.......
ባሮ...
ባሮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 87
Joined: Fri Nov 07, 2003 5:16 pm

Postby ሊዴያ » Thu Jan 19, 2006 12:05 pm

ዋው ባሮ ቁም ነገረኛው ባደረከው ነገር በጣም ያስደስታል የልፋትህን ዋጋ ከአምላክ እጅ ታገኘዋለክ በርታበት.

አክባሪህ ሊዲያ
ሊዴያ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Fri Mar 18, 2005 8:53 pm
Location: united states

ምስጋና

Postby ባሮ » Mon Jan 23, 2006 6:51 pm

ለመልካም አስተያየታቹሁ ከልብ አመስግናለሁ .......
ባሮ
ባሮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 87
Joined: Fri Nov 07, 2003 5:16 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 1 guest