""...ጮማ ቆርጠው ውሀ ቢጠጡ ይሻልዎታል? ወይስ ቆሎ ቆርጥ.

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

""...ጮማ ቆርጠው ውሀ ቢጠጡ ይሻልዎታል? ወይስ ቆሎ ቆርጥ.

Postby ቡባ » Sun Jan 15, 2006 8:56 am

አንዱ የኔ ቢጤ ወጠጤ አንድ በእድሜ ገፋ ወዳሉ አዛውንት ጋር ይሄድና:- ""አባባ ጮማ ቆርጠው ውሀ ቢጠጡ ይሻልዎታል ወይስ ቆሎ ቆርጥመው ጠጅ ቢጠጡ?""
ሲላቸው መቌሚያቸውን አፈፍ አድርገው:- "" ምናምንህን ይለያየውና ቆሎን ከውሀ ጮማን ከጥጅ ማን ለያይ አለህ?"" አሉት::
ለሁሉም ነገር አዛማች ያስፈልገዋል....

አባቴ ዋርካ ስር ቁጭ ብለን ካጫወተኝ
eee
ቡባ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Mon Dec 26, 2005 10:05 pm
Location: Italy

Postby ባቲ » Sun Jan 15, 2006 7:44 pm

ቡባ:
አሪፍ ቀልድ ነው:: :lol: :lol:

መቋሚያቸውን እየተመረኮዙ ና መንገድ ላይ የተኮለኮሉን ጎረምሶች በጥንቃቄ እያስተዋሉ የሚሄዱትን አባት አንደኛው ወጣት ቀርቦ:
' አባት ይኽ መቋሚያዎትን ምን ያደርጉበታል?' ሲላቸው እሳቸውም ወደ ኋላ አንድ እርምጃ ተራምደው ' በሰላም ለመጣ እባርከከ, በጠብ ለመጣ እዘብጠከ......' በማለት መለሱለት::
SaQ _Be _SaQ.....That's what I wish 4 all of Us
ስምየ ውዕቱ ክንዴ ባቲ
ባቲ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 942
Joined: Tue Jul 06, 2004 8:18 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests