በህይወት ለመጀመሪያ ጊዜ ስላፈቀርነው ወንድም ሆነ ሴት እናውጋ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ማህቡብ » Sat Jan 21, 2006 6:01 pm

ማህቡባችን በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሰላም ነህ ወዳጄ ዋርካ ውስጥ @ቅቅቅቅቅቅ ወደድኩ እንጂ አላፈቀርኩም ገጠመኝህን ወድጄዋለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለኔ ደግሞ ዋርካ ውስጥ ማፍቀርም አልፈልግም እንዳላፈቅር ደግሞ ጸሎት አድርግልኝ ለምን ብትል በአሁኑ ሰአት በጣም ደስ የሚል ትዳር ውስጥ ነኝ አጀማመሩ ያማረ መጨረሻውን ያሳምርልኝ አክባሪክ ጣሴ ጣሱካ ካካካ አሚን
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Postby ጣሴ » Sat Jan 21, 2006 6:17 pm

ጃንሜዳ አረ በቃን ጎበዝ ህም አስቤ አስቤ ምንስማማበትን መንገድ አግኝቻለሁ ምን ይመስልሀል ባለመስማማታችን ብንስማማ :) :D :) ያንተው አሳቢህ ጣሴ ነኝ ከጠላ ተራ
ጣሴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:44 pm
Location: united states

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests