በህይወት ለመጀመሪያ ጊዜ ስላፈቀርነው ወንድም ሆነ ሴት እናውጋ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ትትና » Thu Jan 19, 2006 8:44 am

ጣሴ:- ታሪካችሁ በጣም ደስ ይላልም ያሳዝናልም:: እንደዛ ተቸጋግረህ የወደድካት ልጅ አሁን አገኘኃት ብትለን ደሞ እንዴት ደስ ይለን ነበር መሰለህ!!! እስቲ ለማንኛውም አፈላልጋት ማን ያውቃል ላንተው የታሰበች ተብላ እየጠበቀችህ ይሆናል!!!

አክባሪህ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

:-)

Postby ደጉ » Thu Jan 19, 2006 10:02 am

.... ፎቶ በቀለሄደን ፎቶ አብረን መነሳት አለብን ብያት ቀጠሮ ይዘን ሄደንበህይለኛውሁለት የቁም ፎቶ ጭንቅላት ለጭንቅላት ተደጋግፈን ተነሳን የዛን ቀን ማዘራ ሀይለኛ ቁጥጥር ይቆጣጠራት ስለነበር ጉሊት ፈልገው አጣት መሰለኝ ለሶስት ቀን ያህል መምጣት ተወች ምን ይዋጠኝ የዛን ቀን የጀመረኝ በሽታ ልክ እንደ እርጉዝ ሴት ጠናብኝ በጣም ተረበሽኩ ምሽት ያበሳጨኝ ጀመር የዛን ጊዜ ከምሽት ይልቅ ንጋትን ብቻ እመርጥ ነበር ሲነጋ አድፍጬ በራቸው ላይ መጎለት ጀመርኩ በጠዋት እየተነሳው ብቻ ከሶስት ቀን በሀላ ወደመደበኛው ስራዋ ተመለሰች እኔም መንገድ ላይ እየጠበካት የያዘችውንመሶብ በጭንቅላቴ እየተሸከምኩላትወደ ገበያው ማድረሴን ተያያዝኩት የያዘችው እንጀራ እንዳያድር ብዙ እጥርላት ነበር ብቻ ቅቅቅቅ ገበያተኛ ሲመጣ ሰርገኛ ነው ቀጭ ቀጭ አይልም አረ ጥሩ እንጀራ ነው ማለቱን ተያያዝኩት ተመስገን እንጀራውም ቶሎ ቶሎ ማለቅ ጀመረ በንደዚህ አይነት ሁኔታ በጣም እንዋደድ ጀመር ትምህርቴን ብዙም መከታተል ትቻለሁ በመሀል አንድ ቀን አባቴ የክፍለ ሀገር ሹፌር ስለነበር ነብሱን ይማረው ሞሰባን ተሸክሜላት ያየኛል አይቶኝ እንዳላየ ሆኖ አለፈኝ ወደቤት ገባ እኔም በጣም ደነገጥኩ መኪናውን ሳየው ቶሎ እሳን አድርሼ ተመልሸ ቤቴ ገባሁ ሰላም አልኩት እሱም ሰላም አለኝ በጣም ሀይለኛ ስለነበር ሁላችንም እንፈራዋለን ሰላም ካለኝ በሀላ ምን እንዳለኝ ታውቃላቹሁ ስማ ልጄ አልታይም ብለህ ከምትሰራው ስራ እታያለሁ ብለህ ብትተወው ይሻልሀል ብሎኝ ዝም አለኝ......

...ጣሴ እነዚህ ትንሽ ያሳቁኝ ነገሮች ናቸው ... ፎቶ በቀለ ...መቼም ከለር ፎቶ ውድ ነው በጥቁርና ነጭ ፎቶ ጭንቅላታችሁን ገጥማችሁ .... እንደ አብዛኛው የኛ ሰው ፎቶ ካየሁት ..ኮስተር ብላችሁ ;-) (ሲሪየስ የሆነ ፍቅር እንደሆነ ለማሳየት) ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ...:-)

.... አንተ ስትጠፋብህ የተሳማህ (ወይ እንደ እርጉዝ) የጸናብህ በሽታን ከኔ ለየት እሚያደርገው ...እኔ የ እርጉዝ ሴት በሽታ የተለየ ባላማወቄ ይሆናል ..ወይ እንደ እርጉዝ ምጥ ለማለት ፈልገህ ይሆናል ....እርጉዝ የተለየ በሽታ ስለሌላት ብዬ ነው.....ከኔ የለየህ ይሄ ነው ..እኔን ያደርገኝ የነበረው ደግሞ...ልክ ደረቴ ላይ ሚጢሚጣ የተሰጣበት ያክል ነበር እሚያቃጥለኝ .....:-)

...እንጀራ እንዳያድር ታደርግ የነበረውን ጥረት እኔ እንደ ትልቅ ቢዝነስ አድርጌ ሳስበው አሁን በራስህ ንግድ ስራ ብትተዳደር ጥሩ ነጋዴ ይወጣህል .....;-)

...ግን ከምር አሪፍ ፍቅር ነበር መሶብ መሸከምህ ራሱ ...አብዛኞቻችን ተሸክመን መታየት ስለማንፈልግ..እሱዋ ካደረሰችው በሁዋላ ነው እምንሄድ እሚመስለኝ... ምንም ብንወዳት:: ቁም ነገሩ ግን እውነተኛ ፍቅር ህብታም ድህ ... ጤነኛ በሽተኛ አለማለቱ ነው....
አባትህ ነፍሳቸውን ይማርና አባባላቸው ትልቅ አባባል ነው ..... እዚህም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል::

...እስቲ ፍቅር ይዞኝ የነበረበት ጊዜ ትዝ ካለኝ እመለሳለሁ....:-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

ልባዊ ምስጋና

Postby ጣሴ » Thu Jan 19, 2006 1:43 pm

ይሄን ታሪኬን ላነበባቹሁት ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩላቹሁ ልላቹሁ የምፈልገው ነገር ቢኖር ሰው ሁሉ እራሱን እስካወቀበት ድረስ ጀምሮ ይወዳል ከመውደድም አልፎ ያፈቅራል ይሄን ረእስ የከፈቱኩት ታሪኬን ያነበበ ሁሉ የራሱን እንዲ ገልጽልኝ ነበር ስለ አስተያየታቹሁ በጣም ነው ማመሰግነው ግን ስለራሳቹሁ ብትገልጹልኝ ደግሞ በጣም ደስስስስስ ይለኛል እና እባካቹሁ ፍቅር አራዳ ሞኝ ሽማግሌ ልጅ አይልምና ወደ ዋናው ቁም ነገር ብንገባ ደስ ይለኛል
ልክ እንደ ጫልቱ እንደ ደጄኔ እንደ ማህቡብ ወ.ዘ.ተ ጻፉትና ይውጣላቹሁ ከአስተያየታቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔንም ታሪክ አገር ከገባሁ ፈልጌ አስፈልጌ የሰጠችኝን 3ብር አረሳውም ፍቅራችን ባይቀጥልም እንዲህ ቆይተን በመገናኘታችን የሚሰማትን ስሜት ለናንተው ለመግለጽ ቃል እገባለሁ እዚህ ላይ ከአስተያየታቹሁ ይልቅ ታሪካቹሁን ፈላጊ ነኝ የናንተው አክባሪ ጣሴ ጣሱካ ነኝ :( :) :D
ጣሴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:44 pm
Location: united states

Postby ሊዴያ » Thu Jan 19, 2006 3:53 pm

ሀይ ጣሱካ ታሪኩ አንዳንዴም ያስቃል በይበልጡ ያሳዝናል
ለውነተኛ ፍቅር እንዳልከው መሰዋትነትን ያስፈልገዋል.ፍቅር እውር ነው የደሀ ልጅ የሀብታም ሽማግሊ ወጣትን,ለምሳሌ ስላፈቀርኩት ወንድ አፈቀርኩት ብዪ ባወራ ብናገር የሚያሳፍር ነገር የለውም ምክንያቱም መፈቀርም ሆነ ማፍቀር መታደል ነውና ግን እስካሁን አብራች..ሁ ብትሆኑ ኖሮ እንዴት ደስ ይል ነበር ፍቅር እስከመቃብር ይባልላችው ነበር ደረቅ እንጀራ እጃ በልተሀል አብረሀት ለወደፊት ብትኖር ኖሮ ግን ወጥኑም ሰርታ ታበላህ ነበር.. ......እኔም ኢትዮ በነበርኩበት 8ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ እንዳንተው የታክሲላይ ሹፌር አፍቅሪ የታክሲው ወያላ ልሆን ምንም አልቀረኝም ነበር እንደውም ወያላው በንጀራዪ ገባሽ እያለ ጥምድ አድርጎኝ ነበር,,,,,,,,,,ነገር ግን ከልጁ ጋር የመጀመርያዪ ወንድ እሱን ነበር ማውቀው ምን ልበለው እሽ የህግ ቦይ ፍሬንዴ ነበ :lol:,,,,,,,,ግን በአንዳንድ ቤተሰብ ቤት የዘር መለያየት ይኖራል በዛም ምክንያት በሱ ቤተሰብ ምክንያት በዘር መለያየት ምክንያት ከልጁ ጋር ልንቆይ አልቻልንም.በል ጣሱካ ከዚ በላይ ይበቃሀል.የራሳሁንም ተናገሩ ስላልክ መችስ የቻት ጋደኛዬ ስለሆንክ ይችን ዘረዘርኩልህ

አክባሪ ሊዲ
ሊዴያ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Fri Mar 18, 2005 8:53 pm
Location: united states

Postby ጃንሚዳ » Fri Jan 20, 2006 1:27 pm

ጣሴ wrote:
ጃንሚዳ wrote::lol: :lol: ወዳጄ ጣሴ ጎረምሳ እያለክ ነው ይሄ ይህ የሆነው
በጣም ይገርማል :!: ዕኔ እንኳን ደሜ የተንተከተውው በአባትህ ላይ ነው :!: ዕንደው ስንት ዕንጀራ ቢበላ ነው አይዞህ የደረሰብህን በደል ሁሉ ለአጋዚ ጦር ነገሬ ማነው ስምህ እንካን ማነህ ቸክቸክቸክ ችክ አትበል በቅድሚያ ለመቸክቸክ የቾከልክ ትመስላለህ ጃንሚዳ ነህ ስምህ ባህሪህን ይገልጻል የኛ ለፍርድ ቾካይ ለነገሩ ደምህ መንተክተኩ ላንተ ከባድ ነው ለምን ብትል ያለ አባት ነው ያደከው መሰለኝ :lol: እኛ ግን በዚህም በዚያም ያባትን ፍቅር አይተነዋል ::
:D ምታሳዝነው ግን አንተ ነህ አባቴን ለአጋዚ አሳልፈህ ልትሰጠው ማሰብህ አይይይ ከነሱም ለይቼህ አላይህም ለምን መአቀብ አትጥሉበትም የስንት እንጀራ ቢበላ ነው ላልከው እንዳንተ ያለ አባት አላደኩም እሱ በሰጠኝ ገንዘብም ነበር በብር ከሰባ አምሳንቲም እየገዛሁ ለፍቅርቻን መስዋት ስሆን የነበረው ነብሴ በተረፈ ነዘነዝኩህ መሰለኝ ግን አንድ ነገር ልምከርህ አባት ያለህ አይመስለኝም እና ያሳደጉህን ሰዎች አባቴን አሳውቁኝ ብለህ ጠይቃቸው ያባትን ፍቅር ማወቅ አለብህ አይ እንዳንተ ይደበድበኛል ብለህ አትፍራ ከኔ ታሪክ በይበልጥ ያንተ ያለ አባት መቅርት ያሳሰበው ጣሴ ጣሱካ የ ኩባያው ጋደኛ ነኝ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ ጣሴ :lol: እውነትም እንደስምክ ጣሳ ራስ ነህና!! ስላባቴ ትንሽ ላጭውትህ ዕስቲ ጣስዬ ጣሳ ራስ ከልብህ ስማኝ::የኔ አባት አታውቀውም ነው ያልከኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅ እንኳን እኔ አንተም ታውቀዋለህ የኔን አባት <ምን አልባት ከረሳህ ላስታውስህ ሱማሊያ የምትባል ትንሽዬ ሀገር ያንተን አባት የኮቱ የውስጥ ገበር እስኪታይ ድረስ ስታራውጠው የድረሱልኝ ጥሪው ኩባ ድረስ ደርሶ ጀግናው አባቴ ያንተን አባት አድኖ ትዕቢተኛውን ሱማሌ ገርፎ አብሩኣል:;ያ አባትህ ይህችን ቀን የሚረሳ አይመስለኝም ::ዛሬም አጋዚ አስቸገረኝ ጩህእትህን ካከለጥከው ከፈራህ አጋዚንም ቢሆን መገረፍ የሚችል ነው የኔ አባት እናም እንድታውቅልኝ የምፈልገው የኔ አባት እንኳን እኔን ለማስደግ ሊሰንፍ ይቅርና ያንተንም አባት አስተዳድሮኣል እሺ አንተ ጣሳ::ጣሳ አልነበር ስምክ ዱሮስ ከጣሳ ራስ ጭንቅላትህንም ለጠላ መጠጫ ሽክና ወይ ጣስ ብታደርገው ያ አረመኔው አባትህ ይደሰታል::
በነገራችን ላይ የሀገሬ ሰዎች በዳንተ አይነቱ ጣሳ ራስ የጨው እቃ ሲናደዱ""ፒንቼ ማድሬ""ይላሉ!ዕናም አንተ ማለት የሆንክ ፒንቼ ማድሬ ነገር ነህ!!በተረፈ ይህንን ቡሀቃ አፍህን ከለማኙኣ ፍቅረኛህ ጋር የሰባ አምሳንቲም ዕንጀራ ብላበት::
አክባሪ ጃንሚዳ
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

Postby ሳምሶን13 » Fri Jan 20, 2006 3:13 pm

አይ ጣሳቸው አሪፍ ቀፋይ ነህ በመቺ አመተምህረት መሆኑን እረስቺው ነው እንጂ ይህ አንተ የጻፍከውን የፍቅር ታሪክ በእውነተኛ ፍቅር ጋዚጣ ላይ አንብቢዋለው አይ አንተ ትንሽ ጹሁፎ ላይ ጨመርክበት እንጂ አንብቢዋለው ብቻ አሪፍ ነው

ጃንሚዳ እንዲት ነህ አማን ነህ ወይ ምነው ጣሳቸውን ወረድክበት መኪና ዘዋ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: በሳቅ ነው የሞትኩ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

አለመግባባት እኝኝኝ

Postby ጣሴ » Fri Jan 20, 2006 3:50 pm

ጃንሚዳ wrote:
ጣሴ wrote:
ጃንሚዳ wrote::lol: :lol: ወዳጄ ጣሴ ጎረምሳ እያለክ ነው ይሄ ይህ የሆነው
በጣም ይገርማል :!: ዕኔ እንኳን ደሜ የተንተከተውው በአባትህ ላይ ነው :!: ዕንደው ስንት ዕንጀራ ቢበላ ነው አይዞህ የደረሰብህን በደል ሁሉ ለአጋዚ ጦር ነገሬ ማነው ስምህ እንካን ማነህ ቸክቸክቸክ ችክ አትበል በቅድሚያ ለመቸክቸክ የቾከልክ ትመስላለህ ጃንሚዳ ነህ ስምህ ባህሪህን ይገልጻል የኛ ለፍርድ ቾካይ ለነገሩ ደምህ መንተክተኩ ላንተ ከባድ ነው ለምን ብትል ያለ አባት ነው ያደከው መሰለኝ :lol: እኛ ግን በዚህም በዚያም ያባትን ፍቅር አይተነዋል ::
:D ምታሳዝነው ግን አንተ ነህ አባቴን ለአጋዚ አሳልፈህ ልትሰጠው ማሰብህ አይይይ ከነሱም ለይቼህ አላይህም ለምን መአቀብ አትጥሉበትም የስንት እንጀራ ቢበላ ነው ላልከው እንዳንተ ያለ አባት አላደኩም እሱ በሰጠኝ ገንዘብም ነበር በብር ከሰባ አምሳንቲም እየገዛሁ ለፍቅርቻን መስዋት ስሆን የነበረው ነብሴ በተረፈ ነዘነዝኩህ መሰለኝ ግን አንድ ነገር ልምከርህ አባት ያለህ አይመስለኝም እና ያሳደጉህን ሰዎች አባቴን አሳውቁኝ ብለህ ጠይቃቸው ያባትን ፍቅር ማወቅ አለብህ አይ እንዳንተ ይደበድበኛል ብለህ አትፍራ ከኔ ታሪክ በይበልጥ ያንተ ያለ አባት መቅርት ያሳሰበው ጣሴ ጣሱካ የ ኩባያው ጋደኛ ነኝ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ ጣሴ :lol: እውነትም እንደስምክ ጣሳ ራስ ነህና!! ስላባቴ ትንሽ ላጭውትህ ዕስቲ ጣስዬ ጣሳ ራስ ከልብህ ስማኝ::የኔ አባት አታውቀውም ነው ያልከኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅ እንኳን እኔ አንተም ታውቀዋለህ የኔን አባት <ምን አልባት ከረሳህ ላስታውስህ ሱማሊያ የምትባል ትንሽዬ ሀገር ያንተን አባት የኮቱ የውስጥ ገበር እስኪታይ ድረስ ስታራውጠው የድረሱልኝ ጥሪው ኩባ ድረስ ደርሶ ጀግናው አባቴ ያንተን አባት አድኖ ትዕቢተኛውን ሱማሌ ገርፎ አብሩኣል:;ያ አባትህ ይህችን ቀን የሚረሳ አይመስለኝም ::ዛሬም አጋዚ አስቸገረኝ ጩህእትህን ካከለጥከው ከፈራህ አጋዚንም ቢሆን መገረፍ የሚችል ነው የኔ አባት እናም እንድታውቅልኝ የምፈልገው የኔ አባት እንኳን እኔን ለማስደግ ሊሰንፍ ይቅርና ያንተንም አባት አስተዳድሮኣል እሺ አንተ ጣሳ::ጣሳ አልነበር ስምክ ዱሮስ ከጣሳ ራስ ጭንቅላትህንም ለጠላ መጠጫ ሽክና ወይ ጣስ ብታደርገው ያ አረመኔው አባትህ ይደሰታል::
በነገራችን ላይ የሀገሬ ሰዎች በዳንተ አይነቱ ጣሳ ራስ የጨው እቃ ሲናደዱ""ፒንቼ ማድሬ""ይላሉ!ዕናም አንተ ማለት የሆንክ ፒንቼ ማድሬ ነገር ነህ!!በተረፈ ይህንን ቡሀቃ አፍህን ከለማኙኣ ፍቅረኛህ ጋር የሰባ አምሳንቲም ዕንጀራ ብላበት::
አክባሪ ጃንሚዳ
ሰላም ቸክ ችክ ችክ በማለትህ ልንስማማ አልቻልን ግን በጣም ምትገር ሰው ነህ ልክ አባት እንደሌለው ሰው አፍህን ስትከፍት ያላባት ያደክ መስሎኝ ነበር አባት እንዳለህ በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል ለዛውም የኩብር ዘበኛ ልጅ ስለ አባትህ ብዙ ብለሀል ግን እዚህ ላይ የአባትህን ታሪክ እንድትነግረን አልፈለግንም በአባትህ አኮራህን በጣም ደስ ብሎናል አባትህ ጥሩ ሰው አገር ወዳጅ ለኔ አባት የሚተርፍ ጥሩ አባት ነበረህ ግን የሚያሳዝነው ነገር አሁንም እርግጠኛ ሁን አንተ በሱ አልወጣህም ለምን ብትል አንተና አባትህ አራምባና ቆቦ ናቹሁ ምናልባት ጥሩ ሰው ስለነበር አባቴ የምትለው ሰውዬ ከመንገድ አግኝቶህ አሳድጎህ እንዳይሆን ለምን ብትል ሰውን መርዳት ስለሚፈልግ :cry: እና ጥሩ ሰውም ስለነበር ግን እንዳንተ አይነቱ አባቱን ሚፈልግ አይመስለኝም ለምን ብትል የአባትን ጣዐም ስለማታውቀው እና እዚህ ላይ ልልህ ምፈልገው ነገር ቢኖር መቼም አባትህን ማፈላለግ ሰልችተሀል በቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ስላፈቀርካት ጋዳኛህ አውጋን ግን አደራ እንደ አባትህ እንዳትረሳት :D :( :roll: ያንተው ጣሳ ራስ ነኝ ከጠላ ተራ :twisted: :evil:
ጣሴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:44 pm
Location: united states

ማበረታቻ

Postby ማህቡብ » Sat Jan 21, 2006 7:11 am

መውደድ ጥሩ ነገር ማፍቀር መልካም ስራ

በጣሴና ሚሚ ተዘርቶ በጋራ

ጊዜን ሳይጠብቁ በመሼጥ እንጀራ

እንዲህ ነው ተምሳሌት የፍቅር አዝመራ

እስቲ ደሞ አውራልን ጣሱካ ዘመዴ

ቁዋጥረህ የያዝከውን ያለውን በሆዴ

ከሚሚ በህዋላ እዚሁ ዋርካው ቤት

ሞክሮህ ከሆነ አጅሬ እንደዘበት
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

Postby ትትና » Sat Jan 21, 2006 9:17 am

ጣሴነት:- እኔኳን እጽፍ ነበር ግን ከጀመርኩት አርስት ጋር ይጋጭብኝና አንባቢዎቼን አበሳጫለሁ ብዮ ነው እንጂ ዝክዝክ ነበር የማደርገው እኔ ቲቴክስ ማንን ፈርቼ:: ሶቂ ትትና ጠረጴዛ ላይ ቆማ ነው ማብራሪያ የምሰጠው እንዳለው!

አክባሪህ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

Postby ጣሴ » Sat Jan 21, 2006 10:28 am

ትትና wrote:ጣሴነት:- እኔኳን እጽፍ ነበር ግን ከጀመርኩት አርስት ጋር ይጋጭብኝና አንባቢዎቼን አበሳጫለሁ ብዮ ነው እንጂ ዝክዝክ ነበር የማደርገው እኔ ቲቴክስ ማንን ፈርቼ:: ሶቂ ትትና ጠረጴዛ ላይ ቆማ ነው ማብራሪያ የምሰጠው እንዳለው!

አክባሪህ
ሰላም እህታችን እዚህ ላይ የራስን ታሪክ ማስቀመጥም አለማስቀመጥም መብታቹሁ በህግ የተጠበቀ ነው ለምን ብትይ ወደዚህ ሲገባ ያለክፍያ ስለሆነና እንዲሁም በኔ በኩል ያለሽልማት የተዘጋጀ ስለሆነ የመብቱ ተጠቃሚ እንደ ሆንሽ ይገባኛል አንባቢዬን ያበሳጭብኛል ላልሽው ደግሞ መብትሽ በህግ የተጠበቀ ነው አንቺ ደስስስስስስስስ ያለሽን ማድረግ መብትሽ ነው ትርፍም ሆነ ኪሳራ ስለሌለው የመሰለሽን ብታደርጊ ደስ ይለኛል ያንቺው አክባሪሽ ጣሴ ጣሱካ ካካ :wink:
ጣሴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:44 pm
Location: united states

Re: ማበረታቻ

Postby ጣሴ » Sat Jan 21, 2006 11:37 am

ማህቡብ wrote:መውደድ ጥሩ ነገር ማፍቀር መልካም ስራ

በጣሴና ሚሚ ተዘርቶ በጋራ

ጊዜን ሳይጠብቁ በመሼጥ እንጀራ

እንዲህ ነው ተምሳሌት የፍቅር አዝመራ

እስቲ ደሞ አውራልን ጣሱካ ዘመዴ

ቁዋጥረህ የያዝከውን ያለውን በሆዴ

ከሚሚ በህዋላ እዚሁ ዋርካው ቤት

ሞክሮህ ከሆነ አጅሬ እንደዘበት
ማህቡባችን በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሰላም ነህ ወዳጄ ዋርካ ውስጥ@ቅቅቅቅቅቅ ወደድኩ እንጂ አላፈቀርኩም ገጠመኝህን ወድጄዋለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለኔ ደግሞ ዋርካ ውስጥ ማፍቀርም አልፈልግም እንዳላፈቅር ደግሞ ጸሎት አድርግልኝ ለምን ብትል በአሁኑ ሰአት በጣም ደስ የሚል ትዳር ውስጥ ነኝ አጀማመሩ ያማረ መጨረሻውን ያሳምርልኝ አክባሪክ ጣሴ ጣሱካ ካካካ :D አሚን
ጣሴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:44 pm
Location: united states

Postby ሚሚዋ » Sat Jan 21, 2006 1:33 pm

ወይ ጣሴ እውነትህ ከሆነ በጣም የሚያሳዝን ነው ግን መጀመሪያ ልክ ከሀገር እንደወጣህ የመጀመሪያ ፍቅረኛህ ማግኘት ነበረብህ ያ! በእንጥልጥል የቀረውን ፍቅር መቀጠል ነበረብህ በቃ የመጀመሪያውን እግዚያብሄር አልፈቀደውም ማለት ነው የመጀመሪያ ፍቅረኛህ አሁን ያለችበትን ሁኔታ ታውቃለህ?
ስላም ሁኑ
God bless you
ሚሚዋ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Wed Sep 08, 2004 10:00 am
Location: united states

Postby ጣሴ » Sat Jan 21, 2006 3:52 pm

ሚሚዋ wrote:ወይ ጣሴ እውነትህ ከሆነ በጣም የሚያሳዝን ነው ግን መጀመሪያ ልክ ከሀገር እንደወጣህ የመጀመሪያ ፍቅረኛህ ማግኘት ነበረብህ ያ! በእንጥልጥል የቀረውን ፍቅር መቀጠል ነበረብህ በቃ የመጀመሪያውን እግዚያብሄር አልፈቀደውም ማለት ነው የመጀመሪያ ፍቅረኛህ አሁን ያለችበትን ሁኔታ ታውቃለህ?
ስላም ሁኑ
ሰላም ሚሚ ወይ ጣሴ እውነት ከሆነ @ በትክክልም እውነት ነው በንጥልጥል ላልሽው እኔ ጣሴ ከሳ ጋር መኖር አልችልም ይታይሽ 14 አመት ቀላል አይደለም እዚህ ላይ ልብ በይ ከዚህ በፊት ስላፈቀርነው ሰው ልንረሳው የማንችለውን የመጀመሪያ ፍቅረኛችን እናውጋ ነበር ያልኩት እ/ር ይመስገን ሚሚን ባጣ በሚሚ የምትተካ ሰጥቶኛል ጅምሩ እንዳማረ ሁሉ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ አሚን ለሳም መጀመሪያው ያማረና መጨረሻው የሚያምር ትዳር ይዛም ልትሆን ይችላል እ/ር ይርዳት አመሰግናለሁ ሚሚዬ ስለአስተያየትሽ ግን ........ ለውሳኔ አንቾክል :wink: ወዳጅሽ ጣሴ ጣሱ ካካካካ
ጣሴ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:44 pm
Location: united states

Postby ማህቡብ » Sat Jan 21, 2006 5:13 pm

[/code]
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

Re: አለመግባባት እኝኝኝ

Postby ጃንሚዳ » Sat Jan 21, 2006 5:33 pm

ጣሴ wrote:
ጃንሚዳ wrote:
ጣሴ wrote:
ሰላም ቸክ ችክ ችክ በማለትህ ልንስማማ አልቻልን ግን በጣም ምትገር ሰው ነህ ልክ አባት እንደሌለው ሰው አፍህን ስትከፍት ያላባት ያደክ መስሎኝ ነበር አባት እንዳለህ በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል ለዛውም የኩብር ዘበኛ ልጅ ስለ አባትህ ብዙ ብለሀል ግን እዚህ ላይ የአባትህን ታሪክ እንድትነግረን አልፈለግንም በአባትህ አኮራህን በጣም ደስ ብሎናል አባትህ ጥሩ ሰው አገር ወዳጅ ለኔ አባት የሚተርፍ ጥሩ አባት ነበረህ ግን የሚያሳዝነው ነገር አሁንም እርግጠኛ ሁን አንተ በሱ አልወጣህም ለምን ብትል አንተና አባትህ አራምባና ቆቦ ናቹሁ ምናልባት ጥሩ ሰው ስለነበር አባቴ የምትለው ሰውዬ ከመንገድ አግኝቶህ አሳድጎህ እንዳይሆን ለምን ብትል ሰውን መርዳት ስለሚፈልግ :cry: እና ጥሩ ሰውም ስለነበር ግን እንዳንተ አይነቱ አባቱን ሚፈልግ አይመስለኝም ለምን ብትል የአባትን ጣዐም ስለማታውቀው እና እዚህ ላይ ልልህ ምፈልገው ነገር ቢኖር መቼም አባትህን ማፈላለግ ሰልችተሀል በቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ስላፈቀርካት ጋዳኛህ አውጋን ግን አደራ እንደ አባትህ እንዳትረሳት :D :( :roll: ያንተው ጣሳ ራስ ነኝ ከጠላ ተራ :twisted: :evil:
ጣሴው ያባቴን ውለታ ባለመርሳትህ ከልቤ አድንቅሀለሁኝ!
አንድ ደግሞ ነገር ልንገርህ :lol: ምንም እንኳን ጣሳ ብትሆንም አንድ ነገር ባስታውስህ ቢያንስ አንተ ባይገባህም የህሊና እረፍት አገኛለሁኝ ቢያንስ በመንገሬ::
ይሄውልህ ለምንድን ነው በተለይ የኛ ሀገር ሰዎች ማለቴ አንተንም ይጨምራል እንደውም አንተ ጥሩ ምሳሌ ሆንክልኝ::
ጥያቄው''ለምንድን ነው የኛ ሀገር ሰዎች እናትና አባቶቻቸው የመጨረሻ እያሰቃዩኣቸው,በጭቃኔ እያሳደጓቸው ሰፈርተኛው እያየ;'''እናቴ ወይንም አባቴ ጨካኝ ሰው አይደለም ብለው ሽንት ገትረው የሚከራከሩት;'''ውሸት ምን ይሰራል ABUSED ከሚያደርግ ቤተሰብ የወጣ ሰው አባቴ ABUSIVE ነበረ ብሎ ለማውራት ምን ያስፈራዋል::ቢያንስ እውነቱን አይናገርም ለምን አስዋሸው? ጣሴ :twisted: ስላባትህ ከላይ የጻፍከው ባባትህ ላይ ቢያናድደኝም ውሸትህ ደግሞ የበለ :twisted: አጭሶኛል!!ዕኔ እኮ ያልኩት አባትህ በወጣትነቱ እና ባለመማሩ ያደረገው ሊሆን ይችላል;;ወይንም ያንተ አይቶች አሰቃይተውትም ይሆናል ከነርሱ ያየውን አስተዳደግ አሳይቶህ ይሆናል?ቢያንስ ግን አሁን ተንሮ በሰለጠነው ጊዜ አንተን ልጁን ይቅርታ ይጠይቅ ባይ ነኝ::አንተም ተምረህ ልጆችህን እርሱ ባስደገህ አይነት ሳይሆን በተለየ መልኩ አሳድግ ማለቴ ነበር::ሌላው አባትህ የለህም ላክልከኝ እኔ እየጨፈጨፈ ውሸት እያስተማረ ከሚያሳድገኝ አባት ይልቅ ጎዳና ተወልጄ ጎዳናው ላይ ባድግ ይሻለኛል::ቅቅቅቅቅቅቅ ከሙሉ ነጻነት ጋር ተግባባን::ጣሳቸው!!
አክባሪህ ጃንሚዳ :!:
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 6 guests