ጉዞ ወደ .......

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ጉዞ ወደ .......

Postby እንቁየ » Wed Jan 18, 2006 2:00 pm

ሽምግልና አፋፍ ላይ ሆኖ
ቁልቁል እያየኝ በአርምሞ
በእፎይታ አልጋው ላይ ተጋድሞ

ቆሜ ቁልቁል እያዩኝ
''ለእኒ አታስብ ላታቆየኝ
ፍቅር ዝራ ልጅ''አልኝ

የወጣውን ዳገት ጉዞ
እያየው ቁልቁል ተክዞ
የእድሜን መስላል እርዝማኔ
አቀበቱን ገና ምደክምበትን እኔ;;
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

Postby (ቲቲዪ) » Wed Jan 18, 2006 10:00 pm

ህምምምምምም እንቁዪ አይዞን አትፍራ

እኔም ተናግሬዋለሁ እኮ መላጣዎች እርጅና የሚጀምራችው ከጸጉራችው ነው ይልቁኑ እኔን አግባኝና ተገላገለው,

ያንተው ቲቲዪ
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Postby እንቁየ » Thu Jan 19, 2006 4:08 pm

ዋውውውው ታድየ በቃ በአንድ አፍ ያው ስርጋችን ዋርካስር እናደርግና በዋርካ ጋደኛኦቻችን እንታጀብ አለንን
መልካም ቀን

ቃል ቃል ነው
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests