አማሪኛ ሶፍትዌር እፈልጋለው

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አማሪኛ ሶፍትዌር እፈልጋለው

Postby ፈላስፋ » Thu Jan 19, 2006 2:17 am

ሰላም ወገኖች እንዴንት ናችሁ...

የአማርኛ ሶፍትዌር ፎንት ፈልጌ ነበር.. በዚ ሳይበር ኢትዮጵያ ላይ የምንጠቀምበት ስለለመድኩት የዚን አይነት ፈልጌ ነበር:: ከየት ላገኘው እንደምችል እንድትጦቁሙኝ አስቀድሜ ምስጋናዬን አቀርባለው::

አክባሪያችሁ
ፈላስፋ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Wed Feb 18, 2004 9:05 pm
Location: united states

Postby አኒታ » Thu Jan 19, 2006 2:48 am

ሰላም ወንድም.. በጥቂቱ ፍላጎትህን ይህ ሳይት እንደሚፈታልህ አምናለሁ..ይህ ካንሆነ ፍላጎትህ አስታውቀን!
http://www.selamta.net/downloads.htm
አክባሪህ
አኒታ
ቺርስ በቅራሪ..!
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby እማማ እርጎየ » Thu Jan 19, 2006 2:31 pm

ፈላስፋ እንዴት አደርክ?

እዚህ ዋርካ የምንጠቀምበት የአማርኛ ፎንት ግእዝ ጌትዌይ የሚባለው መሰለኝ:: ለኔም ለመጻፍ ቀላል ሆኖ ስላገኘሁት ወደ $90 አካባቢ አውጥቼ ነው የገዛሁት:: በነገርህ ላይ በነጻ የሚገኝ አለ ...ከኢንተርኔት ላይ ዳውን ሎድ የምታደርገው ማለት ነው /ይሄ ይጠፋሀል ብየ ሳይሆን በዛው ለመጠቆም ነው የኔ ልጅ/:: ግን እሱ አጻጻፉ እንደ ግእዝ ጌት ዌይ አይደለም:: ግን የልምምድ ጉዳይ ነው እንጂ እሱም ቢሆን አይከብድም::

እንግዲህ እሱን መሞከር ከፈለክ ያው ጎጎል ወይም ያሁ ገብተህ ...ሰርች ማድረግ ነው :: Geez Gate Way መሰለኝ:: እስኪ ሞክረው የኔ ልጅ

ሰላምህ ይብዛ::
እናትህ ነኝ
ከሰፊው አሜሪካ
እማማ እርጎየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 279
Joined: Wed Dec 21, 2005 7:25 pm

ድንቅ ምክር እማማ እርጎዬ

Postby ዲጎኔ » Thu Jan 19, 2006 10:55 pm

እማማ እርጎዬ

ለዛ ስላለው ሀይማኖታዊም ሆነ ማህበራዊ ምክርዎ መድሀኒአለም ይስጥልኝ:አሁንም ያሰንብትዎ::

ይሄ አኒታ የጠቆመችን Win zip የአማርኛ ሶፍት ዌር ሊቸበችብ በየተለያዩ መድረኮች የሚራኮት ነው:: አንድ የአበሻ ትርጉም ቢሮም በኮሚሽን ሽርክና የሚያስተዋውቀው ነው::ጉዳዩ እውነተኛና አስተማማኝ ቢሆን ቢከፈል ምንም አይደለም ግን ይህንን የሚያረጋግጥ ወገን አላየሁም::

በተረፈ ለንግድ ካልሆነ ሎድ በማድረግ የሚተባበር አንድ ኢትዮጵያዊ የኮምፒተር ኢንጂነር አለ ብለውኝ እየጠበቅሁ ነውና ሲደርሰኝ አሳውቃለሁ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests