ኡአኡአኡአኡ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ኡአኡአኡአኡ

Postby hmmmm » Fri Jan 20, 2006 12:13 pm

እውነት Habte Metku ሞተ?????????????????????????????????????????????????? :( :( :( :( :( :( :( :( :( :(
hmmmm
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Feb 17, 2005 5:06 pm
Location: united states

ምነው እረ ..........ምነው

Postby ነገርኩ/ዋ » Fri Jan 20, 2006 12:37 pm

ምንድን ነው ምታሰማን ምን ሆኖ ነው እረ ............

ለቤተሰቦቹ ለጎደኞቹ እናም ለአድናቂው ለሀገሪ ህዝብ መጽናናትን እመኛለው
ነብስ ይማር !!አሜን !!
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

Postby ትትና » Sat Jan 21, 2006 9:18 am

በስመአብ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን!!! ምንድነው ደሞ?
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

Postby አክየ » Sat Jan 21, 2006 11:46 am

እኔ እስካሁን ምንም አላመንኩም በዚህ ነገር ግን ምን ሁኖ እንደሞተ ብታስረዱን ታሞ ወይስ አደጋ ወይስ ምንድን ሁኖ ነው የሞተው
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby hmmmm » Sun Jan 22, 2006 1:34 am

አክየ its true. Go to waltainfo.com and listen to the news of January20. Really sad......He will be missssssssssssssed :( :( :( :( :( :( :( :( :( :( :( :( :( :( :(
አክየ wrote:እኔ እስካሁን ምንም አላመንኩም በዚህ ነገር ግን ምን ሁኖ እንደሞተ ብታስረዱን ታሞ ወይስ አደጋ ወይስ ምንድን ሁኖ ነው የሞተው
hmmmm
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Feb 17, 2005 5:06 pm
Location: united states

Postby እማማ እርጎየ » Mon Jan 23, 2006 2:40 pm

ሰላም እንደምን ዋላችሁ?

የሀብቴ ነፍስ ይማረው:: የመጽናናት አምላክ የሆነው እግዚአብሄር ለቤተሰቦቹም በተለይ ደሞ ለወላጅ እናቱ /አንድ ጊዜ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስላየሁዋቸው ሀሳቤ ላይ እየመጡ አስለቀሱኝ...ልጅን ማጣት ከባድ ሀዘን ነውና/ መጽናናቱን ይስጣቸው::

የህብቴ እናት አይዞዎት...የርስዎ ልጅ በኖረባት አጭር የህይወት ዘመኑ ብዙ ቁምነገርን ሰርትዋል, እግዚአብሄር በሰጠው ችሎታው ሁላችንንም ሲያስደስት ነው የኖረው...አይዞዎት:: ስንቱ አለ መሰለዎት ከተወለደ ጀምሮ መልካም ነገር ሳያደርግ ለሞት የሚበቃ....ይሄን እያሰቡ ተጽናኑ::...ደሞ እናቴ ስንቱ ነው በየመንገዱ ላይስ የቀረው:: ታሞ መሞትም እኮ ጸጋ የሆነበት ጊዜ ነው :: ይህን ስልዎት የሀዘንዎት ክብደት ሳይሰማኝ ቀርቶ አይደለም ::ልጅ ያውም ሀብቴን የመሰለ ተጫዋች ልጅ በምንም እንደማይተካ ይገባኛል....ቀላል ነገር እንዳልሆነ አውቃለሁ:: የህብቴ እናት ..መድኃኒአለም ያጽናናዎት...ሀዘንዎትን ያስረሳዎት::

መድኃኒአለም ከርስዎ ጋር ይሁን::
እማማ እርጎየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 279
Joined: Wed Dec 21, 2005 7:25 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests