አስቂኝ ፎቶዎች

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አስቂኝ ፎቶዎች

Postby ቀስት1 » Sun Jan 22, 2006 1:07 am

ብዙ አስቂኝ ፎቶዎች አሉኝ ግን እንዴት ፖስት ማረግ እንደምችል ንገሩኝ:: በኮፒና ፔስት አልሰራ ስላለኝ ነው::
ቀስት1
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Jan 12, 2006 8:21 am

Postby አክየ » Sun Jan 22, 2006 10:19 am

እዚህ ላይ ተጫን


የተከበርክ/ሽ ከላይ ካለው ሊንክ ግባና ብሮውስ አድርገህ ስዕሉን ትመርጥና ከታች

upload and give me links የሚለውን ክሊክ አድርገህ ከሚሰጥ.
ሊንኮች ውስጥ የመጨረሻውን copy text ti clipboard የሚለውን
ትምርጥና ከዚህ ከዋርካ ላይ መጥተህ ፔስት አድርገው
ፔስት የምታደርገው ctrl+v በመጫን ነው
Last edited by አክየ on Mon Jan 23, 2006 10:23 am, edited 1 time in total.
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

እኔም አመሰግናለሁ

Postby ይስሀቅ » Sun Jan 22, 2006 9:03 pm

አንተ ባልከው መሠረት እኔም ተማርኩ:: እስኪ ከተሳካልኝ በአልከው መሠረት ያው የተደጋገመ ስዕል ፔስት አድርጌ ልሞክር::
አመሰግናለሁ
<A HREF='http://www.thefreeimagehosting.com/Uploads/Images/5037789062500mele.1.jpg'>http://www.thefreeimagehosting.com/Uploads/Images/5037789062500mele.1.jpg</A><BR>
ይስሀቅ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Sun Jan 18, 2004 1:17 pm

አመስግናለሁ

Postby ቀስት1 » Sun Jan 22, 2006 11:39 pm

አክዬ በጣም አመሰግናለሁ እንግዲህ አስቂኝ ፎቶዎችን በቅርቡ ፖስት አደርጋለሁ:: በዚሁ አጋጣሚ ደግሞ ድምፅና የቪዲዮ ምስሎችም እንዴት ፖስት እንደሚደረግም ብትነግረኝ አልጠላም::

አክባሪክ ቀስት ነኝ
ቀስት1
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Jan 12, 2006 8:21 am

Postby አክየ » Mon Jan 23, 2006 10:25 am

ቀስት የቪዲዮውን ሊንክ ጻፈው እና እነግርሀለሁ ወይም ሊንኩን ብቻ መስጠት ነው ከኔ በበለጠ ግን ቀብራራው ትምህርት እና ጌታ ፎርጌት ዚስ በእንደዚህ አይነት ነገር የተካኑ ሳይሆኑ አትቀርይን
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

ቪዲዮ

Postby ቀስት1 » Mon Jan 23, 2006 7:34 pm

አክዬ :- ስለትብብርህ በጣም አመሰግናለሁ !
ለሙከራ ይሄንን አዲስ ቪዲዮ ሊንኩን ልኬአለሁኝ እና ሌሎችም ስላሉኝ እንዴት ፓስት እንደማደርግ ንገረኝ::

http://www.kinjit.org/static/member_upl ... poetic.wmv

ወይም ከዌብ ሳይቱ ውስጥ የግጥሙን ቪዲዮ ተመልከተው::

አክባሪክ ቀስት
ቀስት1
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Jan 12, 2006 8:21 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests