ተነሥታችሁ ተቆጠሩ!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ተነሥታችሁ ተቆጠሩ!

Postby ራስ ፈቃደ » Wed Jan 25, 2006 10:43 pm

አማርኛ መጽሐፍ ካቻሉ ለምን መጣጥፎች ለዊኪፔድያ አይጨምሩም? አሁን 211 መጣጥፎች ብቻ አሉን, እነዚህም በጥቂት ሰዎች ብቻ ተጻፉ:: ነገር ግን በዊኪፔድያ ማንም ሰው መጻፍ ይችላል:: በነጻ ነው ቀላልም ነው - ብዕር ስም እንኳ ማውጣት አያስፈልግም; አንድ ቀን ይህ እንደ ሌሎች ቋንቋዎች ትልቅ የዕውቀት ማከማቻ ሊሆን ይችላል::

የዊኪፔድያዎች ተራ በየቋንቋው ለዛሬ, ጥር 17 1998:

1. እንግሊዝኛ 937,645 መጣጥፍ
2. ጀርመንኛ 346,016 መጣጥፍ
3. ፈረንሳይኛ 229,821
4. ፖሎኛ 197,675
...
9. ፖርቱጊዝ 97,651
15. ዴንማርክ 37,921
16. ኤስፐራንቶ (ሰው ሰራሽ ቋንቋ) 31,715
17. ዕብራይስጥ 31,057
18. ሀንጋሪ 24,365
19. ካታላን (የስፓንኛው ቀበሌኛ) 24,199
20. ቸክ 23,581
21 ስሎቪን 22,900
...
37. ዐረብኛ 11,021
38. አይስላንድኛ 8,743
39. ፋርስ 8,740
49. አፍሪካንስ 4,640
53. ሮማይስጥ (ዛሬ የማይናገር) 4,282
64. ኩርድኛ (ኩርዲስታን) 2,396
65. ጠሉጉ (ደቡብ ህንደኬ) 2,338
69. ታጋሎግ (ፊሊፒንስ) 2,063
...
109 ናውሩኛ (7000 ተናጋሪዎች በዓለም ላይ): 211 መጣጥፍ
110 አማርኛ - (20 ሚሊዮን ተናጋሪዎች): 211 መጣጥፍ

http://am.wikipedia.org
am.wikipedia.org
ራስ ፈቃደ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Sun Aug 21, 2005 9:31 pm
Location: united states

Postby አኒታ » Thu Jan 26, 2006 6:27 pm

ሰላም ለጸሀፊው... የላከውን ድህረ ገጽ ከዚህ በፊትም ተመልክቼዋለሁ እና ግን ብዙ ሊነሱ ሚግባቸው ሀሳቦች እንዳሉ እገምታለሁ.. በርግጥ ያንን ሳይት ለየት ሊያረገው ይገባል ባይ ነኝ.. ለማንኛውም እኔ ዜናውን ከማደንቀው የድህረ ገጹ አንዱ እይታዬ ነው.. ምክኒያቱም ወደ ሚፈለጉ ሌላ አማራጭ ገጾች ይወስዳል.. ይህም ብዙዎች ሌሎችን ድህረ ገጾች እንዲመለከቱ ይጋብዛል .. እንደ እኔ አስተያየት ደግሞ... ወደ አማርኛ ሲዘዋወር ቃሉ ትንሽ የ ትእዛዝ ይመስልል.. :lol: አለ አይደል.. ሂጂ ወደዛ.. ዞር በል ከዚህ..አይቻልም! እና እንደ ገባሁ ሰሞን አስቆኝ ነበር እርሶንስ ይህ አጋጥሞታል :lol: ለዳግም ጉብኝቴ ግን ከታች አስተያየት ሰጥቻለሁ!! ሌሎችም ይሳተፉበት! እስኪ ኢትዮጵያኖች ከአለም በተሻለ ሪከርዱን እናሻሽል እዛም ላይ ቸክቸክ እያደረግን :idea:
አክባሪህ
አኒታ
ቺርስ በቅራሪ!
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests