አዲስ:ተሳታፊ:እንደምትቀበሉ:ተስፋ:አለኝ:

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አዲስ:ተሳታፊ:እንደምትቀበሉ:ተስፋ:አለኝ:

Postby ፌቆ » Fri Jan 27, 2006 7:49 am

ሰላም:ይብዛላችሁ!!!!ዋርካ:ላይ:የሚጻፉ:ጽሁፎችን:ማንበብ:ይመቸኛል::
ዛሬ:ደግሞ:ለመጻፍ:ተነሳሳሁ:ምን:ይመስላችኍል?
አክባሪያችሁናአድናቂያችሁ::
ፌቆ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 01, 2005 12:37 pm
Location: ethiopia

Postby ትትና » Fri Jan 27, 2006 9:44 am

ፌቆነት: እንኳን ደህና መጣህልን/ሽልን!
ጥያቄ 1 ፌቆ ማለት ምን ማለት ነው?
ጥያቄ 2 ዋርካ እንዴት ነው?

አክባሪህ/ሽ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

Postby አክየ » Fri Jan 27, 2006 1:38 pm

ትትና ገና ከመግባቷ ጥያቄ አበዛሽባት ምነው በዚያው ልታባርሪያት ነው መሰል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ፌቆ » Fri Jan 27, 2006 1:59 pm

ሰላም ትህትና
ዋርካን በጣም ወድጀዋልሁ!!!!!!!!!!! ትምህርት የሚገኝበትና ጥሩ መዝናኛም ሆኖኛል:: ለዛም ንው ለመቀላቀል የወሰንኩት::
ወደ ሁለተኛው ጥያቄ ልሂድ
ፌቆ ማለት በጣም የምትሮጥ እንሰሳ ናት እናላችሁ እኔም በልጅንቴ በጣም መሮጥ እወድ ስለነበር ይህን ያስተዋሉ የጎረቤታችን አዛውንት ፌቆ ብለው ስም አጡልኝ:: ከበቂ በላይ የመለስኩ መሰለኝ:: ሌሎች ጥያቄዎች ካሉዋችሁ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ::
አክባሪያችሁ
ፌቆ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 01, 2005 12:37 pm
Location: ethiopia

Postby ፌቆ » Fri Jan 27, 2006 2:09 pm

ውድ አክየ በቅድሚያ ለተለኮሱልኝ ሻማዎች ከፍ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳልሁ :oops: :: ግን በጥያቄ ብዛት እንደማልሸሽ ከወዲሁ ቃል እገባለሁ::
አክባሪያችሁ
ፌቆ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 01, 2005 12:37 pm
Location: ethiopia

Postby ትትና » Sat Jan 28, 2006 7:51 am

ፌቆነት:- መልሱ በጣም አጥጋቢ ነው! አመሰግናለሁ:: እንግዲህ ለመድ ለመድ ማድረግ ነው:: ዋርካ ውስጥ ያው ያገር ልጆች ነን ምንም ማፈር አያስፈልግም::

አክዮ:- ምን ላድርግ ብለህ ነው ከገባሁ በኃላ እማወራው ሳጣ የማላውቀውን መጠየቅ ጥሩ መግባቢያ ይሆናል ብዮ ነው::

አክባሪያችሁ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 2 guests