የዘፈኖች ግጥም

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የዘፈኖች ግጥም

Postby የዘመኑ አፄ » Mon Jan 30, 2006 2:41 pm

ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ/

ያስተሰርያል

ተጨማሪ ድምፆች/ ይሕዝብ አምፅ ለምሳሌ/ ይገደል/ ጃ ያስተሠርያል/ 2x

ግርማዊነታቸው ከዚህ ሠረገላ
ወደ ዋገን ወርደው ሲተኩ በሌላ
በአዛውንቶች ራስ ስልሳ ጉድጋድ ምሳ
አብዮት ሞላችው የተማሪ ሬሳ
ጃ ያስተሠርያል /4/

ብስራሰባት መርፌ በጠቀመው ቁምጣ
ለለውጥ ያጐፈረው ዙፋን ላይ ሲወጣ
እንደአምናው ባለቀን ያምናውን ከቀጣ
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ
ይቅርበለውና የበደለን ወቅሰህ
ምህረት አስተምረን አንድ አርግህ መልሰህ::
ጃ ያስተሠርያል/4/

ጃ ያስተሠርያል /2/
ዘፀዐት ለኢትዮጵያ ወደ ተስፋ ጉዞ
ባህሩን ሚሻገር እንደ ሙሴ ይዞ
ቅርብ ነው አይርቅም የኢትዮጵያ ትንሣኤ
በአንድነት ከገባን የፍቅር ሱባኤ
ጃ ያስተሠርያል
ፍቅር አጥተን እንጂ በረሀብ የተቀጣን
አፈሩ ገራገር ምድሩ መች አሳጣን
ኦሲሳ ኦሲሳ ኦሲሳ ማንዴላ
ይቅር አባብሎ እንዳስጣለው ቢላ
በተስፋዋ መሬት እንዲፈፀም ቃሉ
ሞፈሩን ያዙና ይቅር ተባባሉ::

ኢትዮጵያ አቢሲኒያ
ኢትዮጵያ ኤል
ሳባዊ እሥራኤል
ኢትዮጵያ አቢሲኒያ

ይሄም በከፋ ቃል ይሄንን ሲወቅሰው
ይሄም በጥላቻ ይሄንን ሲወቅሰው
መለየት አቃተኝ የሚበጀኝን ሰው
ኦ አስተሰርያል
ኤሉሄ ኤሉሄ ለማበበቅታኒ
ኢትዮጵያዬ አትሰማኝም ወይ በይ ማማዬ
ጃ ማለት ፈጣሪ መሰረይ ይቅርታ
እኛ ስንዋደድ ይሰማሻል ጌታ
ኤሎሄ ኤለ ሄ እማማዬ
እስቲ ተዋደዱ ይያያዝ እጃችሁ በልዩነታችሁ
አለበለዝያማ በምን ያስታውቃል እኛን መውደዳችሁ
አቤት ስቃይ አቤት ጠኔ
ሰማይ ጨክኖ በወገኔ
ስንት አሳልፈን አልቅሰን ስናባራ ብለን ወይኔ
እዚህጋ ደግሞ ሌላ ትኩሳት
ወገኔ አልቀ በወሲብ እሳት
እሳት እሳት

እረ አይነጋም ወይ ሌቱ ኢትዮጵያዬ
እማማዬ ሰባዊ እሥራኤል
እማማዬ እማማዬ
ተንስሂ ኢትዮጵያ ተንስሂ
ለአብ እግዚአብሔር ፀልይ
ወተመሃሊስ ለዛላፈ ላበ እግዚአብርኪ ፀልይ::
url=http://www.usersigs.com]Image[/url]
የዘመኑ አፄ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 204
Joined: Wed Jan 19, 2005 3:40 pm
Location: fiji

Postby እማማ እርጎየ » Mon Jan 30, 2006 8:13 pm

እና?
እማማ እርጎየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 279
Joined: Wed Dec 21, 2005 7:25 pm

Postby አክየ » Mon Jan 30, 2006 8:21 pm

እማማ እርጎየ wrote:እና?


ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እማማ በሳቅ ገደሉኝ
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests

cron