ለስብሀት ገ/እዝጋብሄር ሀውልት እናቁምለት!!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby መርፌ ወጊ » Sat Feb 04, 2006 12:36 pm

መጠይቅ አለኝ ስብሀትን አቃለሁ ለምትሉ---በተለይ ለዲጎኔ
ሁሌ ስለስብሀት ሳስብ bug--- የሚያደርገኝ ነገር ምን አለ መሰላቹ
ስሟ ጠፋብኝ ማናት UN ይሁን የሆነ ኦርጋናይዜሽን የምጸራ የቀድሞ ሚስቱ የወለደው ልጅ እንግሊዝ ይኖራል አይደል---bio-chemistry ምሩቅም ነው ሲል ከስብሀት አፍ ሰምተናል---አባቱን ይረዳል? የፈታችውስ እንደሚባለው ሌላ ሴት እየበዳ አስቸግሯት ነው?---ዲጎኔ ሲያካብድ የርጥባን እጅ ይጠብቃል ሲል የለማኝ ያህል አስቆጥሮታልና ያንን መጠየቄ ተገቢ ነው__
ቶሎ መልሱን አምጡ--
መርፌ ወጊ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Thu Feb 02, 2006 6:04 pm

Postby ብልግና? » Sat Feb 04, 2006 12:53 pm

ሰላም የአሁኑ መድፌ ወጊ የቀድሞዉ መንፌ ያችን ነገር በቃ ተዉናት ማለት ነዉ:: አሁን ወደ ጥያቄህ ልሂድና በቀጥታ አንተ እንዳሰብከዉ እርጥባንነት ሳይሆን ዘመናዊ ስሙን ቅፈላን ግን በአሪፍ ይዞታል::
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby እድላዊት » Sat Feb 04, 2006 2:09 pm

መርፌ ወጊ wrote:መጠይቅ አለኝ ስብሀትን አቃለሁ ለምትሉ---በተለይ ለዲጎኔ
ሁሌ ስለስብሀት ሳስብ bug--- የሚያደርገኝ ነገር ምን አለ መሰላቹ
ስሟ ጠፋብኝ ማናት UN ይሁን የሆነ ኦርጋናይዜሽን የምጸራ የቀድሞ ሚስቱ የወለደው ልጅ እንግሊዝ ይኖራል አይደል---bio-chemistry ምሩቅም ነው ሲል ከስብሀት አፍ ሰምተናል---አባቱን ይረዳል? የፈታችውስ እንደሚባለው ሌላ ሴት እየበዳ አስቸግሯት ነው?---ዲጎኔ ሲያካብድ የርጥባን እጅ ይጠብቃል ሲል የለማኝ ያህል አስቆጥሮታልና ያንን መጠየቄ ተገቢ ነው__
ቶሎ መልሱን አምጡ--


ሰላም መርፌ ወጊው
አንድ ነገር ልልህ ወደድኩኝ ስለጋሽ ስብሀት ማወቅ ከፈለክ የግድ እኛን ይምሰል የሚለውን ህዝብ ተውና መቼም አገርህ መሄድህ አይቀርም ላይፍ እሱም ማግኘት ቀላል ነው እና ጋሽስብሀትን እራስህ እየው ጋሽ ስብሀትን የወደደው ሁሉ ይጋብዘዋል እንጂ እንዲ እንደለማኝ መንገድ ተቀምጥO የሚዘከር ሰው አይደለም
እኔ ስለሱ ልናገር አፌን ሞልቼ የደፈርኩት ላይፍ ስለማቀውም ቤቱ ድረስ እሄድም ስለነበረ ነውእና ጋሽ ስብሀት እንዲ ተመጽዋች አታርጉት ወይም ገና ለገና ለዚች አለም ግድ ስላልሰጠው ለማኝ ሲባል ሳይ የሆነ ነገር ነው ያመመኝ እውነት እና ወንድሜ ላንተም የምልህ ነገር እራስህ ጋሽ ስብሀትን አግኘው የህይወትን ተመክሮ አንድ ሁለት ይልሀል እና ስብሀት ማነው ብለህ ታቀዋለህ አክባሪህ እድል


መቼም በኛ አገር አንድ ትልቅ ችግር አለ አንድ ሰው ሊሰራ ሲነሳ አናት አናቱን ወቅረን እንደኛ ቁጭ እንዲል ነው አላማችን አንድ የታዘብኩት ነገር አለ በሰለጠኑት አለም ሰዎች የዋላ ማንነታቸውን ወይም የሚኖሩበትን ያሁኑን ታሪክ ሳይሆን የሰሩትን ስራ ብቻ ሲወደስ ስለማይ በኛ አገር ላይ ያለ ችግር መቼም የሚቀረፍ ሆኖ አይሰማኝም በቅርብ የወጣውን የፊፍቲሴንትን ላይፍ ሂስትሪ ፊልም ላይ ወደፊልምቤት ጎራ ብዬ ነበር እና የፊፍቲ ሴንት ባክ ግራውንድ የኛ አገር ዘፋኝ ቢሆን መቼም ሲዲውንም በእንጨት የሚነካው የለም ለማለት ደፍራለው ለምን ጌንጊስተር ነበረ ድራግ ዲለር ያደፈ የድሮ ታሪኩን እያነሱ ግን አናት አናቱን እንደባብ አልወቀሩትም እንደውም ዛሬ የገቢ ምንጭ ሆኖታል ያ ያለፈበት ዘመኑ እና በአለም ታዋቂም ዘፋኝ ነው
በኛ አገር ግን አንድ ሰው ዘፈን ወይም ድርሰት ይዞ ብቅ ሲል እሰይ አበጀ ከማለት ይልክ ጉድፉን እያወጣን የዛን ሰው አይምሮ ለመግደል ነው ጥረታችን ምን አይነት ተፈጥሮ እንደሆነ አይገባኝም ኤኒሀው ጋሽ ስብሀት ለመነ ነው አይደል የምትሉት? እሽ ከለመነ እስቲ እርዱት
ላገሩ የሰራ ሰው ነው እርዱት እስቲ
አክባሪያቹ እድላዊት
hany
እድላዊት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 283
Joined: Sat Nov 27, 2004 12:49 pm
Location: united states

Postby ብልግና? » Sat Feb 04, 2006 2:47 pm

እንዴ እድልየ! ወዴት ውዴት? ምኑን ከምን አምታታሽዉ! ሊሰራ የተናሳን ሰዉ አናት አናቱን የሚሉትን ከየት አመጣሻቸዉ? ማን ነዉ ሊሰራ የተነሳዉ? ማን ነዉ አናት መችዉስ? በይይይይ እንደገና ጽሁፎችን በደንብ ተመልከቻቸዉ:: በኔ በኩል አምላኪዉ ባልሆንም አድናቂዉ እንደሆንኩ መጀመሪያ ላይ ገልጫለሁ:: ግን ያን ያክል ሀዉልት ምናምን የሚያሰራ ስራ አልሰራም ባይ ነኝ:: ስለ ቅፈላዋ ያልኩት አዎ በድጋሚ ልናገር በጤናዉ ይሁን አይሁን አላዉቅም(አንዳንዴ በጤናዉ አይሆንም) አይቸዋለሁ:: በነገራችን ላይ አንድ እንደ ሀይማኖት ይሁን school of thought በትክክል አላዉቅም Sibihatism የሚባል እንደ group አይነት ተቁዋቁሙዋል:: አባላቱን ብታይዋቸዉ በጣም ነዉ የምታዝኑት......አይ እማማ ኢትዮጵያ... ገና በምድርሽ ስንት እናይ ይሆን?
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby እድላዊት » Sat Feb 04, 2006 3:12 pm

ብልግናዬ የቻት ሩሙ ፍሬንድ እኔ ያልኩትን ነጥብ ላይ አልመጣህም እኮ እኔ ለስብሀት ሀውልት ይቁም አልወጣኝም በሀውልቱ ፈንታ ግናድናቂዎቹ የሚያስደስተውን ነገር ጠይቀናው እንደው የልባችን ቢሞላ ነው የምመርጠው እንደውም
አናት አናቱን እንላለን ያልኩበት ምክንያትም መቼም ስብሀት ላገሩ አልሰራም እንደማትለኝ እርግጠኛ ነኝ ስብሀቲዝም ያልካቸውም በሱ እምነት ኖሮዋቸው አይደለም አገር ላይ እያለው ጸሀፊያቸው የነበረ ፍጹም የሚባል ልጅ ወስዶኝ አይቻቸዋለው እንደሀይማኖት ሳይሆን ስለጽሁፍን ያካተተ ግሩፕ ናቸው በብዛትም የቴድሮስ አካባቢ ልጆች ናቸው እንደው በወሬ ነው ወይስ ልጆቹን ታውቃቸዋለህ እንደዛሬው ሳይበዙ በጥቂቱም ስለማቃቸው ነው ይህንን ያልኩት
እስቲ ዋርካ ፍቅር ላይ እይ ቴዲ አፍሮን እንዴት እያብጠለጠሉት እእንደነበረ
መቼም የሰው ልጅ መልካችን እንደሚለያየው ሁሉ ምርጫችን የተለያየ ነው የምግብ ,የሙዚቃ የመጽሀፍ የአለባበስ ወዘተ ስታይላችን የተለያየ ነው
እኔ በበኩሌ ሌሎች የምወዳቸው ምርጥ የኢትዮ ደራስያን ቦኖሩም ጋሽ ስብሀትን ግን ኑሮው ሁሉ ነገሩ ይመስጠኛል መጻፍም ይችላል ብዬ ገምታለው ለምን ብትል የሚውለው የሚኖርበትን ነው የሚጽፈው የጋሽ ስብሀትን መጽሀፎች እሱ ልብ ወለድ ቢላቸውም እኔ ግን ገሀድ አለም ነው የምትመስለኝ
እና አናት አናቱን ለምን ሰውን እንላለን ያልኩት አሁን ተግባባን ወይ ለምን መልካም ስራውን መቀበል ያቅተናል ጥቃቅን ነገር ከምንሰረስር ለማለት ነው ተግባባን :lol:
አክባሪህ እድልልልልል
hany
እድላዊት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 283
Joined: Sat Nov 27, 2004 12:49 pm
Location: united states

Postby እድላዊት » Sat Feb 04, 2006 3:20 pm

ብልግና? እስቲ የረሳዋትን ነገር ልጠይቅህ ስብሀቲዝሞችስ ለምንድነው ያሳዘኑህ እስቲ መልስልኝ ማለት ምን ያረጉት መጥፎ ነገር አለ አገርቤት ነህ አይደል ያለሀው ድሮ ማክሰኞ ማክሰኞ አንባሳደር አካባቢ ስነጽሁም የሚከፋፈሉበት እና እንግዳም የሚጋብዙበት ቀን ነበረ ካልተቀየረ እና ብቅ ብለህ እያቸው ከምታዝንባቸው ወጣቱ ትውልድ ወደስነጽሁፍ ማዘንበሉ ለምን አሳዘነህ ? እስቲ ንገረኝ ነፍሴ
hany
እድላዊት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 283
Joined: Sat Nov 27, 2004 12:49 pm
Location: united states

Postby ሐለቫይ » Sat Feb 04, 2006 5:40 pm

ነፍስ ይማር!!

....ሰው እያለ አጠገባችን
ቅንነቱን ማየት ሲያመን
ከኛ አብሮ በሕይወት ቆሞ: መልካሙን ስምን መጥራት ሲያንቀን

""ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይነሳም"" እንላለን እንዲህ እያልን:
ስንቱን ጠቢብ እየሸኘን:
አበባውን ቀጥፈን ጥለን: አበባ (እ) ናስቀምጣለን!!

ከስብሐት ማስታወሻ
ሐለቫይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Fri Aug 06, 2004 12:28 pm
Location: Grace

Postby መርፌ ወጊ » Sat Feb 04, 2006 8:53 pm

እንደዛ ነው ነገሩ---በጀ
እድላዊት ላም ባልዋለበት ኩበት ስትለቅሚ ገርመሽኛል---የጠየኩሽን ትተሽ---ሌላ አወራሽ
ስለ ልመናው ብልግና ----ቅፈላ ብሎ አስረድቶኛል---ቤቱ አዘውታሪ ከሆንሽ የጠየኩትን ሁለት መጠይቆች መልሽልኝ:
እኔ እንደናንተ ስብሀትን በቅርብ ርቀት አላቀውም---እንደውም ያነበብኩለት--ማስታወሻ በዘነበ ወላ እና አዲስ አድማስ አምደኛ ሆኖ የሚጽፋቸውን ነገሮች---የፍልስፈናው/ግልጽ ቋንቋው ምርኮኛ አድርጎኝ---ከኔ የወሲብ አመለካከቶች ጋር በብዙ መልኩ ስለእመቸኝ---አድናቂ ሆንኩ---


ብልግና? ስምህ ብዙ ይናገራል በራሱ---እኛ ስለብድ ስናወራ እንደአንድ የስነጥበብ ክህሎት ተቆጥሮ ህዝባችን የጋረደውን የባህል መጋረጃ ለመግፈፍ የበኩላችንን ለማድረግ ሲሆን ሳለ አንዳንዶች በብልግና ጎራ ሲመድቡን--- እውነትም 'ብልግና?' ያስብላል::
ብልግሽ ያቺን ነገር ያልካት ስለአበዳድ ስልቶች ማስተማር የጀመርናትን ይመስለኛል---አልተውናትም እኔም ሰሌም የሀገራችን ህዝብ የተጸናወተውን አውላላ ሜዳ ላይ መጸዳዳት አጉል ባህል በ አደባባይ መባዳት እስኪተካው አናቆምም---ምን ትላለህ?
መርፌ ወጊ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Thu Feb 02, 2006 6:04 pm

Postby እድላዊት » Sat Feb 04, 2006 11:00 pm

መርፌ ወጊ wrote:መጠይቅ አለኝ ስብሀትን አቃለሁ ለምትሉ---በተለይ ለዲጎኔ
ሁሌ ስለስብሀት ሳስብ bug--- የሚያደርገኝ ነገር ምን አለ መሰላቹ
ስሟ ጠፋብኝ ማናት UN ይሁን የሆነ ኦርጋናይዜሽን የምጸራ የቀድሞ ሚስቱ የወለደው ልጅ እንግሊዝ ይኖራል አይደል---bio-chemistry ምሩቅም ነው ሲል ከስብሀት አፍ ሰምተናል---አባቱን ይረዳል? የፈታችውስ እንደሚባለው ሌላ ሴት እየበዳ አስቸግሯት ነው?---ዲጎኔ ሲያካብድ የርጥባን እጅ ይጠብቃል ሲል የለማኝ ያህል አስቆጥሮታልና ያንን መጠየቄ ተገቢ ነው__
ቶሎ መልሱን አምጡ--


የርጥባን እጅ ይጠብቃል ሲል ለለማኝ ያህል አስቆጥሮታልና ያንን መጠየቄ ተገቢ ነው

ይህንን ሳይ እንግዲ የርዳታውን ምንጭ የማቀው ነገር ስለሌለ ግን ጋሽ ስብሀት ማንንም እርጥባን የሚጠይቅ እንዳልሆነ መግለጼ ነበር
hany
እድላዊት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 283
Joined: Sat Nov 27, 2004 12:49 pm
Location: united states

ይህው መልሱ!

Postby ዲጎኔ » Sun Feb 05, 2006 7:03 am

መርፌ ወጊ wrote:መጠይቅ አለኝ ስብሀትን አቃለሁ ለምትሉ---በተለይ ለዲጎኔ
---ዲጎኔ ሲያካብድ የርጥባን እጅ ይጠብቃል ሲል የለማኝ ያህል አስቆጥሮታልና ያንን መጠየቄ ተገቢ ነው__
ቶሎ መልሱን አምጡ--


ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወዳጄ ልቤ መርፌ ወጊው

ጋሽ ስብሀትን በሙያና በስራ ገጠመኝ በመጠኑ አውቀዋለሁ እናም ለጠየቅህኝ መልሴ ይህውና::
እርጥባን የኑሮ ድርቀት ለገጠመው ድርቀቱን ለመቅረፍ የሚቸር የወዳጅ ዘመድ እርዳታ(ትርጉም የራሴ)

ከጋሼ ስብሀት ጋር አብረው ይሰሩ ከነበሩት በቅርበት የማውቃቸው በአሁኑ ጌዜ እንደእርሱ በጡረታ ላይ ያሉ ደራሲ አስፋው ዳምጤ ደራሲ ገበየሁ አየለና ስሙን የማላስታውሰ ሌላ ሰው ለንጽጽር አቀርባለሁ::

ከእነዚህ ሶስት ሰዎች አንዳቸውም የምናውቃቸው ሰዎች ስናገኛቸው ምጽ ምጽጽ ብለን ኪሳችንን ዳበስ አድርገን ፍራንክ የምንሰጠው የሌለ ሲሆን ይልቁንስ እነዚህ የሙያ እኩዮቹ የግል አሳታሚ በግላቸው ወይም በሽርክና መክፈታቸውን አውቃለሁ::
ያልታደለው ጋሼ ስብሀት ግን ለዚህ ደረጃ መብቃት ቀርቶ የሰው እጅ እንደሚያይ ማስረጃ ስሙን መጥራት የማያስፈልግ ታዋቂ የማዘጋጃ ቤት ከያኒ ጉዋደኛዬ ብር ሲሰጠው ጋሽ ስብሀት ጎንበስ ብሎ እየተቅለሰለሰ ሲቀበል አይቻለሁ::እንግዲህ አውሮፓ ድረስ ተምሮ የመጣ አንጋፋ ደራሲ እንዲህ የሚመጸወት ማን አለ? ከዚህስ ይሰውረን!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሊቃውንት » Sun Feb 05, 2006 10:48 am

ጋሼ ስብኃት ሀብቱ ስነ ፅሁፎቹ እንጂ እንደ አላሙዲ ገንዘብ አይደለም ጋሼ ስብሀት የገብዘብ አያያዝ ችግር እንዳለበት በቅርብ የሚያውቁት ሰዎች እናገራሉ:: እኔ እንዳቂሚቲ ዶሮ ማነቂያ ካሰች ቤት ሲመጣ ካቲካላውን እና ጭሱን እሰጠ ዋለሁ::

ግና በህይወት ላለ ሰው ሀውልት ለማቆም ለምን አስፈለገ ወገን :!:
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east

Postby ብልግና? » Sun Feb 05, 2006 3:33 pm

እድልየ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ? አሁን አስተካከልሽልኝ:: በነገራችን ላይ በቴዲ ላይ የተሰጠዉን አስተያየት አይቸዋለሁ ያንን ያክል አናት የሚመታ ሳይሆን ማንኛዉም ሰዉ ስለምንም ነገር ያለዉን አስተያየት የገለጠበት ይመስለኛል እንጅ የሚያስቀይም አይመስለኝም::አንድ ሰዉ ለስራ ሲነሳ የሚወደዉም የሚጠላዉም እንደሚኖር መጠበቅ ያለበት ይመስለኛል:: በዛ አርእስት ላይም ከዚህ የተለየ ነገር አላየሁም:: ሌላዉ ስለ Sibihatism አንቺ ጋር ያለዉ መረጃ በጣም አሪፉ ነዉ:: እንደዛ ሊሆንም ይችላል:: የኔ መረጃ ግን የተለየ ነዉ:: በቅርቤ አንድ የዶርሜ ልጅ አለ እሱንና ጉዋደኞቹን ሳይ ግን አንድ ግጥም ትዝ ትለኛለች::

......................................
ጠጣ ጨፍር ጠጣ ጀግና
አእምሮህን አዉልቅና
ጠጣ ጨፍር ጠጣ ጀግና
አገርህን ግደልና
.....................................
አሁንስ አገኘሽኝ እድልየ?
ሌላዉ ወጣቱ ትዉልድ ወደ ስነ ጽሁፍ በማዘንበሉ ችግር የለብኝም:: ግን ግን ለአገር በሚጠቅም መንገድ ቢሆን ደስ ይለኛል:: የግል አስተያየቴ ነዉ:: ሌሎች የአፍሪካ አገሮች ስነ ጽሁፍ ለተለያዩ ጥሩ ነገሮች ተጠቅመዉበታል:: ለምሳሌ ለጸረ ቀኝ ግዛት እንቅስቃሴ: አሁን አሁን ደግሞ ለጸረ ኤድስ እንቅስቃሴ እየተጠቀሙበት ነዉ::
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby ብልግና? » Sun Feb 05, 2006 3:42 pm

መርፌ ወጊ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ! በዉነቱ ስሜን በደንብ ተረድተህልኛል:: ታዲያ ሲለነገሩ ያለህን እዉቀት ሳትሰለች ጀባ በለን::

አክባሪህ ብልግና? ከ ካሳንችስ!
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests