አዲስ እንግዳ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አዲስ እንግዳ

Postby ሀላል » Wed Feb 01, 2006 5:41 pm

ሰላም ለሁሉም እንደምን ናችሁ
እኔ አዲስ እንግዳችሁ ነኝ:: ከዚህ በኋላ የፕሮግራማችሁ ተሳታፊ እሆናለሁ ብየ አምናለሁ::
ሀላል
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Feb 01, 2006 5:30 pm

Postby አኒታ » Wed Feb 01, 2006 11:18 pm

እንኳን በደህና መጣህ.. ከዋርካ ኮትኳቾች አንዷ አኒታ እባላለሁ... ኖር ብያለሁ አዲሱ እንግዳ.. መልካም የስነጽሁፍ ጊዜትን እመኝልሀለሁ.. ሊጠቅሙን የሚችሉትን ጽሁፎችህንም ለማንበብ ያብቃን::በጨዋ አንደት.. ወደፊት በጽሁፍ እንገናኛለን::
አክባሪህ
አኒታ
ቺርስ በቅራሪ!በፋንታ. ባረንቻታ.. በሜታ..በቡቅሪ..በተገኘው..ለመላው! :D
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby ባቲ » Wed Feb 01, 2006 11:26 pm

እንኳ ደህና መጡ
የሚያነቡት እንዳለ ሀላል ባይሆንም የሚጥሞትን እያጣጣሙ ...... በዋርካ ጥላ ስር ይዝናኑ::
ይመቾት::
SaQ _Be _SaQ.....That's what I wish 4 all of Us
ስምየ ውዕቱ ክንዴ ባቲ
ባቲ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 942
Joined: Tue Jul 06, 2004 8:18 pm
Location: ethiopia

Postby Ellenie » Wed Feb 01, 2006 11:49 pm

አኒታ wrote:እንኳን በደህና መጣህ.. ከዋርካ ኮትኳቾች አንዷ አኒታ እባላለሁ... ኖር ብያለሁ አዲሱ እንግዳ..
አክባሪህ
አኒታ
ቺርስ በቅራሪ!በፋንታ. ባረንቻታ.. በሜታ..በቡቅሪ..በተገኘው..ለመላው! :D


ሠው ወዶ አይስቅም አይገረምም :shock: :D
Last edited by Ellenie on Thu Feb 02, 2006 3:36 am, edited 1 time in total.
Smile
Ellenie
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1000
Joined: Wed Jul 27, 2005 4:36 am
Location: ethiopia

Postby አኒታ » Thu Feb 02, 2006 12:07 am

ሠው ውዶ ??
አልገባኝም ኤሉ? ምን ለማለት ፈልገሽ ይሆን?
አክባሪሽ
አኒታ
ቺርስ በቅራሪ!በፋንታ.. በተገኘው!
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests

cron