ያግድሻል ደፉ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ያግድሻል ደፉ

Postby yabanje » Wed Feb 01, 2006 5:42 pm

አሁን ለምንድነው የምታይ ወደላይ
በሁለት እግሩ ቆሞ አንድ ቀን ላይታይ

የአለም ስቃይ ላያልቅ
ብርሀን ችለማን ችለማ ብርሀንን በየተራ ሰሰርቅ
ህይወት እንደዋዛ
እያለቀበት ነው ጥኣምና መአዛ
አንድ ቀን ውጥንሽ ህልምሽ እውን ሆኖ
ታያለሽ ይሆን ወይ
ችግርሽ ስቃይሽ እንደ አባራ ቦኖ

አልጋሽ ላይ ነው ንድፉ
ሲነጋ ያመልጥኣል አይያዝም ጫፉ
ለመዳን ፈልገሽ ያግድሽኣል ደፉ :cry:
yabanje
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Sat Jan 28, 2006 3:29 pm
Location: turky

ሀላል

Postby ሀላል » Wed Feb 01, 2006 5:43 pm

ቆንጆ ነው
ሀላል
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Feb 01, 2006 5:30 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests