Mathimatics (The Way I See It)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby እንሰት » Fri Nov 23, 2012 11:28 pm

ሰላማት ሙዝ ወንድማችን ቢያንስ በወሬ ደረጃ ተቀድመሀል::

አ አ ዩ አንድ ዮናስ አዳዬ የሚባል እንግሊዘኛ አስተማሪ ነበር ነበር አልኩ አሁን ይኑር አይኑር ስለማላውቅ:: እና ባህል ማእከል ነው አሉ (አሉ ነው) በነበረ ስብሰባ ላይ የዩኒቨርስን ሚስጥር አገኘሁት! እሙሙ ነው! አለ ብለው ዮናስን አሳይተውኛል:: እንዲያውም ይህንን እውቀቴን መሰረት ማህበረሰባዊ መሰረት ማስያዝ አለብኝ ብሎ አንትሮፕሎጂ ሁሉ ሲያጠና ነበር አሉ:: ሙዘይድ አልተቀደምክም? መቸም እኔ ዮናስ ነኝ እንደማትል ነው::


ሙዝ1 wrote:
ዉቃው wrote:እንኳን ለምስጋና ቀን አደረሳችሁዑሁሁሁሁሁ

ቆልማማውም ኮንጂትም እየተቀባበላችሁ ተርኩልና !


ዉቂቾ ...

ሁሌም የምታነሳቸዉ የእሙሙ ኢሹዎች ... የወንዶች ሌጅቲሜት ጥያቄዎች ናቸዉ .... እሙሙ ባይኖር ኖሮ ብዬ ሳስብ .... ይዘገንነኝና አለም ያሁኗን ገጽታ አትይዝም ነበር:: ኪሊዮፓትራ ባትኖር የአለም ስንት ስንተኛዉ ታሪክ ይቀየር ነበር ... አሉ የምንላቸዉ ጀግኖች ጀግንነት አይኖርም ነበር .... የምናወራቸዉ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ህልዮቶች ላይኖሩም ይችላሉ .... ይቅር ይበለኝና መቅሰላዊት ማርያም ባትኖር ኖሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክም ይህ ላይሆን ይችል ይሆናል ... ... ይሆናል ነዉ ያልኩት ... ... ኤኒዌይ እሙሙ ኢስ ዚ ሱፐር ናቹራል ፓወር ኦፍ ዚ ዎርልድ ... እስኪ ይቀደድለት ... የኔ የዚህ ቤት እድሜ በሚወሩ የእሙሙ ታሪኮች ምህዋር የሚሽከረከር መሆኑን ካለምንም ማመንታት ስገልጽ አልሳቀቅም -----
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ሙዝ1 » Sat Nov 24, 2012 3:08 pm

ሰላም እንሰት ...
ሀሀሀ ዮናስ አይደለሁም ... አላዉቀዉምም .... እነዚህ የአይ ኤል ኤስ ሰዎች ብዙም አላዉቃቸዉም ...

ሰዉየዉ ግን የተሳሳተ አልመሰለኝም ... ያዉ ቀድሞኛል በሚለዉ ይያዝልኝና ... ትልቁ ነገር እሙሙ በጣም ወሳኝ ነገር መሆኑ ላይ መግባባታችን ነዉ ...
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Sat Nov 24, 2012 9:16 pm

ሙዝ1 wrote:ሰላም እንሰት ...
ሀሀሀ ዮናስ አይደለሁም ... አላዉቀዉምም .... እነዚህ የአይ ኤል ኤስ ሰዎች ብዙም አላዉቃቸዉም ...
ቂቂቅቅቅቅ ዩናስ አዳዬ ቅቅቅ አይ አይ አይ ጉዱ በኮምፒውተር ብቅ አለ ማለት ነው .. አመዶ ዩናስን ታውቀው ይመስለኛል .. ምናልባት ስሙን ነው የማታውቀው ... ቀጭን ረጅም .. ጎበጥ ጎበጥ እያለ የሚሄድ ቅቅቅ ስሙ አሪፍ ሰውየው ጀልጋጋ .. ዩናስ ለመሆን ብዙ .. በጣም ብዙ የሚቀረው ግን ጠባሽ ዜጋ ... ኢንግሊሽ 101 እያስተማረ የሚፍልም አክተር የሆነ የሚመስለው ፍጥረት ነው .. አንድ ጊዜ እፈላሰፋለሁ ብሎ ክላሳችን ውስጥ የነበረ የ ኢትዩጵያን አየር መንገድ ሰራተኛ ሰምቶ በማያውቀው እንግሊዘኛ ሰድቦት ግራ ያጋባውን ብሞትም አልረሳው .. አማርኛው አክሰንት አለው በግብዳው .. እና ያቺን ተጠቅሞ እንጉውን ለማሳመር የሚያደርጋት ጥረት አድናቂው ከመቂ ... ዩናስ በቴክኒክ ስተት ኮምፒውተርና ኢንተርኔት አውቀህ ዋርካ የምታነብ ከሆነ .. አሁንም ልድገምልህ ? እንዳማረህ ይቅር :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሙዝራስ አሁን ትዝ ይልሀል መቼም :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Tue Nov 27, 2012 3:48 pm

እንዳማረህ ይቅር


አይቀራትም

እዚህ ቤት አሪፍ ወሬ ተጀምሮ ነበር ...አዎ ግን መጀመር እንጂ መጨረስ ማን ችሎ ....እየጠበቅን ነው ጣፍ ጣፍ አድርጉ አቦ

ገልብጤ ከቺቺኒያ አካባቢ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዲያስፖራ » Tue Nov 27, 2012 8:40 pm

ገልብጤ ሰታቴ የሽሮ ድስት ወጥ አናትህ ላይ የገለበጥና ምነው ቀጅቀጅ አልክ ? ዮናስ ነህ እንዴ ??
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

Postby recho » Tue Nov 27, 2012 8:41 pm

ዲያስፖራ wrote:ገልብጤ ሰታቴ የሽሮ ድስት ወጥ አናትህ ላይ የገለበጥና ምነው ቀጅቀጅ አልክ ? ዮናስ ነህ እንዴ ??
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ገልብጤ ዩናስ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ማሪያምን አንተ ልጅ ተንኮለኛ ነህ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዉቃው » Sat Dec 15, 2012 10:57 pm

የኔ ኮንጂት ...ምነው ጠፋሽ ?

እነዛ ትምቡክ ትምቡክ የሚሉ ጉንጮሽን.....
ደሞ ከነዛ ግመጡኝ ግመጡኝ ከሚሉት ከንፈሮችሽ...
ፍልቅቅ ብለው የሚወጡትን ጥርሶችሽን እያሰብኩ
ለምን በቆሎ አትግጥበትም ብዬ ተመኘሁ ::
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1032
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby zenchalaw » Sun Dec 16, 2012 9:30 am

recho wrote:
ሙዝ1 wrote:ሰላም እንሰት ...
ሀሀሀ ዮናስ አይደለሁም ... አላዉቀዉምም .... እነዚህ የአይ ኤል ኤስ ሰዎች ብዙም አላዉቃቸዉም ...
ቂቂቅቅቅቅ ዩናስ አዳዬ ቅቅቅ አይ አይ አይ ጉዱ በኮምፒውተር ብቅ አለ ማለት ነው .. አመዶ ዩናስን ታውቀው ይመስለኛል .. ምናልባት ስሙን ነው የማታውቀው ... ቀጭን ረጅም .. ጎበጥ ጎበጥ እያለ የሚሄድ ቅቅቅ ስሙ አሪፍ ሰውየው ጀልጋጋ .. ዩናስ ለመሆን ብዙ .. በጣም ብዙ የሚቀረው ግን ጠባሽ ዜጋ ... ኢንግሊሽ 101 እያስተማረ የሚፍልም አክተር የሆነ የሚመስለው ፍጥረት ነው .. አንድ ጊዜ እፈላሰፋለሁ ብሎ ክላሳችን ውስጥ የነበረ የ ኢትዩጵያን አየር መንገድ ሰራተኛ ሰምቶ በማያውቀው እንግሊዘኛ ሰድቦት ግራ ያጋባውን ብሞትም አልረሳው .. አማርኛው አክሰንት አለው በግብዳው .. እና ያቺን ተጠቅሞ እንጉውን ለማሳመር የሚያደርጋት ጥረት አድናቂው ከመቂ ... ዩናስ በቴክኒክ ስተት ኮምፒውተርና ኢንተርኔት አውቀህ ዋርካ የምታነብ ከሆነ .. አሁንም ልድገምልህ ? እንዳማረህ ይቅር :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሙዝራስ አሁን ትዝ ይልሀል መቼም :lol: :lol: :lol:

ዶክተር ዮናስ ባልፈው ብራድፎርድ ፒስ ላይ የሆነ ፕረዘንተስን ላይ አይቸው ነበር :idea: :idea: ሲስቱ አይመጥንሥም ለቀቅ አርጊው :D :D :D :roll: :roll:
zenchalaw
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Tue Mar 20, 2007 10:18 am

እንዲሁ ሳስበው

Postby Konjit » Sat Dec 22, 2012 5:38 am

አንዳንዴ ነገሮች ሁሉ ዝግትግት ሲሉ በየአቅጣጫው መተንፈሻ ሲጠፋ ብርሀኑ ጨለማ ሲሆን: የሰው ልጅ ተስፋ ሲቆርጥ: መሽቶ መንጋቱ ህልም ሲሆን: ሂወት ማለት ትርጉሟ ሲጠፋ ያኔ ነው ፈተና ከራስ ጋር ፍጭት::
ለአንዳንዱ የነገሮች መጀመሪያ ሲሆን ለግማሹ ደሞ የመጀመሪያው መጨረሻ ነው የሚሆነው:: ካልደፈረሰ አይጠራም እንደሚባለው ሁሉ ትግስቱ እና dedication ካለ: በሂወት ላይ የሚመጡ ነገሮችን challenge ማድረጉ ለሚገኘው outcome ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረክታል:: ከዚህም በላይ ደሞ ነገሮችን እንደ አመጣጣቸው መቀበል እራሱ ታላቅ ችሎታ ሲሆን: ብዙ ጊዜ ለሚፈጠሩ ነገሮች ያለን አስተያየት ግን እንዳልነበረ እና አዲስ እንደሆነ ነው:: ሆነም ቀረም በዚህ አለም ላይ ጠቢቡ እንዳለው ምንም አዲስ ነገር የለምና የሚሆነው ሁሉ ያለው እና የነበረ የሚኖር ሲሆን ማይገባኝ ነገር ቢኖር የምንጨነቅበት ምክንያት ነው? የሂወት ድግግሞሽ ሰውን ማሳዘኑ ለምን ይሆን? የነገሮች መደጋገም ማስደነቁስ?
ለሁሉም ግን ነገሮችን እንዴት እንደምናይ እና እንደምንቀበል ይወስነዋል ብዬ እገምታለሁ:: በሂወታችን የምንፈልገው እና የሚያስደስተን ነገር ሲከሰት አንዳንዴ ምንሆነው ይጠፋናል:: ኢቭን ተመኝተነው ጸልይንበት ፈልገነው የሆነውን ነገር ሲሆን is this supposed to happen እንላለን of course it is! ስንመኘው ቆይተን አሁን ሲሆን መጠራጠሩ ለምን ይሆን? እራሳችን ዝቅ አድርገን ስለምናይ ወይስ በራስ አለመተማመን ስለሌለ? ለሌላው የሆነው ነገር እኛ ሂወት ላይ ሲከሰት ማየቱስ ምን አዲስ አድርጎት ነው it's too good to be true ምንለው? ሀሳብ አይከለከል :) (Just the way I think of it :idea: )
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby ዉቃው » Mon Aug 26, 2013 1:58 am

እነሆ ከጥቂት ቀናት በኋላ ...ዋርካ ላይ በሀምሳ አንደኝነት የተመዘገበቸው ኮንጂት 10ኛ ዓመቷን በታላቅ ድመቀት ታከብራለች :: እንግዲህ ያኔ 8 ዓመቷ ቢሆን ..አሁን 18 ሆናት ማለት ነው :: ቂቂቂ

እንኳን አደረሰሽ ..የኔ እመቤት
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1032
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: Mathimatics (The Way I See It)

Postby ዉቃው » Thu Apr 05, 2018 3:35 am

51 ኛዋ ተመዝጋቢ ኮንጂት 18ን ካለፈች 5 ዐመታት ተቆጥሪና ....ሂሳቡን ላባዱላ !
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1032
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests