Mathimatics (The Way I See It)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ቁም ነገር2 » Sat Feb 11, 2006 8:29 am

እኔ ደግሞ ስለሴቶች አፈጣጠር ሲባል የሰማሁትን ልመርቅላችሁ

እግዚያብሄር ለአዳም አጋር ሊፈጥር ፕላን ካደረገ ቆየ እና ባንደኛው ቀን ወደ actual ስራ ገባና ሚካኤልን ጠርቶ 'እባክህን ከአዳም ግራ ጎን ላይ አንድ ጎድን ፈጠን ብለህ አምጣልኝ ብሎ ይልከዋል :: ታዲያ ሚካኤል በታዘዘው መሰረት አጥንቱን ይዞ ሲመለስ መንገድ ላይ ከሴጣን ጋር ተገናኝተው ወሬ ይጀምራሉ:: ሴጣን ሚካኤል የያዘውን ያይና 'ምንድን ነው?' ብሎ የጠይቀዋል:: ታዲያ ሚካኤል የእግዚያብሄርን እቅድ ይነግረዋል:: ሴጣን በቅናት ቅጥል ይልና ' እና አዳም ቺክ ሊሰራለት ነው?' ብሎ ይጠይቃል 'አዎን ይላል ሚካኤል:: የሚካኤልን መዘናጋት ያየው ሴጣን አጥንቱን ቀምቶት መሮጥ ይጀምራል:: ሚካኤል በሁኔታው ደንግጦ ከኌላ መልስልኝ እያለ ያባርረዋል:: ታዲያ ሴጣን በብርሀን ፍጥነት እየሮጠ ገሀነም በር ላይ ደርሶ ዞር ብሎ ቢያይ ሚካኤል ከኌላ ደርሶበታል:: ሴጣን ሆዬ ዳይቭ ተወርውሮ ገሀነም ሲገባና ሚካኤል የሴጣንን ጭራ ሲይዝ እኩል ይሁናል:: የሴጣን ጭራ የሚካኤል እጅ ላይ ተነቅሎ ይቀራል:: ሚካኤል ወደኌላ ተመልሶ ሌላ አጥንት ማምጣት ስለደበረው ለእግዜር ሳይነግረው የሴጣኑን ጭራ ሰጠውና ህይዋን ተሰራች::

እነቆንጂት እንዳትገሉኝ ሲሉ የሰማሁትን ነው
respect yourself and others will respect you
ቁም ነገር2
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 451
Joined: Wed Sep 07, 2005 7:24 am
Location: ethiopia

Postby Monica**** » Sat Feb 11, 2006 9:56 am

Konjit
በጣም ደስ የሚል ቤት ነው!!
ከምር ከብልግና ጀምሮ ዶሜክስ ጆሲ መብረቁ አኒታ ቁምነገር 2 ጨዋታችሁ ደስ ይላል......!
የእኔን አስተያየት በሚመለከት ጉዳ?.........No comment! :?
በሁለቱም ሳይድ የሚነገረው የተወስነ ዲግሪ እውነትነት ስላለው!
መብረቁ እንዴት እንደሳቅኩኝ እኔ ነኝ የማቀው......አንዳንድ ነገሮቹ ስለኔ የምታወራ መስሎኝ ነበር :D ታዲያ ሁሉም አይደለም!!
ቆንጂትዬ የ in-laws ቀልድ በጣም ወድጄታለሁ በሉ ቀጥሉ ጨዋታችሁን
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby Konjit » Sun Feb 12, 2006 6:53 am

እውነትም ቁሜ እንደ ሚያስገድል ማወቅህም ትልቅ ነገር ነው :lol: ...........በቃ ከሰይጣን ጋር አመሳስለህ ቁጭ :evil: :lol: :lol: :lol: በጣም ነው ግን ያሳቀኝ ጉድ እስከምባል ድረስ በል በሚቀጥለው ይሄን ሰይጣን አባርና .......... እንደው አለ አይደል ቅዱስ ቅዱሱን :lol: :lol:

Mo ቆንጅዬ አመሰግናለሁ በ እኔም በቤቱ ታዳሚዎችም ስም እ/ር ያክብርልን :D ቆንጂትዬ የ in-laws ቀልድ በጣም ወድጄታለሁ እኔም በጣም ነው ሚያስቀኝ :lol: ........ስለ አስተያየቱ no comment ላልሽው hummm nope you በነፃ አትለቀቂም እስቲ አሁን ቁሜ ከተናገርው ውስጥ Mo ምታደርገው ምንድነው :?: :lol: :lol:

ከልብ የመነጨ አክብሮት ጋር
ቆንጂት
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby Konjit » Sun Feb 12, 2006 7:03 am

ቁሜ እኔም ሲሉ የሰማሁትን ነው :lol: :lol:

Great Advice to Pass on to Your Daughters

1. Don't imagine you can change a man - unless he's in diapers. :o

2. What do you do if your boyfriend walks-out? You shut the door.

3. If they put a man on the moon - they should be able to put them all up there.

4. Never let your man's mind wander - it's too little to be out alone.

5. Go for younger men. You might as well - they never mature anyway.

6. Men are all the same - they just have different faces, so that you can tell them apart.

7. Definition of a bachelor; a man who has missed the opportunity to make some woman miserable.

8. Women don't make fools of men - most of them are the do-it-yourself types.

9. Best way to get a man to do something, is to suggest they are too old for it.

10. Love is blind, but marriage is a real eye-opener.

11. If you want a committed man, look in a mental hospital.

12. The children of Israel wandered around the desert for 40 years. Even in biblical times, men wouldn't ask for directions.

13. If he asks what sort of books you're interested in, tell him checkbooks.

14. Remember a sense of humor does not mean that you tell him jokes, it means that you laugh at his.

15. Sadly, all men are created equal :shock:

በል እኔንም ገደላቹኝ :lol: :lol:
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby ትህትና2 » Sun Feb 12, 2006 4:06 pm

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:27 am, edited 1 time in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

የቀጠለ

Postby ትህትና2 » Sun Feb 12, 2006 4:17 pm

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:29 am, edited 1 time in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

የቀጠለ

Postby ትህትና2 » Sun Feb 12, 2006 4:55 pm

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:30 am, edited 2 times in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Postby ትህትና2 » Sun Feb 12, 2006 5:03 pm

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:31 am, edited 1 time in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

እኔስ ለምን ይቅርብኝ

Postby አፈ-ጉባኤ » Sun Feb 12, 2006 7:37 pm

"Math can be fun!

Do you like mathematics? If you do, then stand up, subtract your clothing, add a bed, divide your legs and let's multiply!"

ካመታት በፊት ያንድ አራሽ ንግግር ከተሰኘ መጽሀፍ ላይ ያነበብኩት ታሪክ ነው::
"
እግዜር ሰውን ሰርቶ ሊጨርስ አንድ ነገር ነበር የቀረው:: ከዚያ "እምሰጣችሁ ነገር ስላለ ኑ" ይላቸዋል አዳምና ሄዋንን:: ሲሄዱ "ይሄ አስር ቁና ንግግር ነው:: አካፍላችሗለሁ" እንዳላቸው ሄዋን ዘጠኙን ቁና ንግግር መንጭቃው እየሮጠች ስትሄድ እግዜር በማዘን "ይሁንልሽ" አላትና አንዱን ላዳም ሰጠው:: ከዚያን ጊዜ አንስቶ ወንድ አንድ ሲናገር ሴት ዘጠኝ እጥፍ ትመልስለታለች::"
አፈ-ጉባኤ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 302
Joined: Tue Mar 15, 2005 5:20 pm
Location: united states

Postby Konjit » Mon Feb 13, 2006 6:38 pm

ትህትና 2 ሰለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናልሁ የኔ እመቤት ደሞም እንኩዋን በጣም ደህና መጣሽ ................ ግን ቆይ አንቺ ሒሳብ ክፍል አንደኛ ነበር አይደል ምትቀመጭው የነበረው :lol: :lol: አንቺ ጋር ቀረ እኮ therom, disproof, proof theory............. i was crackin up my god. especially
ኖርማሊ የመጀመሪያው ስቴፕ እንከን ካለው ሌላውንም አፌክት ያረጋል . ግን out of "coolነት እና ቆፍጣና የሰከነ ርህራሄ " ነገሮቹን በተናጠል ለመመልከት አስቢያለሁ .
anyways ቆንጆ ጨዋታ ነው ተጫወች.............

አፈ-ጉባኤ :lol: ያስቃል እኔ ግን እንደሰማሁት ወንዶች አንዴ ሚናገሩት out side the box ማሰብ ሰለማይችሉ ነው on the other hand ሴቶች ብዙ ሲናገሩ ምን ያህል ለነገሮች ኮንሰርንድ እንደሆኑ ያሳያል.........ሲሉ አልሰማህም ሴት ዘዴ አታጣም ብዙ ከማሰብ ነው :lol:

መልካም ጊዜ አክባሪያቹ
ቆንጂት
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby Konjit » Tue Feb 14, 2006 4:48 am

ስላሳቀኝ ለናንተም ላካፍላቹ ብዬ ነው ...................
A MAN'S GUIDE TO WHAT A WOMAN IS REALLY SAYING:

I JUST NEED SOME SPACE.
.... Without you in it.

DO I LOOK FAT IN THIS DRESS
We haven't had a fight in a while.

NO, PIZZA'S FINE.
.... you cheap slob!

I JUST DON'T WANT A BOYFRIEND NOW.
I just don't want you as a boyfriend now.

I DON'T KNOW, WHAT DO YOU WANT TO DO
I can't believe you have nothing planned.

COME HERE.
My puppy does this, too.

I LIKE YOU, BUT...
I don't like you.

YOU NEVER LISTEN.
You never listen.

I'LL BE READY IN A MINUTE.
I'm ready, but I'm going to make you wait because I know you will.

OH, NO, I'LL PAY FOR MYSELF.
I'm just being nice; there's no way I'm going ditch.

OH YES!!! RIGHT THERE!!
Well, near there; I just want to get this over with.

I'M JUST GOING OUT WITH THE GIRLS.
We're gonna make fun of you and your friends

Have fun

ከታላቅ አክብሮት ጋር
ቆንጂት
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Re: የቀጠለ

Postby ብልግና? » Tue Feb 14, 2006 11:19 am

ትህትና2 wrote:3.women = money * money
women = money^2

ኖርማሊ የመጀመሪያው ስቴፕ እንከን ካለው ሌላውንም አፌክት ያረጋል. ግን out of "coolነት እና ቆፍጣና የሰከነ ርህራሄ" ነገሮቹን በተናጠል ለመመልከት አስቢያለሁ.

DISPROOF (direct)
W= M * M = M^2
W= T * M= TM
W= T * T = T^2

If M and T are positive ,then M^2 (or T^2 ) is also positive.
ግን "ግዜም (T)" ሆነ "ገንዘብ (M)" negative ዋጋ ሊኖራቸው ይችላል.ነጌቲቩን ስኩዌር ሲያደርጉት ፖዘቲቭ ይሰጣልና.


ይህቺ ሂሳብ የምትባለዋ እኮ ግእዝ ነገር ሆነች ባካችሁ :!: :!: :!: ሆሆ:: እኔ እንኩዋ በምን አምናለሁ መሰለዎት ወዳጄ ትህትና2 ሂሳብ convention ነዉ የሚል መደምደሚያ ላይ ደርሻለሁ:: ምንም እንኩዋ የሂሳብ ባለሙያ ባልሆንም 1 + 1 = 2 convention አለመሆኑን disprove ማድረጊያ ሀቅም የለኝም:: በኔና በመሰሎቼ ሴትን ልጅ ለማግኘት ጊዜና ገንዘብ የግድ ነዉ ብለን እናምናለን::ለመጀንጀኛ የምታስፈልገዋ እዉቀትም ብትሆን ወደ ገንዘብ በ Opportunity cost ስሌት ትቀየራለች:: ስለዚህ women= time* money አደረግናት:: በርግጥ እርስዎ በሎጅክዎ ላይ ማነጣጠር የፈለጉትን ሁሉም ሴቶች አንድ አይደለንም የተወሰኑት ገንዘብ ብቻ ሊሆን ይችላል ወይንም ጊዜ ብቻ ሊሆን ይችላል....የምትል a little bit ሰፋ ባለመልኩ ለማየት የተሞከረዉን ባደንቅም በሂሳብ ስሌት የመጨረሻዉ ቁጥር ከ ግማሽ በላይ ሲሆን እና ከግማሽ በታች ሲሆን ወደ ላይና ወደ ታች ማጠጋጋት የተለመደ ስለሆነ እኔ ባቀረብኩት ሎጂክ ላይ የርስዎን መላምት ወደ አብዛኛዉ እንዳጠጋጋሁት ከግምት ይግባልኝ:: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby 4get.this » Tue Feb 14, 2006 10:38 pm

ለለውጥ ያህል ... ላስታርቃችሁ እስቲ :P
ትህትና2 wrote:1)women= time* money
time=money
DISPROOF.........
T= set of women that demand "Time" ብቻ
M= set of women that demand "Money" ብቻ
MT=set of women who demand "Money AND time"
W=set of all "Women"
NN=set of "neither time nor Money"....women
(U)= Union (የስብስቦች ድብልቅ )
(E)= subset

T (U) M (U) MT (U) NN = W

1 በመጀመሪያ እዚህ የመጨረሻው ላይ: NN ባዶ ስብስብ ነው::
2 womenን ትተን በ ነጠላ በwoman እንጠቀም::

For every woman E (W)
Code: Select all
woman = (x*TIME) + (y*MONEY)}, x + y = constant

ትህትና በዚህ ትስማማለች >>>>> ምክንያቱም ለአንዳንዶቹ ሴቶች x ለአንዳንዶቹ ደግሞ y 0 ይሆናልና!
ብልግናም? በዚህ ይስማማል>>>>> ምክንያቱም የማይስማማበት ምክንያት የለም:: :lol:

ስለዚህ አሁን ታረቁ ማለት ነው! :lol:
ተመለስኩ ማለት ነው? :-?
4get.this
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Wed Feb 16, 2005 7:37 pm
Location: escaped from nursing home

Postby ቁም ነገር2 » Wed Feb 15, 2006 7:41 am

ብልግና? wrote:1. To find a women you need time and money therefore:
Women=time*money
2. Time is money so:
Time = Money
3. Therefore:
Women= Money*Money
Women= Money squered
4. Money is the root of all problems
Which means
Money is the squer root of problems
5. Therefore;
Women=the squere root of problems over 2
Women==problems.

:lol: :lol: :lol: :lol: ግልጽ ናት ግን? :lol: :lol: :lol:
አይ እኔ!
ልክ እንደ ስሜ!መቼስ ሰው ገመናውን መደበቅ በተፈጥሮ የተሰጠው ፀጋ ነውና ጓድ ብልግና? ም ይህንኑ አድርገዋል:: እኔ ደግሞ ካልኩሌሽኑ ከቆመበት እቀጥላለሁ

Woman= problem

but Woman is also= man/no of ribs
man= Woman* No of ribs

No. ribs = 12 pair= 24

therefor man= woman*24
but woman = problem

therefor man= problem* 24

which is equal to 24 damn problems! This equivalent to man= hell
respect yourself and others will respect you
ቁም ነገር2
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 451
Joined: Wed Sep 07, 2005 7:24 am
Location: ethiopia

Postby ብልግና? » Wed Feb 15, 2006 11:13 am

ቁም ነገር2 wrote:
but Woman is also= man/no of ribs

l


እንዴ ይህች given ከወደየት ነዉ ብቅ ያለችዉ:: በሀይማኖታዊ ሎጅክኛ ብናስባትም እኮ የ Premiseዋ ጉዳይ አመጣጥ ትንሽ ግርርርርርርርርርርርርርርርር ስላለኝ እባክህ ወደ conclusion ስሄድ Invalid እየሆነ አስቸገረኝ:: በ ኮምቡጠር ፕሮግራም ልሞክረው ስል ደግሞ Bad command እያለ አስቸገረኝ እኮ ጋሸ ጠበቃዉ:: እስኪ ያብራሩት :arrow: :arrow:
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests