Mathimatics (The Way I See It)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby recho » Wed Aug 22, 2012 7:18 pm

Konjit wrote:አይ ምድር ላይ ያለ ሰው አለች ሪች :roll:
አንቺ አመዳም አይ መሬት ያለ ሰው ነው ... ለምን እንደዛ እንደተባለ ታውቂያለሽ? :lol: ሰውየው አሉ ... ፈረስ መጋለብ አይችልምና ይሁን ምንም አያቅት ብሎ ይወጣል .. ገና ተረጋግቶ ሳይቀመጥ ፈረሱ መፈርጠጥ ይጀምራል .. ጉዋደኛው መሬት ሆኖ ሊረዳው ፈረሱን በገመድ ይዞ ይታገልለታል ... እና ዙሪያው ያሉት ሰዎች እንዲህ አርግ እንዲያ አርግ እያሉ ይንጫጫሉ ... ታዲያ ያ ሁሉ መንጫጫት እንደዛ እየተናጠ ከሰማ ቡሀላ .. አይ መሬት ያለ ሰው አላቸው ... የዚህ ተረት ሲኖኒም እና ሁሌ የምጠቀምበቱ ... ምክርና ቦክስ ቀላል ነው ... ማቀበል ነዋ ሁለቱም :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Konjit » Wed Aug 22, 2012 10:08 pm

recho wrote:
Konjit wrote:አይ ምድር ላይ ያለ ሰው አለች ሪች :roll:
አንቺ አመዳም አይ መሬት ያለ ሰው ነው ..
/quote]
:lol: :lol: :lol: @ ምድር:: ቆይ እሳት ካየው ምን ለየው ኦልሞት ክሎዝ ኢነፍ :D ኦን ሲርየስ ኖት ማይ ፔት ፒቭ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ (ከብዙዎቹ አንዱ ማለት ነው :D ) if you don't have any posetive thing to say don't waste my time as well as your brain cells for your nagativity. በአጠቃላይ ሰዎች ሁሉ ጥሩ ናቸው ብዬ አስባለሁ ዜር ካምስ እ ታይም አር ዩ ኪዲንግ ሚ የሚያስብልበት:: እኛ ምን አገባን አለች ......
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby recho » Wed Aug 22, 2012 10:17 pm

ቆንጂት :lol: @ በአጠቃላይ ሰዎች ሁሉ ጥሩ ናቸው ብዬ አስባለሁ ዜር ካምስ እ ታይም አር ዩ ኪዲንግ ሚ የሚያስብልበት :: እኛ ምን አገባን አለች ........ እፎይይይ እስቲ ተይኝ ልጄ .. አንዳንዴ ምን እል መሰለሽ .. አንዳንድ ሰው ግን በምኑ ነው የሚያስበው ? እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ሀሳብ ጭንቅላት አያፈልቅም .. ምክኒያቱም መቼም አፈሩ ቢለያይም ስሪታችን አንድ ነው ... ምናልባት ኦርጋን እያቀያየሩ ማሰብ የሚችሉ አይነት ይኖራሉ ብዬ ግን እገምታለሁ .. ያ ማለት ቲብራራ ... ኢፍ ዩ ቲንክ ባይ ዩር አስ ኢት ስቲንክስ ... ሶ ሻት ዘ ፋክ አፕ! ልላቸው ጥቂት የቀራቸው ሰዎች እየታዘብኩ ነው ሰሞኑን .... !!!!

ሶሪ አባውት ማይ ፍሬንች :(
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Konjit » Wed Aug 22, 2012 10:39 pm

recho wrote: ኢፍ ዩ ቲንክ ባይ ዩር አስ ኢት ስቲንክስ ... ሶ ሻት ዘ ፋክ አፕ! ልላቸው ጥቂት የቀራቸው ሰዎች እየታዘብኩ ነው ሰሞኑን .... !!!! ሶሪ አባውት ማይ ፍሬንች :(

ኢት ሹር ዳዝ!!! እሺ ሶሪ አድርጌልሻለሁ ያለኝን ልጅ አስታወሽኝ :lol: :lol:
የሆነ ስለ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር የጻፍሽውን አይቼ ደሞ :lol: :lol: ዩ ኔቨር ፌል ሚ እኮ :D
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby recho » Thu Aug 23, 2012 1:29 am

Konjit wrote:የሆነ ስለ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር የጻፍሽውን አይቼ ደሞ :lol: :lol: ዩ ኔቨር ፌል ሚ እኮ :D
:lol: :lol: አይ አንቺ .. ኢንጆይ ኢት ... መቼ ድረስ እንደሚቆይ አይታወቅም ... ዶኪሌ በእንግሊዘኛ ሁሉ አለ .. አንድ ሶስት ወር ከሰጡን የአመታችንን ሳቅ እንጨርስበታለን ትልሻለች ሪቾ ከዋርካ :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጦምኔው » Thu Aug 23, 2012 1:42 am

እሺ ሀብቴ (ሪቾ) እና ደረጄ (ኮኒ)....በረታቹ?? :lol:
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby Konjit » Thu Aug 23, 2012 2:19 am

recho wrote:አንድ ሶስት ወር ከሰጡን የአመታችንን ሳቅ እንጨርስበታለን ትልሻለች ሪቾ ከዋርካ :lol: :lol: :lol: :lol:

አይ ዊል ክሮስ ማይ ፊንገርስ ኤንድ ቶስ ለዛ :D

[quote='ጦምኔው]እሺ ሀብቴ (ሪቾ ) እና ደረጄ (ኮኒ )....በረታቹ ?? :lol: [/quote]

ጦምን ማንን ክፉ ለማናገር ነው በርትተናል :D
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby recho » Thu Aug 23, 2012 8:52 pm

ጦምን :lol:

ቆንጂዬ ተንፈስ ልል ነው የመጣሁት ... ውይ ውይ ውይ ወሬ ጠላን .. ወሬ ጠላን ጠላን የሚል ዘፈን ነበር የለሽም እሱ ካሴት ? ክፈቺልኝ በናትሽ ... አብሬ ብሬክ ዳንስ እየደነስኩ ነው የምዘፍንልሽ እዋይ መሀልቲ ሐፍተይ !!!! አንዳንድ ሰው በሂወት ያለው ሰው መግደል ገና ስላልተፈቀደ ነው .. ሙች ሙች ... ነቀነቅነው አይደል አለች አይጥ .. ዝሆን ላይ ቁጭ ብላ ድልድይ ሲሻገሩ :lol: :lol: :lol:

ሌላ ደግሞ ትላንትና ተሳስተናል .. አዲሱ መሪያችን(መቸም ዘንድሮ ይቺን ካነበቡ አገሬ መግቢያዬን ማሳጠሬ ነው ) እንዴ ለካ ሲያለቅሱ ብቻ አይደለም .. ሲስቁም ችግር አለ :lol: :lol: :lol: ከባድ ችግር አለ .. ! :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Konjit » Thu Aug 23, 2012 9:06 pm

recho wrote:ቆንጂዬ ተንፈስ ልል ነው የመጣሁት ... ውይ ውይ ውይ ወሬ ጠላን .. ወሬ ጠላን ጠላን የሚል ዘፈን ነበር የለሽም እሱ ካሴት ? ክፈቺልኝ በናትሽ ... አብሬ ብሬክ ዳንስ እየደነስኩ ነው የምዘፍንልሽ እዋይ መሀልቲ ሐፍተይ !!!! አንዳንድ ሰው በሂወት ያለው ሰው መግደል ገና ስላልተፈቀደ ነው .. ሙች ሙች ... ነቀነቅነው አይደል አለች አይጥ .. ዝሆን ላይ ቁጭ ብላ ድልድይ ሲሻገሩ :lol: :lol: :lol:

:lol: :lol: ኦህ ሀው አይ ላይክ ዩ እኮ .....አንቺ ደሞ ከአፍ እስክ አፍንጫ ከሚያስቡ ሰዎች ጋር ጊዜ አታባክኚ ስትባይ አልሰማ አልሽ :P ......ከልብ ግን አንዳንድ ክስተቶች እራሴን እንድገመግም ያደርጉኛል ማለት እኔነኝ የተሳሳትኩት ወይስ የአንዳንዱ ሰው ማሰቢያ ተጠጋግኖ ነው የተሰራው እስክል ድረስ:: ብዙን ጊዜ አስተዳደግ: የኑሮ ዘይቤሽ እና ለነገሮች ያለሽ አመለካከት ወሳኝ ነው ስለዚህ ማይ ዲር ጉዋደኛ you have to learn how to bypass certain situations that dont meet with your standard and class (በአስተሳሰብ ማለቴ ነው :wink: )

ሌላ ደግሞ ትላንትና ተሳስተናል .. አዲሱ መሪያችን(መቸም ዘንድሮ ይቺን ካነበቡ አገሬ መግቢያዬን ማሳጠሬ ነው ) እንዴ ለካ ሲያለቅሱ ብቻ አይደለም .. ሲስቁም ችግር አለ :lol: :lol: :lol: ከባድ ችግር አለ .. ! :lol: :lol:

:lol: :lol: :lol: አንቺ ክፉ ምን ይሻልሽ ይሆን :lol: ከምር ግን ሆደ ቡቡ ይመስላሉ......እ/ር አርቆ አሳቢ እና ለሀገር ጠቃሚ, ካለፈው ተማሪ ያድጋቸው ለማንኛውም.. :D [/quote]
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby ኤልሳ* » Thu Aug 23, 2012 9:19 pm

recho wrote:ሌላ ደግሞ ትላንትና ተሳስተናል .. አዲሱ መሪያችን(መቸም ዘንድሮ ይቺን ካነበቡ አገሬ መግቢያዬን ማሳጠሬ ነው ) እንዴ ለካ ሲያለቅሱ ብቻ አይደለም .. ሲስቁም ችግር አለ :lol: :lol: :lol: ከባድ ችግር አለ .. ! :lol: :lol:

ይሄን የምትይውን ቪድዮ ለማየት ያልገባሁበት ዌብሳይት የለም... ሲስቁም ሲያለቅሱም የሚያስፈሩ ከሆነ የምር በጣም ችግር ነው... ኢቲቪ ላናይ እኮ ነው::
ኤልሳ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jul 27, 2006 10:30 pm

Postby recho » Thu Aug 23, 2012 9:24 pm

ኤልሳ* wrote:
recho wrote:ሌላ ደግሞ ትላንትና ተሳስተናል .. አዲሱ መሪያችን(መቸም ዘንድሮ ይቺን ካነበቡ አገሬ መግቢያዬን ማሳጠሬ ነው ) እንዴ ለካ ሲያለቅሱ ብቻ አይደለም .. ሲስቁም ችግር አለ :lol: :lol: :lol: ከባድ ችግር አለ .. ! :lol: :lol:

ይሄን የምትይውን ቪድዮ ለማየት ያልገባሁበት ዌብሳይት የለም... ሲስቁም ሲያለቅሱም የሚያስፈሩ ከሆነ የምር በጣም ችግር ነው... ኢቲቪ ላናይ እኮ ነው::

ኤልሲየ ሰላም ዋልሽ ቆንጆ ... ሊንኩን በአጥር አቀብልሻለሁ ሁዋላ .. ሳቁን እንኩዋን በስማቸው ጉግል አርጊው .. እንዳልሽው ኢቲቪ ኢዝ ሬትድ ፒጂ 13 ከዚህ ቡሀላ ማለት ነው እንግዲህ .. ላንቺና ለኔ እንኩዋን ትንሽ ፕራክቲስ ቡሀላ ዊ ዊል ቢ ፋይን ! :lol:

አየሽ እዚህ ቤት ማንም አይመታብንም .. ቢመጡም አርስቱ ማቲማቲክስ ምናምን ስለሚል ውስጡ ሂሳብ ደብተር ስለሚመስላቸው ማንም አይገባም .. እንደልባችን ኦጴራ እንላለን .. ያንን የኔን ቤትማ አርስት እየቀያየርኩላቸው አንቺ ድፍር አርገውታል :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ተድላ ሀይሉ » Thu Aug 23, 2012 9:31 pm

recho wrote:
ኤልሳ* wrote:አየሽ እዚህ ቤት ማንም አይመታብንም .. ቢመጡም አርስቱ ማቲማቲክስ ምናምን ስለሚል ውስጡ ሂሳብ ደብተር ስለሚመስላቸው ማንም አይገባም .. እንደልባችን ኦጴራ እንላለን .. ያንን የኔን ቤትማ አርስት እየቀያየርኩላቸው አንቺ ድፍር አርገውታል :lol: :lol:

ልጆች:-

እንዲያው ቤታችሁ ጓሮ ያለው ሠንሠል ውስጥ ተደብቃችሁ "ኩኩሉ : አልነጋም" የምትጫወቱ ይመስላል :) ብቻ እኒያ ቴሌስኮፕና ማይክሮስኮፕ ዐይን ያስገጠሙ ዋርከኞች እንዳያይዋችሁ :roll:

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ገልብጤ » Thu Aug 23, 2012 9:32 pm

ገልብጤ ማቲማቲክስ አይችልም ያለው ማነው

አሪፍ የቡና ወሬ ደርቷል አይደለም ንዴ ....እስኪ ለገልብጤ እዘኑለት እና ና ማህል ቁጭ በል በሉት :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ኤልሳ* » Thu Aug 23, 2012 9:38 pm

recho wrote:[quote="
አየሽ እዚህ ቤት ማንም አይመታብንም .. ቢመጡም አርስቱ ማቲማቲክስ ምናምን ስለሚል ውስጡ ሂሳብ ደብተር ስለሚመስላቸው ማንም አይገባም .. እንደልባችን ኦጴራ እንላለን .. ያንን የኔን ቤትማ አርስት እየቀያየርኩላቸው አንቺ ድፍር አርገውታል :lol: :lol:

ሬቾዬ ያንቺ ቤትማ ዋርካ ፖለቲካ ሆኗል... መግባት ፈርቼ በርቀት ሳያቹ ነበር :)
የገረመኝ ግን የኛ ሰው በጣም ተቀይሯል ቂም የሚባል ነገር አያውቅም ... አንዳንዱ በተለይ የፌስ ቡካቸው ፕሮፋይል ሳይቀር የጠቅላይ ሚንስትራቸውን ፎቶ አድርገው ሳይ እንዴት እንደገረመኝ::
ለማንኛውም ግን ለአገራችን ስልጣንን ብቻ ሳይሆን ህዝቡንም የሚወድ መሪ ይስጣት...
ሽሽሽሽ ማትስ እያጠናን ነው :)
ኤልሳ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jul 27, 2006 10:30 pm

Postby recho » Thu Aug 23, 2012 9:46 pm

ተድላ ሀይሉ wrote:
recho wrote:
ኤልሳ* wrote:አየሽ እዚህ ቤት ማንም አይመታብንም .. ቢመጡም አርስቱ ማቲማቲክስ ምናምን ስለሚል ውስጡ ሂሳብ ደብተር ስለሚመስላቸው ማንም አይገባም .. እንደልባችን ኦጴራ እንላለን .. ያንን የኔን ቤትማ አርስት እየቀያየርኩላቸው አንቺ ድፍር አርገውታል :lol: :lol:

ልጆች:-

እንዲያው ቤታችሁ ጓሮ ያለው ሠንሠል ውስጥ ተደብቃችሁ "ኩኩሉ : አልነጋም" የምትጫወቱ ይመስላል :) ብቻ እኒያ ቴሌስኮፕና ማይክሮስኮፕ ዐይን ያስገጠሙ ዋርከኞች እንዳያይዋችሁ :roll:

ተድላ
ሰላም ጋሽ ተድላ :lol: እሱን እግዜር ይጠብቀን .. ከነሱ ምላስ ... ሆ ሆ ... እዚህ እያጠናን ስለሚመስላቸው ማንም አያየንም ብለን ለጊዜው ተስፋ እናደርጋለን ...

@ ገልብጤ... ዝበል አመዳም አንተማ መምጣት አለብህ .. :lol:

ኤልሲ .. ይሁን ቂም ማንንም አይጠቅም .. ለመሆኑ ያንቺ ፕሮፋይል ላይ ምን ሆነሽ ነው እስካሁን ያልቀየርሽው .. ስም የመዘገባል አሉ .. ሙች የኔን ስቲክ ስላስደረኩት ነው እንጂ እቀይረው ነበር .. :lol: የኔቤት እማ የውልሽ ዋርካ ፖለቲካ በዋርካ ፍቅር ሆንዋል .. ይሁን ይሁን ... ሌላ ቦታ ሄደው ከሚፈነዱ ይሁን .. ባይሆን ቤት ማጽዳት ታግዙኛላቹ ቡሀላ አንቺና ቆንጂት

እሽሽሽሽሽ 28*34+12= ያንቺ ተራ ነው ቆንጂት ... :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests