Mathimatics (The Way I See It)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Re: ለብልግና

Postby ብልግና? » Sun Feb 19, 2006 3:27 pm

.ከህይወት ላንድ አመት እረፍት ወስጄ ነበር ጊዜው አልቆ አለሙ አፍጠጦ እየጠበቀኝ ነው. ዋርካ አስተናጋጄ !
እንዴ ይህችኛዋን በደንብ አልገባችኝም እና እባክሽን እንደገና proof አድርጊልኝ:: መሄድሽ አንዳይሆን? አላምንም::[/b]
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby ትህትና2 » Sun Feb 19, 2006 3:54 pm

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:50 am, edited 1 time in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Re: ለብልግና

Postby Debzi » Sun Feb 19, 2006 5:48 pm

ትህትና2 wrote:
ዋርካዎች የዛሬ ወር ምናምን 29 ስለምሆን ብቅ ማለት ባይመቸኝ ልደቴን አክብሩልኝ. ህምም :D .ከህይወት ላንድ አመት እረፍት ወስጄ ነበር ጊዜው አልቆ አለሙ አፍጠጦ እየጠበቀኝ ነው. ዋርካ አስተናጋጄ ! :D


ልደትሽንስ በሚገባ እናከብራለን:: ላንቺ እሚሰጠውን አበባ ለማየት በጉጉት እየጠበኩ ነው:: ጉድኮ ነው! ገና አበባው ሳይሰጥሽ ቅናት መሳይ ሊይዘኝ ነው....አያድርስ!
ግን ትህትና2 ይሄ "ጊዜው አልቆ አለሙ አፍጥጦ እየተበቀኝ ነው" የሚለው አልተስማማኝም....ምን ማለት ነው? ካሁን በኋላኮ ዋርካ ካለ ትህትና2 ሙሉ አትሆንም!!

------
አለሙ ግሩም ድንቅ ነው አልሽ? እዚህ አምስተኛው ገጽ ላይ የተጻፈውን ሳላነብ በፊት ነበር መልስ መጻፍ የጀመርኩት......መልስሽን እዚህ እላይ የጻፍሽውን አሁን ገና አየሁት...
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

ሰዉ እንዴት ስማርት ነው!

Postby አፈ-ጉባኤ » Sun Feb 19, 2006 7:32 pm

ሰላም ለዚህ ቤት! የብዙዎቻችሁ ፍጭት አልገባኝም:: አያሌ conjectures' ለማረጋገጥና ውድቅ ለማድረግ ያደረጋችሁትን ጥረት አደንቃለሁ:: ጠጣራ መላምቶችንም ለመተንተን ያላችሁ ብቃትም አስቀንቶኛል:: የማስተዋል ብቃቴ አናሳ ስለሆነ ብዙው አልገባኝም::

ያለማችንን የሂሳብ ሊቃውንት ከ1665 አንስቶ እንዳፋጨ ያለ ቲኦረም አለ:: Fermat's Last Theorem ይባላል:: ሲያዩት ቀላል ቢመስልም እውነትነቱን ማረጋገጡም ይሁን ውድቅ ማድረጉ የዋዛ አልሆነም:: ብዙዎችን ቢያስጨንቅም የአንድሩ ዊልስን ያህል እንቅልፍ የነሳው የለም:: ለሰባት አመታት ከመኝታ ቤቱ ሳይወጣ ይህንኑ ቲኦረም ሲመረምር ከርሟል::

እኔም እንዳንድሩው መኝታ ቤቴን በላዬ ዘግቼ ካላውጠነጠንኩት የናንተ ፍጭቶች በዋዛ እሚገቡኝ አልመሰለኝም::

አፈ-ጉባኤ
አፈ-ጉባኤ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 302
Joined: Tue Mar 15, 2005 5:20 pm
Location: united states

Re: ሰዉ እንዴት ስማርት ነው!

Postby ትህትና2 » Sun Feb 19, 2006 10:50 pm

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:52 am, edited 1 time in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Re: ለብልግና

Postby ትህትና2 » Sun Feb 19, 2006 11:23 pm

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:52 am, edited 1 time in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Re: ለብልግና

Postby Debzi » Sun Feb 19, 2006 11:42 pm

ትህትና2 wrote: እንደው አበባው እና ጌጡ ብቻ ስንት አይን ያሳውራል ....... ከትምህርትም የደረሰሽ ብቻውን እኮ ሰንት ነገር ያስከትላል እህቴ. !


መች አጣሁት ብለሽ ትህትና2! እኔኮ በድብቅ ስጠኝ በዋርካ ሴቶች ታስገድለኛለህ ብየው ነበር! መች ይሰማል ብለሽ!!
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ብልግና? » Mon Feb 20, 2006 8:40 am

ትህትና2 wrote:.....ገና እኔ ላይ ልትንጠባረር ነው.ወይ ነዶ!


ሰላም ትህትና2! እኔ የጠየቅሁት የዋርካ ላይ ቆይታሽ የተጠናቀቀ መስሎኝ ነዉ::ባለመሆኑ ኢንሻ አላህ! በጣም ደስ ብሎኛል:: "coz u r the 1 to make me be here. ታሪኩን ሁሉንም አልነግርሽም የሆነ ሰዉ ያንችን ፎረም(ከዚህም ከዚያም) ሊንክ በ ኢሜይል ይልክልኛል:: ወደ ዉስጥ ስገባ እስካሁንም ሴትነትሽን ለማመን የሚያስቸግሩ ነገሮችን አነበብኩ:: እናም ተደነቅሁ:: ለስካሁንም ቆይታየ ምክንያቱ አንች sorry ያንች ጽሁፎች ናቸዉ:: ያለሁበት እድሜም እዉቀትን ወይንም ጥበብን የምሰበስብበት እንጂ ያለኝን የምገልጽብት ደረጃ ላይ ስላልሆንኩ ዝም ብየ ለመቆያ ያክል ያንችን በማንበብ ባንዳንዶቹ ላይም ከሌሎች ጋር ስንቀላለድ ላለፉት 2 ወራት ቆይታ አድርጊያለሁ::እስካለሽም ለሚቀጥሉት 6 ወራት አለሁ እማርብሻለሁ::ከዛ በላይ የምቆይ አይመስለኝም ምክንያቱም ህይወት አጭር ናትና:: በተረፈ ባንች ለመንጠባረር ሀቅሙ የለም:: ቢኖርም ሞራሉ የለም-በማንም ላይ:: በዚች አለም ላይ የ29 አመታት ቆይታሽን ልታስታዉሽዉ እቅድ አለሽ መሰለኝ:: መሬት በጸሀይ ዙሪያ የዞረችዉን ቆጥረሽ ነዉ ወይንስ ያንን ያክል አመት ኖረሻል?
አክባሪሽ ብልግና?
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby ትህትና2 » Mon Feb 20, 2006 10:04 am

==
Last edited by ትህትና2 on Sun Mar 26, 2006 12:53 am, edited 1 time in total.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Postby ብልግና? » Mon Feb 20, 2006 3:21 pm

ትህትና2 wrote:... ጸሀይ ዙሪያ ምናምን...እድሜዬ ነው.


ለነገሩ ልክ ነሽ ሰዉ መቸ እድሜዉን ሙሉ ኖሮ ያዉቃል :!: :!: :!: ተኖረና ተሞተ ነዉ ያለዉ ክፍሌ አቦቸር ::
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby አኒታ » Tue Feb 21, 2006 3:29 am

ብልግናው እንግዲህ በ ስእል ልግለጠው መሰለኝ ሂሳቡን
እኔ በአንተ.. B+A=Image
CHEERS BEKERARI.. :wink:
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby ብልግና? » Tue Feb 21, 2006 10:42 am

አኒታ wrote:ብልግናው እንግዲህ በ ስእል ልግለጠው መሰለኝ ሂሳቡን
እኔ በአንተ..b + a

ደግሞ ዛሬ ስሜን እንዴት ነዉ እንደዚህ አድርገሽ የጠራሽዉ:: ነዉ ይሄም የፕሩፍሽ ዉጤት ነዉ: :lol: :lol: :lol:
አይ አኒታ ቆንጆ ልጅ ይህችን ስእላዊ ስሌቱዋን ስሰራት የፍቅር ጥያቄ ትመስላለች: :lol: :lol:

B represents ብልግና?
A represents አኒታ

So, B + A= 12 ልጆች :lol: :lol: ምክንያቱም 12 ሰዎች ከጎን አሉ::

By induction

ባል + ሚስት =ልጅ ወይንም ልጆች

ስለሆነ ይህ ነገርሽ true ይሆናል ማለት ነዉ::Well done :lol: :lol: :lol:

አይ ይህ ስእላዊ ነገር እኮ እንደዉ decieve ያደርጋል:: ተሳስቻለሁ ይሆን :?: :?: እነዛ የትህትና2 ዘመዶችም እኮ perception deception ምናምን የሚሉዋት ነገር አለች :lol: :lol: :lol:
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby አኒታ » Tue Feb 21, 2006 1:21 pm

ጨዋ ሰው .. ምን ላርድርግ .. ስእላዊ መግለጫ ብሰጥህ.. እኔው ላይ ጠለጠፍክ ደግሞ ደርዘን ልጅ .. እረ እግዚዮ ምናለን ችርቻሮ ብታደርግልኝ :lol: :lol: :lol: አሁን 6 አይበቃኝም :lol: :lol: በቃ እኔ አልችም ቁጥር ኢንፊኒቲቭ ልጆች ይስጥህ :lol: :lol:
አይ አኒታ ቆንጆ ልጅ ይህችን ስእላዊ ስሌቱዋን ስሰራት የፍቅር ጥያቄ ትመስላለች
በጣም ነው የሳኩት :lol: :lol: :lol: ወይጥሎሽ
:lol: :lol:
አክባሪህ
የሂሳብ ተማሪህ
አኒታ ቦኒታ
CHEERS BEKERARI.. :wink:
አኒታ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 704
Joined: Sat May 29, 2004 10:03 am
Location: City of angels

Postby Konjit » Wed Feb 22, 2006 6:29 pm

አፈ ጉባኤ ለማንኛውም በሩን ገርበብ አድርገው የመኝታቤትህን ትንታ ምናምን እንዳይመጣ በደስታ ብዛት ማለት የፍንጩን መጨረሻ ስታውቅ :) ............... ደሞ ፍጭት አልከው አይ ያንተ ነገር ለኔ የታየኝ ደሞ ብዙ የሂሳብ ሊቃውንት ያሉበት የ math lab መስሎ ነው ሚታየኝ chemistኦቹን ሳልረሳ :lol: :lol:

ትህትና እንደው በድንገት የዛሬ ወር ባላስታውሰው መልካም ልደት ብያልሁ ሁልግዜም early b-day wish ይቻላል አይደል :D

ከታላቅ አክብሮት ጋር
ቆንጂት
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby Konjit » Wed Feb 22, 2006 6:35 pm

It all makes sense now. I never looked at it this way before:

MEN tal illness :lol:

MEN strual cramps :twisted:

MEN tal breakdown :x

MEN opause :evil:

GUY necologist.... :oops:

And when we have real trouble, it's a HIS terectomy.
:roll:

Ever notice how all of women's problems start with men? :shock:

Have fun with it :lol:

ካክብሮት ጋር
ቆንጂት
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests