Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ዘርዐይ ደረስ » Fri Mar 17, 2006 12:25 am
1)ብዛሃ ህይወት
2)ሥነ ዜጋ
3)ሰበር ፍርድ ቤት
ይቀጥላል
-
ዘርዐይ ደረስ
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 968
- Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
- Location: ethiopia
-
by 4get.this » Fri Mar 17, 2006 12:55 am
ፈተና ነው?
እስቲ ልገምት
1)ብዛሃ ህይወት
>>Biology? ወይስ reproduction መሆኑ ነው? :?
2)ሥነ ዜጋ
>> Civic?
3)ሰበር ፍርድ ቤት
>> No idea! (ሰበር ዜና + ፍርድ ቤት - ዜና)?
ይቀጥላል
>> እጠብቃለሁ
-
4get.this
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 505
- Joined: Wed Feb 16, 2005 7:37 pm
- Location: escaped from nursing home
by ዋኖስ » Fri Mar 17, 2006 4:07 am
[quote="ዘርዐይ ደረስ"]1) ምናልባት ካልረሳኋቸዉ
ልሞክር ! አልቀጣም አይደል!!
ብዛሃ ህይወት=Biomass_
(ብዝሓ-ሕይወት=bio=ሕይወት,ብዝኃ(ብዙ)=Mass)
2)ሥነ ዜጋ-Civic=relating to, or belonging to a city,
or citizenship, or ; municipal or civic.
3)ሰበር ፍርድ ቤት- ተዘዋዋሪ-ችሎት ከሚባለው ጋ
ወደረኛ ትርጉም ኖሮት <I>ከቀጠሮ-በፊት</I> እንደ
አስፈላጊነቱ ዳኞች የሚሰየሙበት ( በወቃታዊ ጉዳዮች
ላይ በተለይ በአገር-ጉዳይ ላይ)
-
ዋኖስ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1552
- Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
- Location: Mars
-
by crypto » Fri Mar 17, 2006 8:15 am
1)ብዛሃ ህይወት - bio diversity
2)ሥነ ዜጋ - civics
3)ሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት - አንድ ጉዳይ የመጨረሻ ፍርድ ካገኘ በሁዋላ ፍርዱ መሰረታዊ የህግ ስህተት አለበት ተብሎ ክርክር ሲቀርብ የሚያይ የፍርድ አካል:: ይሄ ፍርድ ቤት ፍርዱ ሲሰጥ የተጣሰ ወይም አላግባብ ጥቅም ላይ የዋለ ህግ ካለ ያንን ለማስተካከል የሚሰበሰብ ነው:: ምናልባት በአሜሪካ እንዲህ አይነት ጉዳይ የሚያየው Supreme court ይሁን ወይም appellate courts ይሁኑ አላወኩም::
-
crypto
- ኮትኳች

-
- Posts: 207
- Joined: Tue Dec 13, 2005 7:28 pm
by ዘርዐይ ደረስ » Fri Mar 17, 2006 8:49 pm
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን እያልኩ:-
4get.this:-እንደጠረጠርከው 'ፈተና' ሳይሆን እኔም የቃላቱን ትክክለኛ ፍቺ ስለማላውቅ ነው::አልፎ አልፎ የማገኛቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታተሙ ጋዜጦችና መፅሔቶችን ሳነብ እነዚህና ሌሎችም ሰምቼ የማላውቃቸውን ቃላት አያለሁ::አንዳንዶቹን ከአገባባቸው(context) ለመረዳት ቢቻልም ሁሌ አይሳካም::ሙስና corruptionን ለመተርጎም የተደረገ ሙከራ መሆኑን የተረዳሁት ቃሉን ከሰማሁ ከብዙ ጊዜ በኋላ ነው::
ወደ አቀረብኳቸው ቃላት ስመለስ:-በአንተ ሙከራ ሙሉ በሙሉ ባልስማማም ሥነ ዜጋ ግን እኔም እንዳንተው civic ይሆናል ብዬ ነው የተረዳሁት::ምስጋናዬ ግን እንደተጠበቀ ነው::
ዋኖስ:-በትንሽ በትልቁ መቅጣቱን ለሌሎች ልተወውና:-ከብዛሃ ህይወት በስተቀር በሁለቱ ትርጉም እስማማለሁ::ከምስጋና ጋር
crypto:-በቅድሚያ ስለ እርማትህ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ለሰራሁት ስህተት ሁላችሁንም ይቅርታ በመጠየቅ ትክክለኛው ቃል አንተ እንዳልከው ሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት ነው::ትርጉሙ ግን አንተ እንዳልከው አይመስለኝም:.የኔ ግምት ከዋኖስ ጋር ይቀራረባል::
ለማጠቃለል ያህል ለጊዜው
1)ሥነ ዜጋ በአራት ድምፅ(100%) civic ተብሎ ስለተተረጎመ ለጊዜው ይህንኑ ትርጉም አፅድቄአለሁ::
2)ሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት:-በሁለት ድምፅ(50%) የዋኖስን ትርጉም
3)ብዛሃ ህይወት:-የኔ ትርጉም Genetics ሲሆን አራታችንም ስለተለያየንበት ለጊዜው አልፈዋለሁ::
-
ዘርዐይ ደረስ
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 968
- Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
- Location: ethiopia
-
by crypto » Fri Mar 17, 2006 10:26 pm
hi ዘርአይ
የ ብዝሀ ህይወትን ትርጉም በጣም እርግጠኛ አልሆንኩም:: የማስታውሰው ነገር ቢኖር አዲስ አበባ ወደ መገናኛ መስመር ቢሮው እንደነበር እና ቢሮው በር ላይ የተለጠፈው ታፔላ ላይ ብዝሀ ህይወት "bio diversity" ተብሎ ተተርጉሞ ያየሁ ስለመሰለኝ ነው:: ጊዜው ትንሽ ስለቆየ ግን ብዙም እርግጠኛ አይደለሁም:: ባይሆን የሰበር ሰሚን ትርጉም ግን 100+% እርግጠኛ ነኝ ትክክል እንደሆነ እኔ የሰጠሁት ትርጉም::
ብቻ እስቲ ሌሎችም ካሉህ አማርኛችንን እንድናጸዳ ጥሩ ስለሆኑ ብታቀርብልን ጥሩ ይመስለኛል:: እኔም አንዳንድ ለማዋጣት እሞክራለሁ::
cheers
-
crypto
- ኮትኳች

-
- Posts: 207
- Joined: Tue Dec 13, 2005 7:28 pm
by ክሪስታል » Sat Mar 18, 2006 4:40 pm
ሁሉም የክሪፕቶ ትርጉሞች ትክክል ናቸው::
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
-
ክሪስታል
- ኮትኳች

-
- Posts: 256
- Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
- Location: Crawkozia
by ዘርዐይ ደረስ » Wed Mar 22, 2006 10:43 pm
ክሪስታል wrote:ሁሉም የክሪፕቶ ትርጉሞች ትክክል ናቸው::
ሰላም ክሪስታል:-
በሥነ ዜጋ ላይ ሁላችንም ተስማምተናል::ብዝሃ ህይወት(ትክክለኛ አፃፃፉ እኔ ያቀረብኩት ሳይሆን ይኸኛው ሣይሆን አይቀርም) ለጊዜው crypto እንዳለው ነው እንበል::ሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት ግን በጭራሽ የcrypto ትርጉም አልተዋጠልኝም::የእርሱ ትርጉም አቤቱታ ሰሚ ፍርድ ቤት ለሚለው የሚቀርብ ይመስለኛል::ለማንኛውም እስቲ እነዚህን ቃላት ደግሞ እንሞክራቸው::
1)ተኮር የሚጨመርባቸው ቃላት(ገበያ ተኮር,ውጤት ተኮር....)
2)ግብዐት
3)ሥነምህዳር
4)ተፋሰስ
-
ዘርዐይ ደረስ
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 968
- Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
- Location: ethiopia
-
by ክሪስታል » Tue Mar 28, 2006 3:52 pm
1)ገበያ ተኮር................Market oriented (or Market based)
ውጤት ተኮር...........Result oriented (or Result based)
2)ግብዐት.............................Input
3)ሥነምህዳር.............God knows what! ራሱን አማርኛውን::
4)ተፋሰስ..............................Tributary
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
-
ክሪስታል
- ኮትኳች

-
- Posts: 256
- Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
- Location: Crawkozia
by ዘርዐይ ደረስ » Wed Mar 29, 2006 11:35 pm
ክሪስታል wrote:1)ገበያ ተኮር................Market oriented (or Market based)
ውጤት ተኮር...........Result oriented (or Result based)
2)ግብዐት.............................Input
3)ሥነምህዳር.............God knows what! ራሱን አማርኛውን::
4)ተፋሰስ..............................Tributary
ሰላም ክሪስታል:-
ገባር ወንዝ አይደል እንዴ tributary
-
ዘርዐይ ደረስ
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 968
- Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
- Location: ethiopia
-
by ወንዳታ » Thu Mar 30, 2006 12:09 am
ክሪስታል wrote:1)ገበያ ተኮር................Market oriented (or Market based)
ውጤት ተኮር...........Result oriented (or Result based)
2)ግብዐት.............................Input
3)ሥነምህዳር.............God knows what! ራሱን አማርኛውን::
4)ተፋሰስ..............................Tributary
all of the above answers are correct but no 3 is = orbit( i think), and no 4= ወንዝ
respect and love for all
-
ወንዳታ
- አዲስ

-
- Posts: 46
- Joined: Mon Jan 31, 2005 3:23 pm
- Location: united kingdom
by ክሪስታል » Thu Mar 30, 2006 8:22 am
ዘርዐይ ደረስ wrote:ሰላም ክሪስታል:-
ገባር ወንዝ አይደል እንዴ tributary
ልክ ነው...
..... እኔ እኮ ተፋሰስና ገባር ወንዝ አንድ መስለውኝ ነው::
አሁን ግን ሳስበው .... ለምሳሌ የአባይ ተፋሰስ አገሮች ይባላል እና አባይ ወንዝ የሚያልፍባቸው አገሮች ለማለት ነው:: ስለዚህ:
ተፋሰስ = basin
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
-
ክሪስታል
- ኮትኳች

-
- Posts: 256
- Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
- Location: Crawkozia
by Monica**** » Thu Mar 30, 2006 8:51 am
ስላም ዘርዐይ ደረስና ቤቱ
እነዚህ አማርኛዎች ድሮም የነበሩ ናችው ወይስ አሁን አሁን የተፈጠሩ????
ድሮ ከነበሩ እኔም አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ብዬ አፌን አላበላሽም!! ምክንያቱም አንዱንም አላውቅም ካለ ገበያ ተኮር እና ውጤት ተኮር በቀር እሱንም በግምት ነው:: :oops: :oops:
በቸር ይግጠመን
ሞኒካ
-
Monica****
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3195
- Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
- Location: 999 Total eclipse st. Venus
by ዝርዝሩ » Thu Mar 30, 2006 10:46 am
እንደነዚህ ያሉ ቃላቶች ወያኔያዊ ናቸው በወያኔ የሀሰት ሪፖርቶች ላይ በተደጋጋሚ የሚሰሙ:: ጠያቂው ከየት ነው? መጀመርያ ይሄን ማወቅ እፈልጋለሁ
-
ዝርዝሩ
- ኮትኳች

-
- Posts: 311
- Joined: Sat Mar 18, 2006 10:47 am
by crypto » Thu Mar 30, 2006 8:59 pm
1)ተኮር የሚጨመርባቸው ቃላት (ገበያ ተኮር ,ውጤት ተኮር) - centered ወይም oriented የሚለውን ይተካል::
2)ግብዐት - input
3)ሥነምህዳር - ecology/biosphere ለምሳሌ "አንድ ፕሮጀክት ከመተግበሩ በፊት በስነምህዳሩ ላይ ያለው ውጤት በቅድሚያ ይጠናል":: ለማንኛውም "ሥነ" የሚል ቅድመ ቅጥያ ካለ የሆነ ነገርን ጥናት ያሳያል:: ለምሳሌ ሥነ-ፈለክ ምን እንደሆነ የሚገምት አለ?
4)ተፋሰስ - basin የሚለው ሳያስኬድ አይቀርም:: የአባይ ተፋሰስ "Nile basin" የሚለውን ስለሚተረጉም:: ግን እኮ ይሄ አሸንዳ የምንለው ለውሀ ማፍሰሻ የሚሰራ ቆርቆሮም ተፍሰስ ይባላል መሰለኝ::
-
crypto
- ኮትኳች

-
- Posts: 207
- Joined: Tue Dec 13, 2005 7:28 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 5 guests