እረ ዋናው ቢቸግረኝ ነው እዚ የመጣሁት ጠፋህ እኮ በሰላም ነው ግን ? አርብ አርብ እጽፋለሁ አላልክም ? ለማንኛውም በሰላም ከሆነ መቼስ ማልጎደኒ ? እንጠብቃለን .
አክባሪህ ሳሮን
ቱሉቦሎ wrote:እስኪ እንደዲጎኔ በግጥም ልሞክረው
የወየንቲ ኩስ ቢከረፋኝ
ቅንቅናቸው ቢያሳክከኝ
መፈጠራቸው ቢያስጠላኝ
የሰው ልጆች ጨዋታ የበፊቱ
ቁምነገሩ ለዛው ለከቱ
ትዝ አለኝ የጥንቱ
ትዝ አለኝ የጠዋቱ
አንዱማ የወያኔ ኩሳም
ቡዙ ቡዙ ሲል አያፍርም
በሱ ቤት ብልጥ መሆኑ
ኩሳም ወያኔነቱን መሸፈኑ
ከማንም ወገን ሳንወግን
ንጹህ ጆርናሊዝም ባቀረብን
ይኸው ወያኔ ተባልን
እያለ ካፉ ሲቀደድ ሲያናፋ
ያልታወቀበት መስሎት ሲደነፋ
ያሳዝናል ይሄ ከርፋፋ
ለማንኛውም የጥንት የጠዋቱን
ለዛና ውበት ያለው ጨዋታውን
ፉት ብላችሁ እንድትቀምሱት
መአዛ ጠረኑን እንድታሸቱት
ከጥልቁ ከተቀበረበት
ይኸው ቆፍሬ አወጣሁት
ተ ደ ሰ ቱ
ኦቦ ዲጎኔ ሜ ሲርባ ጃምቦ ጆቴ ዸጌሲቴ ኡታሊ
http://youtu.be/us1u1PqKc04
ምክክር/ሙስጠፋ wrote:ዋርካ አለች ማለት ነው? በአንተ ያውም በዋና እይታ!
የለችም፡፡ አገርን ከማፍረስ የማያመነቱ ለዋርካ አይራሩም፡፡
ለሰው ልጅ አስቸጋሪ ከሆኑት ጥቀስ ብትባል አገርን መጥላት እንደሆነ ያስማማናል፡፡ እንዴት ቻሉበት እንዳትለኝ? ከነዚህ ጋር እንዴት ይኖራል ነው ጥያቀው፡፡ ዋርካ አንድ ትልቅ የኢትዮጵያ መንደር ነበረች፡፡ አምባው የሚጠራራባት፡፡ አፈረሷት፡፡ አፈናቀሏቸው፡፡ እስኪ ፃፍ ሳልጠፋ!! ሠላም፡፡
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 6 guests