እጦተ-ልብ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እጦተ-ልብ

Postby ሾተል » Tue Jun 06, 2006 5:53 pm

"መቼ ይሆን ባገኘሁት ነገር ረክቼ ከድካሜ የማርፈው?"አለች ጸጉርዋን በመዳፉዋ ወደሁዋላ እየላገች::

በተዘጋው መስኮት ቀዳዳ ሰንጥቃ የገባችው የጸሀይ ብርሀን ቀይማ ቀለም ባለው ሶፋ ላይ ደርሳ በብርሀኑዋ ተዘርግታለች::ሙዚቃው ይጩህ እንጂ ሰሚ ጆሮ አላገኘም::

ካላት ጥንካሬና ትግስት የተነሳ ሁለም የፈለገችውን ነገር የማሳካት ተሰጦ አላት::ተፈጥሮ ለዚህ ያደላት ይመስላል::

"የሰው ልጅ ስግብግብ ነው....ቆይ ቆይ ስለሰው የት አውቄ ነው ስለሰው የምናገረው....እራሴን ነው እንጂ መች የአዳምን ዘር አውቅና ነው ስለሰው አፌን ሞልቼ የምናገረው....በቃ እኔ ስግብግብ ነኝ::አዎ ባገኘሁት ነገር የማልረካ ከርሳም ስግብግብ::የማልጠረቃ ስግብግብ ነኝ....ሁሉም አለኝ ነገር "ለራስዋ እየተናገረች ሳለ ሳታስበው የመጥሪያ ደወል አንቃጨለ....እሱዋም ገብታበት ከነበረው የሀሳብና ብቻ የማውራት ጎሬ በደወሉ ጩሄት ተስፈንጥራ ወታች::

"ማን ልበል መጣሁ"እያለች ወደ በሩ ልትከፍት አመራች::

"እንደምን ዋልክ?ምነው በሞባይልህ ቅድም ደውየልህ ነበር ነገር ግን አታነሳውም"እያለች በእቅፉ ውስጥ ለመለጠፍ እጁዋን እንዳሞራ ዘርግታ ደረትዋን ከደረቱ ጋር ለማጣበቅ ወደሱ አመራች::

ከተያዩ ሁለት ቀን ሆኖዋቸዋል::የትነበርክን ካወቀችው ይሄው 3 ተኛ ሳምንታቸው ሆኖዋል...ሀሳብ ለሀሳብ የተገናኙ ይመስላል::የትነበርክ መልከኛ ባይባልም ወንዳወንድ ነው::በትምህርት ብዙ ባይገፋም ባገኘው የህይወት ልምድ,አንብቦ ባገናዘባቸው ከቁጥር በሚበልጡ መጽሀፎች,ጋዘጦች,መጽሄቶች,ከዋላቸው የእውቀት ጎተራ ከሆኑ ሰዎች ጋር እራሱን በማስተማር ከማንም የማይተናነስ የህይወትና የኑሮ ግንዛቤ ያለው ተከራክሮ የማሳመን,ተጫውቶ የማስጣም,መክሮ የማስተካከል ልምድ አለው::

"በጥዋት ተነስቼ የሰውነት እንቅስቃሴ ላደርግ ህእጀ ነው....ቦባይሌን ቤት ትቼው ነበር የሄኩት::ምነው በሰላም ነበር የደወልሽው?"አላት በስፖርት በሰፋውና ባበጠው ደረቱ ላይ እንዳሻሽ ተለጠጪበት በሚል ነጻነት በመስጠት አይነት ሁኔታ..

"አይ በቃ ንፍቅ አደረኩህና ድምጽህን ለመስማት ፈልጌ ስለነበር ነው::እኔስ አልናፈቅኩህም?"አለችው አንገቱዋን ቀና አድርጋ ከንፈሩዋን ከከንፈሩ ጋር ለማገናኘት እያሰገረች::

"ስለናፈቅሽኝማ ነው ላይሽ የመጣሁት"አለና ከንፈሩን ከከንፈሩዋ ጋር በስሱ አላተመ::

"ቆይ በሩን አልዘጋሁትም እኮ"ብላ ከእቅፉ በግማሹ በመውጣት እጂዋን ወደ በሩ መዝጊያ ልካ በሩን ዘጋችውና እንደተቃቀፉ ወደ ሶፋው አመሩ::

አዲሱ የኤፍሬም ዘፈን ይዘፍናል::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jun 06, 2006 6:10 pm

"ይህእ አዲስ ዘፈን ነው የማነው የኤፍረምን ድምጽ ይመስላል"አለና ወደ ዘፈን ማጫወቻው ማሽን አመራ::

"አዎ የኤፍሬም አዲሱ ሲዲ ነው::በጣም ቆንጆ ነው ...ትላንት እህቴ ከአገር ቤት ላከችልኝ::አሪፍ አሪፍ ዘፈኖች አሉት::ወድጀለታለሁ" አለች "ምን ላምጣልህ?ምግብ ይሻልሀል ወይስ ሚጠጣ?" አለጭና ወደጉዋዳ አመራች::


"የሚበላም የሚጠጣም አላስፈለገኝም ነገር ጊን ያስፈለግሽኝ አንቺ ብቻ ነሽ"አላት ባንድ እጁ የሲዲውን ከቨር አያነበበ በእግሩ ወደጉዋዳ የምታመራዋን አዲሱ ፍቅረኛውን እየተከተለ::

"እኔ ምነው ምግብና መተጥ እሆናለሁ እንዴ"አለችና ከመቅስፈት አንገቱዋን ከሁዋላዋ ወዳለው የትነበርክ አጠማዘዘች::ስትስቅ ደስ ትላለች::

ልክ አጠገብዋ እንደደረሰ የሲዲ መደበቅያ በቱን እንደያዘ ከሁዋላዋ በሁለት እጁ አቀፋትና ከንፈሩን ከከንፈሩዋ ጋር አገናኝቶ ይስበው,ይልሰው,ይመጠምጠው ይልገው ጀመር
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jun 06, 2006 6:31 pm

እሱዋም ከንፈሩዋን ከከንፈሩ ጋር ቁም ስቅሉን ታሳየው ጀመረች::ልክ ባቀፋት እጁ ከመቅስፈት አዞራት::እጁ ከወገቡዋ ወደ ፊቱዋ አድርጎት ከጣሙዋ ስሜቱን ሊያስደስት አሽቃበጠ::የለበሰችው ሰፊ የቤት ቀላል ት-ሸርት የፊት ለፊቱ ሁለቱ ቁልፍ በመከፈቱ እንደአንዳች የቆመውን የሴትነት አንዱ መለያ የሆነውን ጡትዎችዋን ከግማሹ በላይ ያሳያል::ቶሎ የመጋል የተፈጥሮ ልገሳ ስላላት እንኩዋን ተስማ አይደለም የፈለገችው ወንድ ልጅ ከሆነ ገና ስትጨብጠው እንደ ኤሌክትሪክ ንዝረት ሰውነቱዋን ስሜት ያናውዘዋል::እጁ ላይ ይዞት የነበረውን የሲዲ ቤት ሳይጨነቅለት ወደመሬት ወርውሮ ከንፈሩን ከከንፈሩዋ በማላቀቅ አገጩዋን በምላሱ እየላገ ወደአንገቱዋ ከዛም በፍጥነት እጆቹን ወደ ሸሚዙዋ ልኮ የቀሩትን የሸሚዝ የቁልፍ ወታደሮችን ከስራቸው እያሰናበተ ጡትዎችዋን ለአለም ሰላም ሀውልት መስለው ተገልጠው እንዲታዩ አደረጋቸው::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jun 06, 2006 6:46 pm

ሰውነቱዋ ንዝረቱን በመጨመር የስሜት ሙቀትና ሙቀቶችን ከደምዋ ዝውውር ባልተናነሰ ፍጥነት ያዋክባት ገባ::ለካስ አፉ ተርቦ ኖሮዋል ጡቶችዋን ተከፍተው እንዳየ አንደኛውን ጎረሰው::አንደኛውን ጡትዋን በእጁ እያሻሸ አፉን ተራ በተራ እያቀያየረ ይጎርሳቸው,ይጠባቸው,ይልሳቸው ጀመር::ትንፋሹ ሲቃ ይተነፍሳል::እሱዋ በስሜት ሲቃ ዛር እንደያዘው ሰው ታጉዋራለች::አንደ ጸጉሩን አንዴ ጀርባውን ጽማለች,ትነክሳለች...

አፉን ከጡትዎችዋ አላቀቀና በዛ አንዳች ጡንቻው አፈፍ አድርጎ አንስቶ ወደ ሶፋው ወስዶ በቀስታ አስተኛትና ልብሶችዋን አወላለቃቸው::

ኤፍሬም ምስኪኑ ስለፍቅር ያዘማል....ስለፍቅር ይተርካል....ስለፍቅር ይደግማል....ስለፍቅር ዋይ ዋይ ይላል::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jun 06, 2006 6:54 pm

በመስኮቱ ከዳዳ ሰርቃ የገባችው ጸሀይ ቁመትዋን እያስረዘመች ከሶፋው ወደ ግርግዳው ደርሳለች::ግርግዳው ላይ የሰቀለቻቸውን ሰእሎችና የግርግዳዋን ቀለም ቤቱዋ ተጋብዘው የመጡ እንግዶችና ጉዋደኞችዋ በአጠቃላይ ይወዱላታል::ከውስጡዋ ሁሌም ልውጣ ልፈንዳ ልደባይ የሚለው የአርቲስቲክነት ባህሪዋ በምታደርጋቸው ነገሮች,በምትናገራቸው ቃላቶችና ባላት ባህሪ የተነሳ ማን እንደሆነችና ማን እንደምትሆን ጎልቶ ያስታውቅባታል::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Jun 07, 2006 2:47 pm

ለሊቱን በሙሉ ስለህይወት ስትፈላሰም,ህይወትን ስታማ,ስታመሰግን ስታንቁዋሽሽ,ስትረግም,ስታደንቅ,ስለ ህይወት ስትኮራና ስታፍር ነው ያደረችው::አንዴ ሸለብ መለስ ወሰድ ደረስ ነቃ ድንዝዝ ሲያደርጋት ነው ለሊቱ የነጋው::አንዴ የቤትዋን ጣራ,ግርግዳ,መስኮት,የተሰቀሉትን ሰሎችዋ አይኖችዋ ለማየት ይማስናሉ::ልብ ግን ይፈላሰማል....
የጥዋትዋ ጸሀይ በተሸበሸበው የመስኮት ስስ ቀይ መጋረጃ ሳትበገር ቤቱን የብርሀን ድግስ አላብሳዋለች::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jun 09, 2006 4:55 pm

ሰአቱ ከጥዋቱ 2 ሰአት ሆኖዋል::እለተ ቅዳሜ....ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአልና የመንግስት ቀን እንደ ለሊቱ ሀሳብ የማያናውዛት ከሆነ ስራ ስለማትሄድ ረፈድ አድርጋ ነው ከአልጋዋ የምትነሳው::
ሰውነቱዋን ድብርብር ስላላት ለምን ተነስቼ የመታጠብያ ገንዳ ውስጥ አልዘፈዘፍም ብላ እምር ብላ ከአልጋዋ ተነስታ ወደ መታጠብያ ክፍሉዋ አይኑዋን እያሻሸች ገንዳውን ሙቅ ውሀ ልትሞላ አዘገመች::ሰውነቱዋን አንዳች ነገር ተጫጭኖዋታል::የገንዳውን ቡዋንቡዋ ሙቅና ከዝቃዛውን አመሳስላ ከከፈተች በሁዋላ እስኪሞላ ድረስ ቡና ላፍላና ብጠጣ ድብርቱ ይለቀኛል ብላ ወደ ማብሰያ ክፍሉዋ አመራች::
የለበሰችው ስስ የለሊት ልብስ በመስኮት በኩል ተኮፍሳ በገባችው የጸሀይ ብርሀን ይበልጡን ስስ ሆኖ የተሸፈነውን ውብ ገላዋን ያሳያል::ጡት መከለያ የሌለው ጡትዋ የለበሰችውን ስስ ልብስ እንደድንኩዋን ወጥሮታል::ከሁዋላዋ ስትታይ ምንም ቂጥ ውስጥ የሚገባ የውስጥ ሱሪ ብታደርግም ስሱ የማታ ልብስ እራቁትዋን እንዳለች ነው ያስመሰላት::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jun 09, 2006 5:17 pm

ቡናዋን ከቡና ማሽኑ አንቆረቆረችና ከፍሪጅ ውስጥ ወተት አውጥታ መጥና ቡናው ላይ ከዶለች በሁዋላ ስኩዋር አንድ ማንኪያ ጨምራ በማንኪያ ስኩዋሩን ከቡናው ጋር አዋህዳ በቁምዋ እየጠጣች ወደ መታጠቢያው ክፍል አመራች::
ገንዳው እንደሞላ የተለያ አራፋ የሚያወጣ ሻምፖ ሙቁ ውሀ ላይ ካፈሰሰች በሁዋላ የውስጥ ልብሱዋንና ሱሪዋን አወላልቃ ገላዋን ነከረችው::
ሁልጊዘ ገንዳዋ ውስጥ ከገባች እንደ አብሽ ተዘፍዝፋ መቆየት ደስ ይላታል::በገንዳ ውስጥ ቆይታዋ መጽሀፍ ማንበብ ወይም በጆሮ ማዳመጫ ለስላሳ ሙዚቃ ማዳመት ወይም ከራሱዋ ጋር መጫወት ደስ ይላታል::ወይም በጥልቁ ትቆዝማለች::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jun 09, 2006 6:00 pm

እጁዋ ሳያስበው መላ ሰውነቱዋን ይዳስሰው ገባ::ረዘም ረዘም ያሉት ጣቶችዋ ጸጉርዋን በስሱ እየላጉ ፊትዋን እየዳሰሱ ወደከንፈሩዋ ደርሰው በስሱ ይሽከረከሩ ጀመር::አይኑዋ በሰመመን ነጉዶዋል::ምላስዋን ከአፍዋ አውጥታ ጣቶችዋን ላሰቻቸው::ጣቶችዋ አፍዋ ውስጥ እየተቀያየሩ ይገባሉ ይወጣሉ....ይመጠጣሉ ይላሳሉ::ጣቶችዋ ለጊዜው አፍና ከንፈር አካባቢ ያላቸውን ተልኮ ወገድ አደረጉና በአንገትዋ ጎዳና አድርገው ግትር ጡቶችዋ ላይ አረፉ::መዳፍዋን ከፈት ዘጋ አያደረገች በጣትዋ ጡትዎችዋን ላገቻቸው::ከዛ በስሜት መነሳሳት ያበጡት የጡትዎችዋን ጫፎች አንዴ በስሱ አንዴ ጠንከር እያደረገች ያለምህረት አፍተለተለቻቸው::የግራ እጁዋ አሁንም ሁለቱን ጡትዎችዋን ተራ በተራ ሲያፍተለትል ቀኝ እጁዋ የእግሩዋን ጣቶች ቁዋንጃ ታፋ እየዳሰሰ ወደጭኖችዋ አካባቢ ደረሰ::ከዛ የብልቱዋን አደግ ያለውን ጸጉር ፈተልተል ፈተልተል አደረገና ልክ በጭንና ጭኖጭዋ መሀል ያለው ብልቱዋ ላይ ጉዞ ጀመረ::አራፋው በእንቅስቃሴ ብዛት ፈንጠር ፈንጠር እያለ ወለሉ ላይ እንደጉም ያርፍና ከተወሰነ ደቂቃ በሁዋላ ነጥብ ውሀ ሆኖ አካባቢውን ያረጥበዋል::በስሜት ጡዘት አፍዋን ከፍታ በቀኝ እጁዋ ባሉት ጣቶችዋ የስሜትዋ ዋናው ሞተር የሆነውን በደም ተሞልቶ የተወጠረውን ቂንጥሩዋን ታሻቸው ገባ::ጣቶችዋ አንዴ ብልቱዋ ውስጥ ገባ ይሉና በመውጣት ዳግም ቂንጥሩዋን ያሻሉ::የግራው የእጅ ጣቶችዋ አንዴ ጸጉርዋን አንዴ አፍዋን አንዴ አንገትዋን እያሉ ዳግም ጡትዎችዋ ጋር ሲደርሱ ለማሸት ለማፍተልተል ሲሉ እዛው አደብ ይገዛሉ::የስሜት ጡዘቱዋ እየጨመረ ትንፋሽዋ እየናረ እርካታዋ እየቀረበ ሲመጣ የቀኝ እጅ ጣቶችዋ ያለርህራሄ አንዴ ቂንጥሩዋን እያፍተለተሉ እየገዘገዙ አንዴ የብልት ጉርጉዋድዋ ውሥጥ እየተቀበሩ ድብብቆሽ እየተጫወቱ ጥንፋሽዋን ይፈታተኑት ገባ::ከገንዳው የሚፈናጠረው ውሀና አራፋ መላው ወለሉን በእርጥበት ሊያዳርስ የቀረው ቦታ ቢኖር መግቢያው በር አካባቢ ብቻ ነው::የጣቶችዋ መዳፎች ፍጥነታቸውን ጨምረው ቂንጥሩዋን አሰቃዩት::የግራ እጅ ጣቶች ብልቱዋ ውስጥ ወጣ ገባ ይጫወታሉ::የቀኙ ቂንጥሩዋንና አካባቢውን በማናለብኝነት ተቆጣጥረውታል::የስሜት ቁብዋ እንደ ፌጣን እሩዋጭ በሴሎችና ደምስርዎችዋ እየጠረማመሱ በፍጥነት ለእርካታ ይፋጠናሉ...ትንፋሽ ቁርጥ ቁርጥ...ልብ ምቱን ከወትሮው እጥፍ ጭምር...ደም በቱቦዎችዋ ከላይ እስከታች ያለከልካይ ዝውርውር....ልክ ስሜትዋ ሲመጣ ሰውነትዋን እንደኤለክትሪክ ከላይ እስከ ታች ወረራት.....የደስታና እርካታ የጣር ሲቃ ድምጽ ቤቱን አላበሰው.....የገንዳው ውሀ በመወራጨት ብዛት እየተፈናጠረ ቤቱን አረሰረሰው.....እርካታ እሱዋን አደባያት........ሳንባዋን የሞላው አየር ከከረጢቱ ልክ ሲወጣ የሆነ ሰንቲሜትር ያነሰች ያህል በራስዋ ውስጥ አነሰች::ሳታስበው አንገቱዋ የሞላው ገንዳ ውስጥ ገብቶ ኖሮ ጭብጥ ውሀ እስከ አራፋው ስትምግ ትን አላትና ከነበረችበት እራስን የማርካት የወሲብ አለም ውስጥ አስፈንጥሮ አወጣትና ወደእራስነቱዋ መለሳት::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jun 09, 2006 6:34 pm

ልክ እራስዋን በራስዋ እንዳረካች ሁሌም እንደምታደርገው ወጥሮ የያዘውን የውሀ መክደኛ አላቀቀችና የገንዳው ውሀ እያሽኮለኮለ እንዲሄድ ለነጻነት አስተዋወቀችው::ውሀው እየወረደ ሳለ ገላዋን ከላይ በተሰቀለው የሻወር ቡዋንቡዋ መታጠብ ጀመረች::ውሀው ከላይ ስስ ሆኖ በውሀ የለሰለሰው ጸጉርዋን እያስተኛ ወደታች ሰውነትዋ እየወረደ ወርዶ ሊያልቅ ከተቃረበው የገንዳው ውሀ ጋር እየተደባለቀ አይቶት ወደማያውከቅ ከርሰ ጉርጉዋድ ይወርዳል::ሀሳብዋ እራስዋን ይታዘባል::
"ትላንት ከየትነበርክ ጋር ወሲብ አድርገ አልነበር?ለምን ግን ዳግም አስፈለገኝ?ለምን ወንድ እያለ:አዲሱ ጉዋደኛየ እያለ እራሴን ማርካት አስፈለገኝ?በቃ ለምንም ነገር በቃኝ የለም?እርካታ የለም??የያዝኩት ልጅ አልበቃ ብሎኝ እራሴን ከራሴ ጋር ወሲብ ላስደርገው???......"ውሀው ይወርዳል...የእጆችዋ ጣቶች ሰውነቱዋን ከሚወርደው ውሀ ጋር እኩል በሰውነትዋ ይተረማመሳሉ::ድምጹዋ ግን እስከመኝታዋ ክፍል ድረስ ለብቻዋ ጸጸት አይሉት ጩሄትን አያስተጋቡ ይነጉዳሉ::ለነገሩ የሚሰማት የለም::ብቻ መኖር ወይም መዋል እንዴት ጥሩ ነው አንዳንዴ?ለዛውም ማንም በማያይ ጣራ ውስጥ ብቻ መሆን:: ለብቻ ወይም ብልግናን ሆነ ጥሩ ነገርን ለሚጋሩ ማህበርተኞች ይሄ ጣራ ና ክልል ግርግዳ ያልቻለው ነገር የለም::ብልግና ወንጀል....ሀጥያት...ጽድቀት...ቁም ነገር...ወዘተ ይሰራበታል::ምንም ሰራን ምን ውጭ እራሳችንን ምንም እንዳልሰራን አምረን...ተላብሰን...ተጫምተን ስንወጣ ኩሩዎች ነን::መቸም ሰውን እንንቃለን,እናከብራለን,እናንቁዋሽሻለን,እናከብራለን,እንዲያከብሩን እንፈልጋለን::ጣራና ግርግዳ ይቁጠረው እንጂ ስንት አስቀያሚ ነገር ሰርተን ይሆን?መቸም ጥዋት ተነስተን ከአዳም ልጅ ጋር ስንቀላቀል ሰው ነን::ሀላፊነትም ኖሮን የሰውን ህይወት በእጃችን ይዘንም ይሆናል....ነገር ግን ጣራውና ግርግዳው ጽድቃችንና ሀትያታችንን,ብልግናችንንና ጨዋነታችንን,ጨምላቃነታችንና ንጹህነታችንን ጣራና ግርግዳው ይቁጠረው::እውነት ጣራና ግርግዳ ሚስጥራችንን ሸክፎ ደብቆ ባይይዝልን ኖሮ ስንታችን የውርደታም ውርደታም በተባልን ነበር.....የተቸረንን ክብር በተገፈፍን ነበር...ትፈላሰማለች ድምጽ በሌለው የአይምሮ ንግግር.::ጮክ ብላ"እንዴው አሁን ሰው ጋር ስገናኝ ምንም እንዳልሰራሁ ሆኘ ነውኮ የምቀርበው....እስቲ መሀል መንገድ ላይ ወይም ህዝብ በተሰበሰበበት ገበያና አዳራሽ ላይ አሁን ያደረኩትን እራስን በራስ የማወሳሰብ ወሲብ ያለፍርሀት እንደተለመደ ነገር ባደርግ የአዳም ዘር ምን ይለኝ ይሆን???በርግጥ አብላጫው መቸም እንደኔው ሳያደርግ አይቀርም ቢሆንም ይሰድበኛል እንዳላደረገ ይተፋብኛል ያንቁዋሽሸኛል....አድርጎ የማያውቀውስ ምን ይለኝ ይሆን???ወይ ጉድ???ይሄ ሁሉ ነገር ባለኝ ያለመርካት ነው አይደል???"ፍየአግርሞት ፈገግታ ለፊትዋ አላበሰችው::ስሱ ፈገግታዋ ወደሁዋላ በውሀ ከተነጠፈው ጸጉርዋና ከመልከኛው ፊትዋ ጋር ሲታይ ልብን ነወዝ ያደርጋል::
ውሀውን ዘጋችና ከገንዳው በመውጣት ተጣጥፈው ከተቀመጡት ፎጣዎች አንዱን አነሳችና ሰውነትዋን ማደራረቅ ገባች::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jun 09, 2006 7:02 pm

ሞቃታማው የበጋው አየር ነፍስን ጭንቅ ጭንቅ ያደርጋል::የአውሮፓ አየር ደግሞ ቅጥ የለውም::ሲቀዘቅዝ አጥንት ይሰብራል::አረ የሙቀት ያለህ ያሰኛል....ሲሞቅ ደግሞ የት እንግባ የት እንጠለል ያሰኛል::በዚህ ወቅት ነው ስንቱን ሽማግሌና አሮጊት ወይም የልብ በሽተኛን ጠርጎ የሚወስደው::ሲሞቅ አንዳች ነው...ሲቀዘቅዝም እንደዛው::ሰሞኑን ያለወትሮው ቀዝቅዞ ነበር...ዛረ ግን የቀዘቀዘ መስሎዋት በልብስ ላይ ልብስ ደርባ ነበር ወደመስሪያ ቤትዋ የወጣችው::ታድያ ሙቀቱ ከልብሱዋ ጋር አልዛመድ ብሎ በላብ አርሶዋታል::ብዙውን ጊዜ የህዝብ ትራንስፖርት አትጠቀምም...በእግሩዋ መሄድ ደስ ስለሚላትና እንደጠንነትም ስለምትቆጥረው ሁሌም በእግሩዋ ወክ አድርጋ ነው መስሪያ በትዋ የምትሄደው ወይም የምትመጣው::

ልክ ከስራ እየተቻኮለች እንደመጣች ቦርሳዋን ወርውራ ልብሶችዋን አወላልቃ ለስለስ ያለ ሻወር ወሰደችና በቤት ልብሱዋ ሆና አረንጉዋዴ ሻይዋን አፍልታ ከብስኩት ነገር ጋር አቀረበችና ሶፋዋ ላይ ተዘርራ የአለም ዋንጫ መክፈቻ ሴሬሞኒውን ማየት ጀመረች::ጥሎባት ስፖርት ትወዳለች::እግር ኩዋስማ ነፍሱዋ ነው::ልክ የመክፈቻው ሴሬሞኒ እንዳለቀ ወናው ጨዋታ እስኪጀመር ጉዋዳዋ ውስጥ ለእራትዋ ትንጎዳጎድ ጀመረች::የትነበርክ ለስራ ወጣ ብሎዋል እንጂ አብራው ጨዋታውን ብታይ ደስ ባላት ነበር::

ሁሌም ማታ ማታ ቀለል ያለ ነገር መውሰድ ነው ደስ የሚላት::ሳላድ ወይም ስፓጌቲ ነገር ነው የምትወስደው::ዛረም አነስ ያለ ስፓጌቲ ከሳላድ ጋር ለራስዋ አቅርባ የኮስቶሪካንና ገርመንን የመክፈቻ ጨዋታ እራትዋን እየተመገበች አረንጉዋደ ሻይዋን ያለስኩዋር እየማገች ተመስጣ ታያለች::ጎል ይገባል...ይገባል...ይገባል...አንዱ ያገባል...አንዱ ይደግማል...ኩዋስ ይመተራል...ይጦዛል....ይፈጠራል...ተጫዋች ይወድቃል..ይነሳል...ኩዋስ ከተለካላት አጥር ትወጣለች....የመሀል ዳኛ ይፈርዳል...የመስመር ዳኞች ዳኛውን ለፍርድ ያግዙታል...በጎተራው ውስጥ እንደተጠቀጠቀ እህል በስቴድየሙ ውስጥ የተጠቀጠቀው ምድረ የአለም የእግር ኩዋስ አፍቃሪ ለሚያግዘው ቡድን ጩሄቱን ሲያሰማ,ኩዋስ በሚያግዘው ቡድን ላይ ስትገባ ሲያዝን,ሲያገቡለት ላንቃው እስኪተረተር ድረስ ሲያጉዋራ በቴለቪጅን መስታወት ውስጥ ሶፋዋ ላይ ተንፈላሳ ታያለች::ለማን እንደምታግዝም አታውቅም ነገር ግን ጨዋታውን በተመስጦ ታያለች::
ዳኛው ፊሽካቸውን ነፍተው ጨዋታው ማለቁን አበሰሩ::"ውይ ምነው ገና ከመክፈቻው ጎል በዛ???6 ጎል???ደጉን አሳየን "አለችና የሽንት ፊኛዋን ልታስተነፍስ ወደ ሽንት በት አመራች::አዎ ኮስቶሪካ 2-ገርመን በአገሩ,በደጋፊው ብዛት,በጨዋታው ጥበብ 4 አግብቶ የመጀመሪያውን ድል ተጎናጸፈ::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sat Jun 10, 2006 11:16 am

አይ ወረት?እህቱዋ ከአገር ቤት የኤፍረም ታምሩን አዲሱን ሲዲ ከላከችላት ጊዜ ጀምሮ ሰሞኑን የምታዳምጠው ይህንኑ ሲዲ ብቻ ነው::አንድ ነገር በወረት ይወደዳል....ያለሱ ሌላው ለምኔ እስኪያሰኝ ድረስ በስሜታዊነት በማይዘልቅ በሚበን ግትር,ክርችው,ሙዝዝ,ብንን በሚል ፍቅር ይወደቃል....ወረቱ ሲያልቅ ግን ያልተወደደውን ያህል,ጊዜ ያላስጨረሰውን ያህል ተጠልቶ,ተከልቶ ቁጭ ነው::አይ የስሜታዊነት ህይወት...የማይጠገብበት የሚያንሰፈስፍ የገብጋባነት አለም...መጥኔ ለኑዋሪዎች....

ኤፍሬም በድምጹ የቤቱን ህልውና በመረዋው በማይጠገበው ድምጹ ተቆጣትሮታል::ከግርግዳው ጋር ተለጥፋ በስሱ የምትበራው አምፖል ቤቱን ፍዝዝ ብታደርገውም በተቀባው ውብ የግርግዳ ቀለም ጋር በመዋሀድ ልዩ የሆነ የአርቲስቲክ ገነት ቤቱን አስመስላዋለች::ከምሽቱ አምስት ሰአት::ውጩ ቢጨልምም በሚዘንበው ከባድ የበጋ ዝናብ አካባቢውን ረጭ ዝም እንደወትሮው ረጭ እንዳይል የፈረደበት ይመስላል::
ትንሽ ደከምከም ስላላት በጊዜ ገላዋን ተለቃልቃ እራት ነገር ቀማምሳ አልጋዋ ላይ ተሸጉጣ በሀሳብ ጢቢጢቢ ትነጥራለች::
አየሁት አየሁት መውደድን አየሁት
አየሁት አየሁት ሁሉንም አየሁት
እንዳንቺ የሚስማማኝ የለም ያገኘሁት
ሁሉንም አየሁት
በስንት አጀብ መሀል በሰው ተከብቤ
ያንቺን ጨዋታ ነው የሚራበው ልቤ
በምቹ አልጋየ ላይ እያጣሁ እንቅልፍ
ካንቺ ጎጆ መሀል ያምረኛል እንቅልፍ
ፍቅርን አንድ ሁለቴ ሞክረው ነበረ
ግን አንቺን ለመርሳት ውስጠ ተቸገረ
ማን እንደሱዋ እላለሁ መልሼ እንደገና
መውደድና ማፍቀር አንድ አይደሉምና
አሳይተሽኛል የፍቅርን ልዩ ጣም
ለኔ እንዳንቺ የሚሆን ከየትም አይመጣም
አባባል አይደለም ተረዳሁት አሁን
ለካስ ሰው አይረሳም የመጀመሪያውን

ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላየ
የመጀመርያየ የመጀመሪያየ

ኤፍሬም ይዘፍናል...ያንጎራጉራል...
ወሰዳት...አበረራት...አነጎዳት...በትዝታ የጥልቁ ባህር ውስጥ ሰመጠች::የፍቅር ዶልፊን ዳንኪራ በትዝታ ውቅያኖስ ውስጥ ይመታል::ሻርክ ከኔ በላይ ለፍቅር ማን አለ ብሎ እያጉዋራ እንክፍ እንክፍ ይላል....አሳዎች ባቅማቸው ሹልክልክ ሹልክልክ እያሉ ፍቅር ከኛ ወድያ እያሉ ይተራመሳሉ....
የውጩ የዝናብ ጩሄት,የኤፍሬም ለስላሳ ድምጽ,የአበጋዙ የተቀላቀለ የሙዚቃ ቅኔ,የቤቱዋ ቀለማማ ዲም አምፖል,የዘፈኑ ትርጉምና በተደረገው የልጅነትና የመጀመርያ ፍቅር መሰካካት,የአልጋው ምቾት,የወጣትነት የአፍላና መጋል ስሜት ተጨማምረው ለመውጣት ከሚያስቸግር ጥልቅ ውቅያኖስ ውስጥ በትዝታ ጣፋጭ አለም ውስጥ አሽመደመዳት...

ሰው ማፍቀር አንደ ነው በህይወት ዘመን
ከራስ በላይ ወዶ በዛ እስከመሆን
እኔም ካሁን ወድያ ለላ መች ያምረኛል
ፍቅር ብሎ ጣጣ ባንቺ ወጥቶልኛል
ፍቅርን በጥዋቱ ያስተማርችው ልቤ
እንዳልለምድ አረገኝ ለላ ሰው ቀርቤ
በስራ በረፍቴ ስጫወት ሳወጋ
ሀሳቤ በመሀል ይጉዋዛል ካንቺ ጋ
አንቺን አጣሁ እንጂ መጽናኛ አግኝቻለሁ
ትዝታችን ወዳጅ አርገ እኖራለሁ
ከስንት አንድ ሰው ነው በኪዳን ተሳስሮ
ከመጀመርያው ጋር የሚዘልቀው አብሮ

ናፈኩሽ ገላዬ ናፈኩሽ ገላዬ
የመጀመርያዬ
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sat Jun 10, 2006 11:56 am

የዛሬ 6 አመት ገደማ ነው::አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት::የ9ጠነኛ ክፍል ተማሪ ሳለች ነው::ከትምህርት ቤት ጉዋደኖችዋ ጋር የቀን ትምህርታቸውን ጨርሰው አንዳንድ ነገር እንግዛ ብለው በእግራቸው ወደአዳራሽ ሄደው ሱቆች ሲጎበኙ,ላይገዙ ሲጠይቁ,ሊገዙ ሲከራከሩ,ካንዱ ሱቅ ወዳንዱ ሱቅ ሲገላበጡ ሳለ ነው እግራቸው ያለእቅድና ፕላን ከነሙራድ ሱቅ ዘው ያለው::ሙራድ አንዳንዴ ሱቅ መዋል ደስ ይለዋል::ትልቅ የተለያዩ የፋሽን ልብሶች ሱቅ ነው አባቱ ያላቸው::እዚህ ሱቅ ውስጥ የሚመጡ ቆነጃጅት ሴቶችን ለመጥበስ ሲል ነው እንጂ የሚመጣው የግድ ሱቅ ጠብቅ ተብሎ አይደለም::ትልቅና ሀብታም ቤተሰብ ናቸው::የሱ ታናናሽና ታላላቅ እህቶች,የአክስት ልጆች,ሰራተኞች አሉዋቸው::የግድ እሱ አያስፈልግም ነገር ግን ከፈለገ ደግሞ ማን ከልክሎት...ለመዋል,ሱቅ ለመጠበቅ አይደለም እንደፈለገ ገንዘብ ቢወስድም የሚቆጣጠረው የለም::አባቱ የሚሰሩት ለልጆቻቸው አይደል?!ከሀብታም ተወለድ ወይም የሀብታም ጉዋደኛ ይኑርህ አይደል የሚባለው...
አጋጣሚ ይሄንን ቀን ሙራድ ሱቅ እየጠበቀ ሳለ ነው ከ3 ጉዋደኞችዋ ጋር እየተሳሳቀች እየገለፈጠች እያሽካካች እነሙራድ ሱቅ የገባችው::የለበሰችው ውሀ አረንጉዋዴ ቪ ቅርጽ ቲሸርት ከጡትዎችዋ ትንሽ እንደወረደ ቆሞዋል::እምብርቱዋ በደንብ ይታያል::ከቲሸርቱ በላይ ፎሮፎርና በካውያ የተቃጠለ የሚመስል አዲስ ጂንስ ጃኬት የታችኛው ሰውነቱዋን ልጥፍ አድርጎ ሙሉ ቅርጹዋን የሚያሳይ ከእግሩ ግን የሰፋና የተዘረጠጠ ጂንስ የደበዘዘ ሱሪ ፑማ ማርክ ካለው የስፖርት ሱሪ ጋር ተላብሳ ተጫምታለች::ጸጉርዋን ወደሁዋላ ልጋ ብታስረውም ከፊት ለፊቱዋ ግን ብትንትን አድርጋው ግምባሩዋን በትንሹ ከለል አድርጎታል::ሜካፕ ብዙም አልተቀባችም ነገር ግን ከፊትዋ ጋር የሚስማማ የከንፈር ቀለም በስሱ ተቀብታለች::ከ3ስቱ ጉዋደኞችዋ መልክና የደስደስ ያላት እሱዋ ነች::አተኩሮ ላያት ልዩ የሆነ መስህብ አላት::ስጽቅ ስመትን ትፈታተናለች::ስታኮርፍ አቅፋጩ አባብሉዋት ታሰኛለች::ሳቅ ደግሞ የተፈጥሮ እጣዋ ስለሆነ ሁሌም ትስቃለች ወይም ትፈግጋለች::
ልክ እየተሳሳቁ እነ ሙራድ ሱቅ ሲገቡ ሙራድ አይኑን ወደ 4ቱ አዲስ እንግዶች ወረወረ::አይኑ አራቱን ካዳረሰ በሁዋላ አንዱዋ ላይ ተኮፍሶ ቀረ::ልቡ ፈለግ,ሸፈት,መኝት አደረገ::4ቱ ወጣቶች ሱቁ እንደገቡ ቀጥታ ልብሶች መምረጥ ጀመሩ..
"እይውማ ይሄን ደስ አይልም,አያምርብኝም?አንዱዋ ትላለች...
"ይሄን እይው እስቲ ቢዮንሴ እንትን የሚለው ዘፈን ላይ ለብሳ የዘፈነችው ነው....እሱዋ ላይ በጣም ያምርባታል አይደል...?"

"ቅቅቅቅቅ....ምን እንዳስመሰለሽ ታውቂያለሽ?"ትላለች አንዱዋ መመሾር አይነት ለከት በሌለው ሳቅ
"አዎ ንገሪኝ ያምርብኛል?ምን እመስላለሁ?"ጥሩውን ለማወቅ በሚመስል ጉጉት
"በቃ አልነግርሽም...ቅቅቅቅቅቅ...ግን ልንገርሽ...ቅቅቅቅ በቃ ያምርብሻል"ልብ በማንጠልጠል አይነት የመሻፈድ ሳቅ
"ትላጭባታለሽ አይደል?"ትላለች አንዱዋ አብራ እየፈገገች
"አይደል?!"
እንደዚህ ሲያሽካኩ ሙራድ አተኩሮ ያያቸዋል በመገረምና አብሮ ለፈገግታ በመሳተፍ አይነት ፈገግታ እራሱን አሳትፎታል::እነሱ ግን ከመጤፍም አልቆጠሩት :: አንዳቸው በአንዳቸው ላይ በሚለኩት ልብስ እየተሹዋሹዋፉ...እየተሳሳቁ,እየተፎጋገሩ,እየተደናነቁ በራሳቸው አለም ይንቦጫረቃሉ::

"ሄይ ገርልስ ምን ልርዳ?"አለ ሙራድ አብሮ በአለማቸው ውስጥ ለመሳተፍና አይኑ የወደቀባትን ልጅ ለማነጋገር በማሰብ አይነት ስልት
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jun 12, 2006 1:15 pm

"ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ"በአንድላይ አስካኩ::አብራት ያለችው አንዱዋ ጉዋደኛዋማ ስትስቅ የሚወጣው ድምጹዋ ያረጀና የጢስ ማውጫው የተቀደደ መኪና አይነት ለጆሮ የማይመች ነው ከጠባቡ አፍዋ የሚወጣው...ምን አልባት የተኮፈሰው ውፍረቱዋና ያበጠውና ያጠረው አንገትዋ የድምጽ ቡዋንቡዋዋን ዘግቶት ይሆናል::ከድምጹዋ አስቀያሚነት ሌላ ፈገግታዋ ምንም አይልም::በአዋቂ የተደረደሩ የሚመስሉት ጥርሶችዋ ነጭ ናቸው::

ሙራድም እነሱን ተከትሎ ገለፈጠ::ነገር ግን ለምን እንደገለፈጠ አያውቀውም እንዴው ከማን አንሼ ልሳተፍ ብሎ እንጂ::እነሱስ ለምን እንዳስካኩ ያውቁት ይሆን??ልባቸው መርምሮ ይድረሰው እንጂ...

ድጋሚ ምን እንደሚረዳቸው ጠየቃቸው::

"በቃ ልንገዛ...ምናምን ነው....አይደል?!"አለችና ልክ ነው የሚል እርዳታ የምትጠይቅ በሚመስል አይነት 3ስቱንም ጉዋደኞችዋን እያየች::ማሾፍዋ ግን ይታወቅባታል::ቢሆንም ያምርባታል::እሱም ይበልጥ ደስ አለችው::
"ታድያ የቱን መረጥሽ....ላንቺ ይሄ ያምርብሻል....ገና ፋሽኑ አገር ቤት በደንብ አልገባም...""ቀባጠረ...ዋሸ....ሌሎቹን ጉዋደኞችዋን እረስቶዋቸው ለእሱዋ ከተደረደሩትና ከታሸጉት ፋሽን ልብሶች እየሳበና እያወጣእንድትለካው ገፋፋት...እሱዋም በደስታ አንዱን ስትለካ አንዱን ስትመልስ ጉዋደኞችዋም በለካችው ልብስ ሲስማሙ,ሲያሾፉ ሲስቁ,እነሱም ሱቁን እየተዘዋወሩ ሲለኩ,በተሰቀሉት መስታወቶች እራሳቸውን ሲያዩ,ሜካፓቸውን ሲቀቡ ሳያስቡት ወደ 1 ሰአት አጠፉ::
በዚህ መሀል ሙራድ በዚህም በዚህም ብሎ በደንብ ተግባባትና ልትገዛ የምትፈልገው ነገር ካለ በጥሩ ዋጋ እንደሚሸጥላት ነገራት::ከዛ ስሙዋን የት ሰፈር እንደምትኖር ከጠየቃት በሁዋላ የቴለፎን ቁጥሩን ሰጥቶ መግዛት የምትፈልገው እቃ ካለ እሱ ሱቅ ውስጥ ባለ ሰአት እንድትመጣና ቢቻላት እንድትደውልለትና የምትመጣ ቀን ሱቅ እንደሚያገኛት ምናምን ዘባረቀባት:: ከዛ እንሂድ ተባብለው ምንም ሳይገዙ እየተሳሳቁ በመጡበት እግራቸው ከሱቁ ወጡ::ከዛ የስልክ አድራሻውን እንደሰጣት ለጉዋደኞችዋ ስትነግራቸው በቃ ደውይለት ምን አልባት በርካሽ ዋጋ ይሸጥልናል,ምን አልባት ፈልጎሽም ይሆናልና ቀስ እያልሽ ትበይዋለሽ ብለው መከርዋት::

ይህ በተደረገ በሳምንቱ በጉዋደኞችዋ ግፍፊት ደወለችለትና አሁንም ከጉዋደኞችዋ ጋር እነሙራድ ሱቅ ከትምህርት በሁዋላ ሄዱ::
እንደአንድቀኑ ሲመርጡ ከቆዩ በሁዋላ የወደደቻቸውን ልብስ መርጣ ለኪስ ገንዘብ ከሚሰጣትና አባትዋን አስጨንቃ ከተቀበለችው ገንዘብ ልትከፍል ዋጋውን ጠየቀችው::
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jun 16, 2006 1:15 pm

በጥሩ ዋጋ ሸጠላት::እብደ ስጦታ የመረጠቻቸውን ልብስ ሊቸራት ነበር ነገር ግን ከጉዋደኞችዋ ጋር ስላለች ና እነሱም ስጠን ቢሉ ጉድ ሊፈላ ነው::ዘንድሮ አይን ያወጣ ዘመን ስለሆነ አሰብ ካላረጉ የያዙትን ማጣት ነው::ለስጦታው እደርስበታለሁ አለና አሰበ::

ከአንድ ሁለቴ ብቻዋን መጥታ ሱቃቸው ውስጥ አግኝታዋለች::
ዛሬ ለሌላ ጉዳይ ወደ አመዴ ገበያ ስትሄድ በዛው ልለፍ ብላ ስትሄድ ሱቅ ውስጥ ሙራድን አገኘችው::

ሰላምታ ከተለዋወጡ በሁዋላ ወደአመዴ ገበያ ስትሄድ በዚሁ ሰላም ልትለው እንደመጣች ነገረችው::ቁጭ በይ ብሎ የምትጠጣውን ጠይቆ ካዘዘላት በሁዋላ አንዳንድ ጨዋታ አስጀመራት::ወደሳምንት ሆኖታል ካያት::ደውላለትም አታውቅም::ሰሞኑን ልቡ ወደእሱዋ ሸፍቶ ነበር ነገር ግን ስልክ ቁጥሩዋን እንኩዋን አልጠየቃትም ቢሆንም የእሱን ሁልጊዜ እንደሚያደርገው ስልክ ቁጥሩን አስቀድሞ ሰጥቶዋታል::ምንም የተላጠባትን ሴት በአጋጣሚ ቢለክፍና ቢተዋወቅ እንኩዋን ቀድሞ ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ መጠየቅ ደስ አይለውም....ፍላጎት ካላቸው የት ያመልጣሉ የሱን ይሰጣቸውና ከፈለጉት ይደውሉለታል ካለዛም እንደጉዋጉዋ ይቀራል::ብዙ የባጥ የቆጡን ካቀሩ በሁዋላ መቼ እንደሚመቻትና ፍላጎት ካላት ወጣ ያለ ቦታ ቢዝናኑ ምን እንደሚመስላት ጠየቃት::እሱዋም ትንሽ ካቅማማች በሁዋላ የአሁኑ ቅዳሜ እንደምትሞክርና ቢመቻት ከሆነ ደውላ እንደምትነግረው ነገረችው::

በሩ ድረስ ሸኝቶዋት ተመለሰ::ውስጡ ደስ አለው::ልቡ ፈነጨች::በቃ እንደሚያገኛት ፎከረ::

"ሐይ ሙራድ እኔ ነኝ::ይቅርታ በናትህ የአሁኑ ቅዳሜ አይመቸኝም::ፋዘር ጋ የሆነ ቦታ እንሄዳለን እና ለሚቀጥለው ሳምንት እናድርገው?ለማንኛውም ሰኞ ከትምህርት ቤት መልስ በናንተ ሱቅ አልፋለሁ..ትኖራለህ??"

"ምንም ችግር የለም..አንቺ በተመቸሽ ቀን ይሆናል::ነገር ግን ደህና ነሽ?ትምህርት እንዴት ነው?...."ሁለቱም በጥያቀና መልስ ቀበጣጠሩ....

ጉዋጉቶ ነበር ነገር ግን እንደጠበቀው ባይሆንም ትእግስት በኩንታል ስለተሸከመ ጉጉቱን አደብ አስገዛው::ቅዳሜና እሁድ ጸሀይ ሆነው ሳይበርዱ እንደሞቁ አለፉ::አዲስ አበባ እንደ ስራ ቀን መባተልና መጨናነቅ ባይበዛባትም ያው ፍጥረት ጉሮሮውን ሊዘጋ ይላወስባታል::ችግረኛው በየአስፋልቱ,በየህንጻው ስርና በየጉራንጉሩ ቁጭ ብሎም ሆነ ቆሞ ልመናውን ያጡዋጡፋል::ሆዱን በአልኮል ሊዘጋ የምሱን ለእሩሁ ሊያልስ የአልኮል ሱስ ያለበትም በጥዋቱ በየካቲካላና መሸታ ቤት እየተገላበጠ ከኔ በላይ ማን አለ እያለ ተኮፍሶ ካቲካላውን,ቢራውን,ውስኪውን,ትንቡዋሆውን,ጠላውን ወዘተ ይኮመኩማል,ይልጋል,ይስባል.....ያስታውካል,ይተፋል,ያቅራል...
ሴሰኛው የአላፊ አግዳሚዋን ቂጥ እያየ ይቺን ነበር ማገላበጥ እያለ ይመኛል...ይለክፋል...ይሰደባል...ፈገግታ ይጨረዋል...ይቀጥራል...ይዞ ይገባል...ይወስባል....ይረካል...ያረካል...ላያስጨርስ ያረጥባል...ላይሆንለት ይታገላል.....

ወያላው ላንቃው እስኪሰነጠቅ ድረስ ደንበኛ ሊያጉዋጉዝ እኔ ጋር ግቡ እያለ የከተማዋን ስም አንዳች ሳያስቀር ያነበንባል....

ጊዮን,አምባሳደር,በቅሎ ቤት መሹዋለኪያ,ለገሀር,ስተዲዮም,ሳሪስ,ቀጨኔ መድሀኒያለም,ጦርሀይሎች,መሳለሚያ,ፒያሳ4 ኪልሎ,ቦሌ.....ሚኒባስ ነው ምጮት አለው በሙዚቃ እማማ እዚህ ግቡ....
የህይወት ኡደት...ለመኖር ማስካካት,ማኩረፍ,መጣላት,መታረቅ,መስረቅ,መለመን,መለገስ.....ህይወት በአዲሳባ...ህይወት በሰንበት ምድር.....
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron