እኔና እኛ ......

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Dec 09, 2008 7:01 pm

መራራ wrote:የተመኙትን ሁሉ በመስጠት የማይታማውም ሀያሉ እግዚያብሄር ሾተል የተመኘውን ሁሉ እንዲሰጠው ከልቤ ነው የምመኘው:: ቢያንስ ከልባቸው ለ አሰቡለት የሳይበሩ አለም እህቶች እንኳን አላዘነም እና የተመኘው ሁሉ እንዲደርስበት መርቄዋለሁ አሜን በሉ: :lol: :lol: :lol:

እማሆይ: መራራ

አንቺ አሮጊት በምድር ላይ አለሽ እንዴ?
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby መራራ » Wed Dec 10, 2008 4:18 pm

አንተ ጡዘታም የቢራ በርሜል አለህ እንዴ ባገር? :lol: :lol: :lol: :lol: የጥንት የጠዋቱ ባለ ገብስ ምልክቱ ፓኑ ሰላም ነህ? ዘንድሮም ዋርካ ላይ ታውደለድላለህ? :lol: :lol: :lol: አቦ ያ ጸዳ ያለ የዋርካ ዘመን ናፈቀኝ:: ሰሞኑን ብቅ ብቅ ስለምል እንደጉድ ይወረድብሀል ተዘጋጅ::
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

እንደወጣ ቀረ?

Postby የመጨ » Fri Dec 12, 2008 12:31 pm

ሰላም ወገን! ለመሆኑ የዚህ ብላቴና ጉዳይ ከምን ደረሰ? እስኪ የምታውቁ ቤተኞች ሹክ በሉን :roll:
የመጨ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Fri Jul 04, 2008 2:40 pm

Postby ብሌን » Sat Dec 13, 2008 10:18 pm

የታለ ልጁ የታለ
የታለ ልጁ የታለ

የመጨ የብላቴናው ነገር አልታወቀም እግዜር ይሁነው ማለት ብቻ ነው በደህናው ቢሆን ዋርካን አያምነውም በቅ ይል ነበር::
የቬይና ሰዎች እባካሁ ያሰማጩት ነገር ካለ አንድ በሉን ምንም ቢሆን ወገን ነውና::
ሰላም ዋሉ
ብሌን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Sun Jan 04, 2004 1:13 am

Postby ወንዴ_85 » Sun Dec 14, 2008 3:37 am

እማሆይ መራራ ????
የጥንት ስማችን . . . . . በነበረ ጊዜ አብረን ነበርን የዛሬዋን ዋርካ አያርጋትና:: እኔስ ዋናው ስሜን ስነጠቅ በቀሪዋ ስሜ አፍጥጫለሁ :lol: እነ ፎርጌት ዚስ እነ አሰግድ እነ ቅማል እነ ድብዳቡ እነ ሳራ . . . . እነ ሚስተር ፕሬዚዳንት እነ አህመድ የት ጠፉ ነው ሚባለው???? በእውነት ያ ጊዜ ወርቃማ ነበር:: እስቲ ሄይ እማሆይ እንኳን ደህን መጡ እመቤት ቅቅቅቅቅቅቅቅ ወይ ጉድ >>>>> ሽፍታ ሁላ ብቅ እያለ ነው::

ዋርካ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ያየሁት ግን ደጉ ተሻሽሏል:: :lol: ድሮ ስሙን ለጠራው ሁሉ 2 ገጽ ፖስት እያረገ ይሳደብ የነበረው አሁን ቅቅቅ ስልችትችት አለው መሰለኝ ወይም ሲያረጅ ወኔው እየከዳው ይሁን ወይስ ፓርታይም ስራ ጀምሮ ይሁን ወይም ያች መከረኛዋ ዊንዶ 98 ፒሲ በቫይረስ ተነክራ አቅም አጥሯት ይሁን ወይም ራሱ እየደከመ ይሁን ሰዳቢውን ሁሉ የጎሪጥ እያየ ምንም መልስ አይሰጥ:: :lol: :lol:
Image
ወንዴ_85
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 360
Joined: Sat Dec 25, 2004 2:20 am
Location: DownTown

Postby ብሌን » Mon Dec 15, 2008 11:36 am

ሰላም ወንዴ
እንደው የየትኛውን ዘመን ይሆን የምታወራው? እኔ ደሞ እስኪ የጥንቶቹን የዋርካ ሰዎች ልጥራ እነ አኒታ, nadve, ቤቲ 123, ካርተር, ሳሚባህ, እሪኩም, tity, Tariku እረ ስንቱ ያን ዘመን ደስ ይል ነበር ዋርካ ሁሉም እርግፍ አርጎ ትተውት ነው ወይስ ስም ቀይረው እዚሁ ይሆኑ?
እስኪ ይሁን
ብሌን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Sun Jan 04, 2004 1:13 am

Postby ጌታ » Wed Dec 17, 2008 7:19 pm

ይሄ ልጅ እውነት በደህናው ይሆን? :roll: :roll:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ShyBoy » Wed Dec 17, 2008 8:20 pm

ጌታ: እንዴት ቀደምኸኝ ባክህ??? እውነት እልሀለሁ እኔ ራሴ እዚህ ቤት መጥቼ "ሾተልን ያየ" ልል ነበር::

የምር ግን ሾተል በደህናው ነው እንዲህ የጠፋው????? በሰላም ተመልሶ ዋርካ ላይ እንደምናገነው ተስፋዬ ነው! እግዜር ከመጥፎ ነገር ይጠብቀው!!!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ጌታ » Wed Dec 17, 2008 9:03 pm

ሻይ

ድሮ ሞኒካ አንድ ዓይነት ነገር ስለሚያስቡ ሰዎች የምትለው አባባል ነበራት:: ለነገሩ አንተም እንደኔ ሆደ ሩህሩህ እንደሆንክ እገምት ነበር :lol:

ወደ ቁም ነገሩ ስንመለስ ዋርካን በየቀኑ የማያምናት ሰው እንደዚህ እልም ሲል ሆዴን ይበላኛል:: በፊት የተጣሉት ሰዎች ያሳዩት መቆርቆር ቢያስደስተኝም ዋርካችን ውስጥ በተፈጠረ ጠብ ሰው ቢጎዳ ቅር ይለኛል::

ከዚህ ልንማር የሚገባን ቁምነገር ሁላችንም ተሳስቀን ተጫውተን መውጣት እንጂ መጣላት እንደማይገባን ነው:: ከተጣላንም ሀሳቦቻችንን እናፋጅ; ግለሰቦች ግን ፐርሰናሊ እንዋደድ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ShyBoy » Wed Dec 17, 2008 9:29 pm

ጌታ wrote:ከዚህ ልንማር የሚገባን ቁምነገር ሁላችንም ተሳስቀን ተጫውተን መውጣት እንጂ መጣላት እንደማይገባን ነው:: ከተጣላንም ሀሳቦቻችንን እናፋጅ; ግለሰቦች ግን ፐርሰናሊ እንዋደድ::


Well said!

ሰዎች ስንባል እንደየመልካችን አስተሳሰባችን እና ለነገሮች ያለን ግንዛቤ ይለያያል:: ፐርሰናሊ አታክ ሳንደራረግ መወያየት: መከራከር ይቻላል:: ሁሌም እንዲህ ቢሆን ደስ ይለኛል!!! በሆነ አጋጣሚ እንኳን የሀሳብ አለመግባባቱ ወደ ፐርሰናል ስድድብ ሂዶ አተካራ ውስጥ ቢገባ ሁሉም ክፉን እንደማይመኝ መገንዘብ አለብን:: እኔ ሰውን የፈለገው ብጣላው ክፉ ነገር ይድረስበት አልልም:: ማንኛውም ሰው እንደዛ ይመስለኛል:: ሾተልንም ከተቀየሙት ሰዎች አንዱ ነበርሁ:: ለሱ መልስ መስጠት እንዲሁም የሚጽፋቸው ረጃጅም ጽሁፎች ማንበብ ትቸ ነበር:: ያ ግን መጥፎ እንድመኝለት አያደርገኝም! ከምንም በላይ ደግሞ ይቅርታ ጠይቋል!!! ይቅርታ ባይጠይቅም እንኳን በሱም ሆነ በማንም ሰው መጥፎ እንዲደርስ አልፈልግም!!! ለማንኛውም እግዜር ይጠብቀው!!!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ትትና » Sat Dec 20, 2008 7:06 am

ሾተል:- አሞሀልን ሰማሁ እግዚአብሄር ይማርህ:: ፈቃደኛ ከሆንክ እስቲ ስልክ ቁጥርህን ጫር ጫር አድርግልኝና ደውዬ ብጠይቅህ ደስ ይለኛል::
በቅርቡ ደህንነትህን እንደምንሰማ ተስፋ አድርጋለሁ!!!

እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
ትትና
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

Postby መሰማማት » Sat Dec 20, 2008 7:50 am

ትትና wrote:ሾተል :- አሞሀልን ሰማሁ እግዚአብሄር ይማርህ :: ፈቃደኛ ከሆንክ እስቲ ስልክ ቁጥርህን ጫር ጫር አድርግልኝና ደውዬ ብጠይቅህ ደስ ይለኛል ::


ቀላል ነው ትትና
የቪዬናን ፎን ዳይሬክተሪ ፈልጊና አምባቸው ደጀኔ አባተን ሉክአፕ አድርጊ :: ቴለፎኑን ከነአድራሻው ዱቅ ያደርግልሻል
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby ትትና » Sat Dec 20, 2008 8:08 am

መሰማማት wrote:
ትትና wrote:ሾተል :- አሞሀልን ሰማሁ እግዚአብሄር ይማርህ :: ፈቃደኛ ከሆንክ እስቲ ስልክ ቁጥርህን ጫር ጫር አድርግልኝና ደውዬ ብጠይቅህ ደስ ይለኛል ::


ቀላል ነው ትትና
የቪዬናን ፎን ዳይሬክተሪ ፈልጊና አምባቸው ደጀኔ አባተን ሉክአፕ አድርጊ :: ቴለፎኑን ከነአድራሻው ዱቅ ያደርግልሻል


አመሰግናለሁ መስማማት!!
እስቲ እንግዲህ ኦንላይን የሚገኝ ከሆነ መሞከር ነው:: ግን ሴል ፎን ከሌለው በቤቱ አይገኝም ማለት ነው እኮ:: ያለዛ የሆስቢታሉን ቁጥር መፈለግ ነው::
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

Postby መሰማማት » Sat Dec 20, 2008 9:34 am

ትትና አንቺ ደሞ ዝምብለሽ ነው::ሾተል እኮ ለይቶለታል በጭጯል::ከበጬ ጋር ምን ልታወሪ ነው ?
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby ትትና » Sat Dec 20, 2008 10:02 am

እረ በናትህ መስማማት!! በአንድ ጊዜ ምን ሊሆን ይችላል:: ምን አልባት የውጪ አገር በሽታ ዲፕረሽን ነካክቶት ሊሆን ይችላል ግን እንዲህ ለክፉ የሚሰጠው ሊሆን አይችልም:: ካነጋገሩ ደሞ ጠንካር ይመስል ነበር:: ማለቴ ሰልፍ ሴንተርድ የሆነ ፕሮተክቲቨ ነገር አለ አይደል:: ለማንኛውም ማንኛውም ሰው የሚያስብለት ሰው እንዳለ ሲረዳ በቀላሉ መጽናናት ይችላል ባይ ነኝ:: ኖ ማተር ዋት ሾተል ያገር ልጅ ነው!! አይዞህ ልንለው ይገባል::

te="መሰማማት"]ትትና አንቺ ደሞ ዝምብለሽ ነው::ሾተል እኮ ለይቶለታል በጭጯል::ከበጬ ጋር ምን ልታወሪ ነው ?[/quote]
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests