ግጥም ቢጤ (ለዕቃ)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ግጥም ቢጤ (ለዕቃ)

Postby ቶታአው » Tue Jul 25, 2006 11:29 am

አያ ልግሞ

አቤት ያንዳንዱ ወንድ የተፈጥሮው ዕቃ
እንደው አንደኛውን ልግመኛ ነው በቃ
በማሻሸት ቀርቶ እሳት ቢያነዱበት በፍጹም አይነቃ
አሪፍ ልጅ ተገኝታ
ስንት ተደክሞባት እሺ ብላ መታ
በል እንግዲህ ይሄው ቆንጅዬን አጫውታት
ምንም ሳትሰስት በደንብ አሽሞንሙናት
ተብሎ ተሰጥቶት እረሱ እቴ ፍዝዝ
ድንዝዝ ድንግዝ ሙዝዝ
ዛሬ እንደሁ አልቆማት እስቲ ምን ትሆኚ
ሞኝሽን ፈልጊ ከኔ አትገናኚ
ያለ የሚመስል አያ ልግሞ ጀላ
አረ ይሄ ቀፋፊ የማን ነው ሲያስጠላ
ቶታአው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Mon May 31, 2004 12:39 pm

Postby Debzi » Tue Jul 25, 2006 12:07 pm

ቅልብጭ ብላ እምታስቅ! የቃላት አጠቃቀምህ ለጆሮ የማይሰቀጥጥ! ጥሩ ፈጠራ!! ብልግና ነው ብለው ሳያወግዙህ በፊት ይህን ካልኩ ይበቃኛል::
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

@አያ ልግሞ ጀላ!

Postby ዋኖስ » Tue Jul 25, 2006 12:35 pm

:roll: አያ ልግሞ ጀላ!

የተደበቁትን ጪቁን ቃላት ሁሉ

ፈልፍለሕ ጎልጉለሕ ሁሉንም እንዳሉ

ልግመተ-ወሲብን የዕቃሕን ባሕሪ

ዕሱን ቆርጠሕ ጣለው ያንን አሳፋሪ::

ለምነሕ ተጨንቀሕ ጎትተሕ ቁንዳላ

እሱም ፊቱን ዞረ ተፀዬፈ ገላ

ዉይ!

ነጪ-ላብ ሲፈሥሕ ፊትሕ ሲገረጣ

አየሑሕ በምዕናብ አቤት! ያንተሥ ጣጣ::
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Postby ቶታአው » Tue Jul 25, 2006 12:42 pm

ቤተስኪያን ይቆማል

ሌላው አይነት ደሞ ዕቃ
ደቂቃ አይወስድበት ብድግ ይላል በቃ
መንገድ ካጋጠመው የተወጠረ ጡት
ለለበሰው ሱሪ ገብሬል ይድረስለት
ድንገት ያየም እንደሁ ልጅት አጎንብሳ
አፍታም አይወስድበት አንበሳው ሲነሳ
ቦታ መምረጥ የለ ይላል ደርሶ ግትር
የራሱ ባለቤት አፍሮ እስኪደናበር
ጥሩ ገላ ካየ ሚኒ የለበሰ
እሱ ማንን ፈርቶ ቤተስኪያን ይቆማል እየተቀደሰ
ታዲያ እንዲህ አይነቱ የቁላ ሞልፋጣ
ለፍርድ ይቅረብና ባግባቡ ይቀጣ
ቶታአው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Mon May 31, 2004 12:39 pm

ቅቅ

Postby ዋኖስ » Tue Jul 25, 2006 12:56 pm


ሌላው አይነት ደሞ ዕቃ
ደቂቃ አይወስድበት ብድግ ይላል በቃ
መንገድ ካጋጠመው የተወጠረ ጡት
ለለበሰው ሱሪ ገብሬል ይድረስለት
ድንገት ያየም እንደሁ ልጅት አጎንብሳ
አፍታም አይወስድበት አንበሳው ሲነሳ
ቦታ መምረጥ የለ ይላል ደርሶ ግትር
የራሱ ባለቤት አፍሮ እስኪደናበር
ጥሩ ገላ ካየ ሚኒ የለበሰ
እሱ ማንን ፈርቶ ቤተስኪያን ይቆማል እየተቀደሰ
ታዲያ እንዲህ አይነቱ የቁላ ሞልፋጣ
ለፍርድ ይቅረብና ባግባቡ ይቀጣቅቅቅ

ከጠንቋይ ቤቴ ሄዶ ሲወረድ መንዙማ

ሰዉ ሁሉ ሲያጓራ መርቅኖ በቂማ

ዕቃዉን ያሥያዘ በጫት-ለበት ፋንታ

ታሪክ አሥታወሥኸኝ የአንድን ልጂ ፍንዳታ::
..

...

ወይ ጉድ! ቅቅ


:roll:
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Postby አክየ » Wed Jul 26, 2006 8:47 am

ዋኖስ ሰርግ እንዳለው እንደዚህ እያወቅህ

የሚያሻፍድ ወሬ ለምን ታወራለህ

ዋኖስም ዝም በል ቀንህን ጠብቅ

የዚህን አምድ ወሬ አድርገው ለቀቅ

አንተ ምን ሁነህ ነው ቶታአው ወንድሜ

እንዲህ ያሻፈድከው ዋኖስን ወንድሜ

በንዴት ተኛሁኝ ሶስት ቀን ታምሜ

በል እስኪ ሰርጉ እስኪያልፍ ይህንን ነገር ከቻልክ ደብቀው
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ቶታአው » Thu Jul 27, 2006 10:15 am

ሚጢጢዬ

አለች ደግሞ ዕቃ
ባቄላ ምታክል ሚጢጢ ደቃቃ
ሰዉየው ረጅም በጣም መልከመልካም
የሴቱን ልብ ሁሉ በፍቅር ሚያሳምም
እቃው በጣም ትንሽ ኪንታሮት የሆነች
ለመሽናትም ሆነ ለወሲብ አትመች
ሴቱ እሱን ሲከተል በዉበት ተስቦ
እሱ ሴቱን ሲሸሽ ዕቃዉን አስቦ
አርባ አመት ይደፍናል የፊታችን አቦ
አቤት ያምላክ ስራ ዉብ ወንድ አርጎ ፈጥሮት
ይቺን ሚጢጢዬ እግሮቹ መሀል ላይ ከሚለጥፍለት
ምናለ እዛችውጋ ቀደድ ቢያደርግለት
አምላክም ያደላል እስቲ ለዚህ ፍጡር ምናል ቢተባበር
ቀዳዳዉን ይዞ እሱም ከሴቶቹ ይደባለቅ ነበር
ቶታአው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Mon May 31, 2004 12:39 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Postby ዋኖስ » Thu Jul 27, 2006 1:32 pm

:roll: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Postby ብልግና? » Thu Jul 27, 2006 2:28 pm

ቶታአው wrote:ቤተስኪያን ይቆማል

ሌላው አይነት ደሞ ዕቃ
ደቂቃ አይወስድበት ብድግ ይላል በቃ
መንገድ ካጋጠመው የተወጠረ ጡት
ለለበሰው ሱሪ ገብሬል ይድረስለት
ድንገት ያየም እንደሁ ልጅት አጎንብሳ
አፍታም አይወስድበት አንበሳው ሲነሳ
ቦታ መምረጥ የለ ይላል ደርሶ ግትር
የራሱ ባለቤት አፍሮ እስኪደናበር
ጥሩ ገላ ካየ ሚኒ የለበሰ
እሱ ማንን ፈርቶ ቤተስኪያን ይቆማል እየተቀደሰ
ታዲያ እንዲህ አይነቱ የቁላ ሞልፋጣ
ለፍርድ ይቅረብና ባግባቡ ይቀጣ


በጣም ነዉ የተመቸኝ በርግጥ ሚጢጢየዋም አስቃኛለች ልበል ሰዉየዉ አሳዝኖኛል አላቅም:: ይህ ከላይ ኮት ያደረግሁት በጣም የኔ ትልቁ ችግሬ ይህ ነዉ:: ከ 1 አመት በፊት ወደ ግቢያችን ካዉንስለር ጋር ላማክራት ሄጄ ነበረ ልጅ እግር ስለሆነች ምንም የረባ ምክር አልሰጠችኝም!!! ለፍርድ ይቅረብ እና ባግባቡ ይቀጣ ስትል በጣም ደነገጥኩኝ እኮ!! እንዲህ ነዉ ለዛ ያለዉ ግጥም::

ዋኖስ በቀደም ገጣሚነትህን ስነግርህ ብዙም አልተዋጠልህም ነበር ግን እዚህ ቦታ በፍጥነት ገብተህ የጻፍካት አሪፍ ነች:: አሪፍ ገጣሚ ማለትም እንዳንተ ነዉ በድንገት ተንደርድሮ የሚገጥም!!!ቅቅቅቅቅቅቅ

ሰላም አክየ እንዴት ነህ?
ብልግና?
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Fri Feb 03, 2006 6:51 am

Postby ቶታአው » Thu Jul 27, 2006 5:02 pm

ግብርውሀ ይወጣል

አንዳንዱ ደሞ ዕቃ ደርሶ የሚል ኩፍስ

እንደው የሚመስል ልብ የሚያስተነፍስ

መቼም አቁዋቁዋሙ አይነገር ይቅር

እጅጉን ይመስላል አሳር የሚያስቆጥር

................................ ልብ የሚሰረስር

ታዲያ ይህንን ዕቃ አቁዋሙን ገምታ

ሶስት ድንቅ ኦርጋዛም በህሊናዋ አይታ

ልጅትም ቸኩላ እጅግ በጣም ጉዋጉታ

ልብሱዋን ከላይዋ ላይ ገና ስታወልቅ

ሰዉዬው ከዕቃውጋር ይዘዋል ትንቅንቅ

እየተባባሉ ያዝኮ እምቢ ልልቀቅ

ልጅትም ጨርሳ ወጥታ ካልጋዋ ላይ

እሱም ደግሞ እንደወንድ ተኮፍሶ ከላይ

አንዴንኩዋን ባግባቡ ወደዉስጥ ሳይከተው

የተሸከመዉን ጭኑዋ ላይ ለቀቀው

ታዲያ እንዲህ አይነቱ የቁላ ጅላጅል

ምናባቱ ያረጋል ወዲያ ተቆርጦ ይጣል

ለባለቤትየው ምን ፈይዶለታል

በዚህ በጅል ፋንታ ጣሳ ይሰጠዋል

መቼም ወንድ አልሆነ እሱን አንጠልጥሎ ግብርዉሀ ይወጣል

ላይጠቅም ጭን ማርጠብ ጣሳን ማን ይበልጣል???
ቶታአው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Mon May 31, 2004 12:39 pm

ቅቅቅ

Postby ዋኖስ » Thu Jul 27, 2006 5:20 pm

:roll: ላይጠቅም ጪን ማርጠብ ጣሳን ማን ይበልጣል!!


ከግጥሞችሕ ሁሉ ካየሁትኝ ከላይ

ያሥቀመጥኸው ሥንኝ በግጥም መዝጊያሕ ላይ

በሳቅ ሊገድለኝ ነው ሕብር-ሚሥጥሩን ሳይ::

ተክለፍልፎ ቆሞ ዘራፍ ብሎ እንደ ሰዉ

አሁን ምን ኆኖ ነዉ? የተልፈሰፈሰዉ::

ትክክል ብለኃል ይሰጠዋል ጣሳ

ዘሎ ሚደፋበት ሊያገሳ ሲነሳ::

ግና ለነገሩ

አንድ አባባል አለ ልንገርሕ ባጪሩ

እሱ ሲሽት እንጂ ሲነሽጠው ደርሶ

በማንም ቆረንጮ አይሞቅም ጨርሶ::

ሲባል ሰምቻለሁ ምን ያክል እውነት ነዉ?

በአሮጌን ነው? በአዲስ? አንተሥ የፈተንኸው::
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Postby ቶታአው » Thu Jul 27, 2006 6:21 pm

አጋር መካሪዬ ወንድሜ ዋኖስ
እንካ ተቀበለኝ ለጥያቄህ መልስ

እኔ መች ሆንኩና ቀድሞ የፈተሽኩት
ጻፍኩላችሁ ስንኝ ባየሁ በሰማሁት

እንዳው ለነገሩ የኔን ማወቅ ካሻ
መች ይቀር መስሎሀል እመጣበታለሁ በስተመጨረሻ

ግና እስከዛው ድረስ
ሲሆን ሌላ አይነቱን በስንኝ ብትዳስስ??
ቶታአው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Mon May 31, 2004 12:39 pm

ቅቅ

Postby ዋኖስ » Thu Jul 27, 2006 9:06 pm

:roll: እረ ለመኆኑ!!

ምንድን? ነው ያጠናሕ አንተ የተማርኸው

ግልፅልፅ አድርገሕ እዚሕ ላይ የጫርኸው::

ብራድ-ታይፕ ዕያልክ በመጠን ጀምረሕ

ቡል-ዶዘር ይመሥል ሲደፋም ያሥተዋልሕ

የት? ነዉ ተካንኸው ምንሥ? ነዉ ያጠናሕ::

እስኪ ከዚሕ ጀምር አስረዳኝ በሞቴ

ዕቃ-መዳሰሡሥ ይቅርብኝ አጎቴ:: ቅ
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

Postby ሀዱድ » Fri Jul 28, 2006 11:35 am

አበስገበርኩ እናንተ ምንድን ነው የምታወሩት
እረ ወንዶች እንዲህ ይለያያሉ እንዴ?
በሉ ሰው ባለው ያጌጣል :roll:
ሀዱድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jan 08, 2004 9:05 pm
Location: uk

Postby ቶታአው » Fri Jul 28, 2006 4:33 pm

እንዳዲስ Rumor


አንዳንዱ ዕቃ ደሞ ኩሩ የተጀነነ

ጀንትል ነው የሚሉት?? የተሽሞነሞነ

ግና

ይሄንንም ዕቃ በጣሙን ያሙታል

በመብያ ካልገባ በመሽኛ አቅቶታል

ላልተፈጠረበት መዋተር ይወዳል

እዚም አፍ እዛም አፍ ሄዶ ይወተፋል

ምናምን ቅብርጥስ ምንጥስ ይሉታል

እንግዲህ ወዳጆች

የዋርካ እድምተኞች

ታዲያ ይህ ሰው ዘሩን እንዴት ሊተካ ነው?

በአፍ አይወለድ እሱንደሁ መብያ ነው

ባይታደል እንጂ ነው ቢረገም ከጥንት

እሱን መሳይ ቁላ እመሽኛ ዉስጥ ቢዉል እስቲ ምን አለበት?

አዎ!! ቀድሞም አልታደለም ተረግሙዋል በግዛቤር

በየደረሰበት ካፍ ወዳፍ እንዲዞር

እንደ ትኩስ ወሬ እንዳዲስ Rumor !!!!!!!!
ቶታአው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Mon May 31, 2004 12:39 pm

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 1 guest