ግጥም ቢጤ (ለዕቃ)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ትምህርት » Tue Aug 01, 2006 12:25 pm

ሰላም ቶታአው

ግጥሞችህን በጣም ወድጃቸዋለሁ! ሰሞኑን ግጥሞችህን እንደምታስነብበን እጠብቃለሁ!

ለሥራህ ከረዳህ እስኪ ይህን ቪዲዮ ተመለከተው!
Image

ለቆንጆ ግጥሞችህ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ!

አድናቂህ!
ትምህርት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1056
Joined: Sun Mar 21, 2004 7:31 pm
Location: somalia

Postby አክየ » Wed Aug 02, 2006 8:53 am

አይ ትምህርት ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የማታመጣው ጉድ የለ
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ቶታአው » Thu Aug 10, 2006 12:39 pm

Patriot ነው

አንዳንድ ዕቃ አለ ልምምጥ የሚወድ ቶሎማይነሳ

ጅንን ያለ ኩሩ የሴት ልጅ አበሳ

አንዴ ከተነሳ

ልጅት ነፍሱዋን ሳተች ፍጹም አትነሳ

ከቶዉን አትነቃ ሶስቴ ሳታገሳ

ታዲያ ይሄ ዕቃ ሁለቴ ብቻዋን እሱዋን አስጨርሶ

በሶስተኛው ዙር ላይ እሱ እኩል ተንፍሶ

ለሁለተኛ ዙር እሱዋን ላራተኛ

የሚዘጋጅ ነው ፍጹም የማይተኛ

ይህ አይነቱ እቃ ከልካይ አያሻዉም

አይገባበት ጉድጉዋድ ቀዳዳ የለዉም

እዚህም መጥቶ ጥልቅ

ከዚህ ወጥቶ ደሞ ሁዋላ ሄዶ ዉሽቅ

ከምላስ ጋር ድብልቅ

እየደጋገመ የልጂት ነፍስ ዉልቅ

በዉነት እናንተ ከልቡ ዕቃ ነው

ብዙ ተፈትኖ ያስመሰከረም ነው

ለመረጃ ያህል ፋፊ ይሄ የኔ ነው (ቅቅ ማን ያዉቃል...)

ታዲያ እንዲህ አይነቱን የቁላ ጠንቃቃ

ከሁዋላ ከፊትም ከላይ የሚያጠቃ

ሴቶቹ ሚወዱት የቃዎች ሁሉ ዕቃ

ይሄን ማን እንበለው??? Patriot ነው በቃ
ቶታአው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Mon May 31, 2004 12:39 pm

Postby ndave » Thu Aug 10, 2006 1:34 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አታመጣው የለህ አቦ ትመቻለህ :lol:
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ጌታ » Wed Nov 06, 2013 7:46 pm

የጦጣውን ግጥሞች ለማስታወሻ..................
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests