የያሚ ግጥሞች.....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ቤቲ_13 » Sun Jan 07, 2007 9:17 pm

:D ቤቶች....ኳ--ኳ--ኳ
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰሽ ያሚቲ
አክባሪሽ
የ13ወር ጸጋዋ
ቤቲ_13
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 795
Joined: Mon Sep 18, 2006 7:27 pm
Location: ethiopia

Postby ዋናው » Tue Mar 06, 2007 1:11 pm

የቃላቱ ድግስ እንዲያ እንዳልጦፈበት
ቋንቋ ተሞሽሮ እንዳልቆነጃጀበት
ያሚን ተጠማና ጭርር አለ ይሄ ቤት::_____________________________________________________::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby yammi » Tue Apr 17, 2007 10:52 pm

እንዴት ከረማችሁልኝ-------ለዋርካ ቤተኞች በሙሉ የና--ፍ--ቆ--ት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ::

ቤቲዬ እንኳን አደረሰሽ
ዋናው-------መጣሁልህ


ያሚ
Last edited by yammi on Tue Apr 17, 2007 11:35 pm, edited 1 time in total.
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

Postby yammi » Tue Apr 17, 2007 11:01 pm

ነገ ጥበብ ሆኖ
ከትከሻ ላይውል
ላያለብሰኝ ውበት
በእንዝርቱ ወገብ ላይ
በአንዲት ቀ-ጭ-ን ድር
የጎንዮሽ ዙረት
ሀሳቤ ተጠልፎ
አብሮ ተፈተለ
ለሰዋዊ ምናብ እንዲያ የከበደ
ለዚያች ቀጭን እንጨት
እንደምን ቀለለ?

10/4/07

ያሚ
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

Postby meote » Tue Apr 17, 2007 11:11 pm

ያሚ
እንኩዋን በስላም መጣሽ......... ዋው አምሮብሻል ወፈረሻል ግን ምነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እንኩዋን በስላም መጣሽ ቆንጆ
ተናፍቀሻል በጣምምምምምም :shock: :shock: :shock: :shock:
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
meote
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 443
Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
Location: warka

Postby yammi » Tue Apr 17, 2007 11:22 pm

meoteዬ የኔ ፈጣን አመሰግናለሁ::መወፈሬማ ምን ይገርማል::እንዴትስ አያምርብኝ::ክትፎውና ቁርጡ ብዬ ሆድሽን እንዳላጮኸው አሳዘንሽኝ :D :: እኔንም ን---------ፍ...............ቅ ብለሽኛል እሙዋዐዐዐዐ

ያሚ
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

Postby ሀምሳለ » Tue Apr 17, 2007 11:22 pm

ውይ ያሚዬ መች መጣሽ የተላከልኝን በርበሬ በልተሽ ነው መጣሁ ያላልሽው እድሜ ለዋርካ መከርከሙ አጋለጠሽ በይ በርበሬዬን ለቅራሪ እንዳስጭ ልጂ ልካለሁ .
እንኳን ደህና አመጣሽልኝ ቅቅቅቅቅቅቅ
ሂሩትዬን ሰላም በይልኝ

ሀምሳለ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby yammi » Tue Apr 17, 2007 11:30 pm

ሀምሳልዬ እንኳን በደህና ቆየሽኝ:: ከመጣሁ ቀናቶችን አስቆጠርኩልሽ ........እናትሽ በርበሬ በጣም ስለተወደደ ተመሳሳዩን ሽሮ ነው የላኩልሽ ብለውሻል:: :D

አዲሱ ስምሽን ፕ----ስ ብዬልሻለሁ ቅቅቅቅ
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

Postby ዋናው » Tue Apr 17, 2007 11:52 pm

ያሚያችን እንኳን ደህና መጣሽ::
ከነጥበባዊ በረከቶችሽ እንዴት እንደናፈቅሽኝ......
እነሀይሚን አጣድፈሽ. ቅቅቅቅ
Image
ለማንኛውም እንኳን በሠላም ተመለስሽ::


____________________________________________________________::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby yammi » Thu Apr 19, 2007 9:17 pm

ዋናችን

በጣም አመሰግናለሁ:: እኔም ካለፉኝ በረከቶችህ አንድ ሁለት እያልኩ ነው..........ምነው የሳራ ፍቅረኞችን ሰሰትክለት ጣፍ ጣፍ አድርግ እንጂ

ያሚ
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

Postby እህምም » Fri Apr 20, 2007 2:59 pm

ሰላም ያሚ, ኒክሽን ሳየው በጣም ነው ሰርፕራይዝድ የሆንኩት, እንኩዋን ደህና መጣሽ :) በጣም ተናፍቀሽ ነበር !
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሀምሳለ » Fri Apr 20, 2007 5:37 pm

ያሚዬ ምነው ጠፋሽ በርበሺሮ ውን ውስጂው ግን እስኪ ሰለ አዲስ አጫውችን ?ያሳቀሽ -ጆክ የሰማሽውን -ያሳዘነሽን ለውጡን ሁሉን ፕሊስስስስስስስስ የክቴን አታንሺብኝ ቅቅቅቅቅቅቅ ውድድድድድ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby ክርስትያን06 » Fri Apr 20, 2007 6:23 pm

ያሚቲ... :lol:

እንክዋን ደህና መጣሽ ከሄድሽበት,...... በጣም ተናፍቅሻል... ሚስ ተደርገሻል::
ክርስትያን06
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 601
Joined: Fri Sep 08, 2006 5:15 pm

Postby ጉዱ ካሳ » Sun Apr 22, 2007 3:43 am

ሰላም ያሚቲ!

እንዴ? መቼ መጣሽ? እረ እንኳን ደህና መጣሽ! በይ ያንን የላኩሽን መከትከቻ ላኪልኝ! ሞረዶቹንም አደራ እንዳትረሺ!
መቸም ጥሩ ግዜ እንዳሳለፍሽ ነው! በት አትጥፊቢን!

ያንቺው
ጉዱ ካሳ
ከፒያሳ
ጉዱ ካሳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 356
Joined: Wed Oct 22, 2003 6:22 pm

Postby yammi » Sun Apr 22, 2007 9:57 pm

እህምም
ሀምሳለ
ክሪ
ጉዱዬ

እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ:: ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ብላችሁኛል ::በጣምምምምምምምምምምምምምምምም

ያሚ
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests