የያሚ ግጥሞች.....

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሾተል » Mon May 07, 2007 5:18 pm

....................


ሾተል
Last edited by ሾተል on Mon May 21, 2007 2:48 pm, edited 1 time in total.
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon May 07, 2007 6:02 pm

...

እዚህ ጋ ጊጥም ነበር ድሮ ድሮ...


ሾተል
Last edited by ሾተል on Mon May 21, 2007 2:49 pm, edited 2 times in total.
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon May 07, 2007 6:50 pm

መቼ ነው ግጥም የምሞክረው?ስታስቀኑ...


ሾተል
Last edited by ሾተል on Wed May 09, 2007 11:07 am, edited 4 times in total.
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሀምሳለ » Mon May 07, 2007 11:19 pm

ስላም ያሚና እንግዶች
ሾተል ዋው ቆንጆ ነው አንዱ ግን አልገባኝም ምንኛ ነው ?

ያሚ ዋርካ ጨከነ ባይሆን ቅበሪው እንዳይበላሽ አደራ :D እኔም እንዳንችው :D

ሀምሳለ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby meote » Tue May 08, 2007 1:44 am

ስላም ያሚቲ............. እስቲ ደግሞ ልድገም እያስተካከልሽ ታዲያ ...............

መንገዱን ተሻግረው . በ አሁኑ ወራት
ድግሞዜና ሰማሁ በልዩ ወራት
ያልሆነውን ሆነው ብለው ከሚያወሩ
በዚያቸ : በቤታቸን ተንጋለው እይበሉ
ሰው አይመስሉኝም በማይው :ግብር
ለማስመስል እንጂ ወይ አፈጣጠር
ጥሩ ትመስላለች እንደዛ ይምትል
ሰዋችን መርዛ አሳዳ ይምትገል
ይህም ይታወቅ ዘንድ ምግዳል ጅምራለች
ደካማውን መርጣ አጭዳ ከምራለች
ለሆዷ እንዲሆናት ድሞ አጠራቅማለች
ለምን ገድልክ ብዙ ክርክር አያምርም
ይስው ተፈጥሮ ነው ይግድ ይመኖር :wink: :wink: እየተለማመድኩኝ ነው............
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
meote
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 443
Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
Location: warka

Postby ሾተል » Tue May 08, 2007 2:46 pm

[quote="ሀምሳለ"]ስላም ያሚና እንግዶች
ሾተል ዋው ቆንጆ ነው አንዱ ግን አልገባኝም ምንኛ ነው ?

ያሚ ዋርካ ጨከነ ባይሆን ቅበሪው እንዳይበላሽ አደራ :D እኔም እንዳንችው :D

ሀምሳለ[/quoሰላም ሀምሳለ::
ይኼ ያልገባሽ ቁዋንቁዋእኔና ጃ ተመካክረን የፈጠርነው ቁዋንቁዋ ነው::ቅቅቅቅቅ.....
ምንኛ ይባላል መሰለሽ ሲዳንቾኛ....ከአገራችን ቁዋንቁዋዎች አንዱ ነው::አዋሳ ላንጋኖ ለሽርሽር ሄጄ አየሁሽ...የሲዳሞ ቆንጆ እንዴት ነሽ ተብሎ ሲዘፈን አልሰማሽም?ታድያ ያቺ ለቆንጆነትዋ የተዘፈነላት ኮረዳ የምትናገረው ቁዋንቁዋ ይሄ ነው::ሹሩባዋን በነጭ ክር ተሰርታ ቆዳ ለብሳ በላይዋ ላይ የጌጣጌቶች አይነት ደራርባ ቅቤዋን ከላይ እስከታች ድረስ ለቅልቃ ዘንቡዋ ጠንበል ፈካ ጎርደድ እያለች ሸክም ከከበዳቸው አህያዎችዋ ጋ ትኩስ ወተትና አሬራ ባስዋበው ፊትዋ ወርቃማ ቀለም ይኑረው እንጂ እንደቦቆሎ እሸት በመሰለው ጥርሱዋ ፈገግ ብላ ከጉዋደኞችዋ ጋ ልትገበያይ ወደከተማ ስትመጣና በቆምሽበት ይሄንን ቁዋንቁዋ እየተናገረች እልፍ ስትል ምንኛ ልብን ታነሆልላለች መሰለሽ::ውበትዋ,ባህሉዋ,ቁዋንቁዋዋ,ደግነትዋ,ሰው አክባሪነትዋ ወዘተ እንኩዋን ወንድን ሴትንም ትማርካለች...
"አኔኪራ"ብላ ሰላምታ ስትሰጥሽ በውበትዋ ደንግጠሽ መናገር እስኪያቅትሽ ነው ምትደናበሪው..


በነገራችን ላይ ከላይ የተጻፉት ግጥሞች ትንች እርማት ተደርጎባቸዋልና ደግመሽ አንብቢያቸው::ሾተል......ጨፌ....አቤላ ቱላ...ለኩ.....ሁሉንም ናፋቂ
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue May 08, 2007 3:34 pm

meote wrote:ስላም ያሚቲ............. እስቲ ደግሞ ልድገም እያስተካከልሽ ታዲያ ...............

መንገዱን ተሻግረው . በ አሁኑ ወራት
ድግሞዜና ሰማሁ በልዩ ወራት
ያልሆነውን ሆነው ብለው ከሚያወሩ
በዚያቸ : በቤታቸን ተንጋለው እይበሉ
ሰው አይመስሉኝም በማይው :ግብር
ለማስመስል እንጂ ወይ አፈጣጠር
ጥሩ ትመስላለች እንደዛ ይምትል
ሰዋችን መርዛ አሳዳ ይምትገል
ይህም ይታወቅ ዘንድ ምግዳል ጅምራለች
ደካማውን መርጣ አጭዳ ከምራለች
ለሆዷ እንዲሆናት ድሞ አጠራቅማለች
ለምን ገድልክ ብዙ ክርክር አያምርም
ይስው ተፈጥሮ ነው ይግድ ይመኖር

:wink: :wink: እየተለማመድኩኝ ነው............

meote....

ጥሩ ጅምር ነው....እስቲ ከተፈቀደልኝ ግጥምሽን ቤት ባስመታቸው...?


መንገዱን ተሻግረው . በ አሁኑ ወራት
ድግሞ ዜና ሰማሁ በልዩ ወራት
ያልሆነውን ሆነ ብለው ከሚያወሩ
በዚያቸ : በቤታቸው ተንጋለው አያድሩ
ሰው አይመስሉኝም እኔ በማየው :ግብር
ለማስመስል እንጂ ወይ አፈጣጠር
ጥሩ ትመስላለች እንደዛ የምትል
ሰዋችን መርዛ አሳዳ ይምትገል
ይህም ይታወቅ ዘንድ መግደል ጅምራለች
ደካማውን መርጣ አጭዳ ከምራለች
ለሆዷ እንዲሆናት ደም አጠራቅማለች
ለምን ገድልክ ብዙ አያምርም ክርክር
የስው ተፈጥሮ ነው የግድ ግዱን መኖር......


ቃላቶችን ነው ያስተካከልኩት....ስራሽን በመድፈሬ እንደማልከሰስ ነው...
ደጋግመሽ ጻፊ...በራሱ ጊዜ ይመጣል....የቃላት ግድፈቶችን ጠብቂ....

ሾተል....ጅማሬሽን ያደነቀው
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue May 08, 2007 3:59 pm

ያሚ....

የሲዳምኛውን ግጥም ደጋግመሽ አንብቢው...ይገባሻል...ወይም ራፕ አድርጊው....ግን ማ ኒጋ የሚለውን ቃል መጨመርሽን እንዳትረሽ...


አድናቂሽ


ሾተል
Last edited by ሾተል on Wed May 09, 2007 11:09 am, edited 1 time in total.
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue May 08, 2007 4:31 pm

በጊዜው ስሜቴን ከገለጽኩ ይበቃል....


ሾተል.....
Last edited by ሾተል on Thu May 10, 2007 3:20 pm, edited 1 time in total.
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby yammi » Tue May 08, 2007 5:01 pm

እንዴ እንዴ በአንድ ቀን ቤቱ ሞቅ ደመቅ ብሎ የለ እንዴ........ሾተል የሲዳምኛውን ግጥምህን ለማንበብም ተቸገርኩልህ:: ትንሽ ሀሳቡ እንኳን ቢገባኝ ብዬ ደጋግሜ ባነበውም ምንንንንንንንንንንንም :lol:

meoteዬ ........ጎብዘሻል :shock: ......እንዲህ ነው እንጂ በርቺ ቆንጆ::

አምሳልዬ...............እስቲ ስለት እንሳል ዋርካ ቻትን ካስከፈትክልን ብለን.....ምን ይመስለሻል?

ያሚ
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

Postby meote » Tue May 08, 2007 10:47 pm

ሾተል wrote:
meote wrote:ስላም ያሚቲ............. እስቲ ደግሞ ልድገም እያስተካከልሽ ታዲያ ...............

መንገዱን ተሻግረው . በ አሁኑ ወራት
ድግሞዜና ሰማሁ በልዩ ወራት
ያልሆነውን ሆነው ብለው ከሚያወሩ
በዚያቸ : በቤታቸን ተንጋለው እይበሉ
ሰው አይመስሉኝም በማይው :ግብር
ለማስመስል እንጂ ወይ አፈጣጠር
ጥሩ ትመስላለች እንደዛ ይምትል
ሰዋችን መርዛ አሳዳ ይምትገል
ይህም ይታወቅ ዘንድ ምግዳል ጅምራለች
ደካማውን መርጣ አጭዳ ከምራለች
ለሆዷ እንዲሆናት ድሞ አጠራቅማለች
ለምን ገድልክ ብዙ ክርክር አያምርም
ይስው ተፈጥሮ ነው ይግድ ይመኖር

:wink: :wink: እየተለማመድኩኝ ነው............

meote....

ጥሩ ጅምር ነው....እስቲ ከተፈቀደልኝ ግጥምሽን ቤት ባስመታቸው...?


መንገዱን ተሻግረው . በ አሁኑ ወራት
ድግሞ ዜና ሰማሁ በልዩ ወራት
ያልሆነውን ሆነ ብለው ከሚያወሩ
በዚያቸ : በቤታቸው ተንጋለው አያድሩ
ሰው አይመስሉኝም እኔ በማየው :ግብር
ለማስመስል እንጂ ወይ አፈጣጠር
ጥሩ ትመስላለች እንደዛ የምትል
ሰዋችን መርዛ አሳዳ ይምትገል
ይህም ይታወቅ ዘንድ መግደል ጅምራለች
ደካማውን መርጣ አጭዳ ከምራለች
ለሆዷ እንዲሆናት ደም አጠራቅማለች
ለምን ገድልክ ብዙ አያምርም ክርክር
የስው ተፈጥሮ ነው የግድ ግዱን መኖር......


ቃላቶችን ነው ያስተካከልኩት....ስራሽን በመድፈሬ እንደማልከሰስ ነው...
ደጋግመሽ ጻፊ...በራሱ ጊዜ ይመጣል....የቃላት ግድፈቶችን ጠብቂ....

ሾተል....ጅማሬሽን ያደነቀው


ስላም ያሚቲ ቴንኪው ለአስተያየትሽ... :wink:

ስላም ሾተል...... እረ ምንም: ችግር ይለውም......... እንድታርሙኝ. ብያለሁኝ እኩ እንድዛ እያልን ነው ይምንማማረው አይደል እንዴ......በጣም አመስግናለሁኝ ይልመድብህ ...... :wink:
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
meote
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 443
Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
Location: warka

Postby ዋናው » Wed May 09, 2007 1:11 am

ስንኞቻችን አብረው ቢጣመሩ
ሕብር ቃሎቻችን ባንድ ስም ሲጠሩ
ምናቦች መፈልፈል ቢሆነብን ግብሩ
አጣንደው ሠየሙን በብሕር ሊያሟሽሩ::አድናቂሽ

ዋናው____________________________________________________________________________________-::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ሾተል » Wed May 09, 2007 11:21 am

ዋናው wrote:ስንኞቻችን አብረው ቢጣመሩ
ሕብር ቃሎቻችን ባንድ ስም ሲጠሩ
ምናቦች መፈልፈል ቢሆነብን ግብሩ
አጣንደው ሠየሙን በብሕር ሊያሟሽሩ::አድናቂሽ

ዋናው____________________________________________________________________________________-::ስንኝስ ምን አይደል አብሮ ይጣመራል
ህብር ቃል ቋንቋችን ባንድ ስም ይጠራል
ታድያ ምን ያደርጋል-
አንድ ህዝብ እንዳንሆን በጥላቻ ሰክረናል
ፍቅር ከማላችን ሸሽቶን ተሰውሯል
ሰይጣን በኛ መጥፋት ስቆ ተደስቷል
በመለያየት ልክፍት ተከርቸም ገብተናል
ዛሬም ባይሆን ነገ ሞታችን ይደርሳል
በርግጥ በርግጥ ዛሬም የቁም ሞት ሞተናል
ገላችን ነው እንጂ አይምሯችን ከርፍቷል
ፍቅር መሆን ስንችል መጠላላት ወዶናል
አምላክን እንዳንመስል ፍቅር ከኛ ርቋል
አምላክ በኛ መጥፋት ከላይ ሆኖ አዝኗል
እንዲያ እንዲህ ስንል ቀናችን ይደርሳል...ሾተል...........ህብረ ጥምር
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby yammi » Fri May 11, 2007 9:25 pm

ዋንሽ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እኔም ሾፊያታለሁ.....በቂ ምክንያት አይደለም ብለህ ነው? :wink:
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

Postby yammi » Fri May 11, 2007 9:30 pm

..
Last edited by yammi on Fri May 11, 2007 10:47 pm, edited 1 time in total.
yammi
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 441
Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests