አሁን ይሄ ምን አይነት ርእስ ነው የሚሰጠው?
ከምርጫዎቹ መሀል
ከ ሀ ከ ለ ከ ሐ ከ መ
አንዱ በስህተት እንደተደገመ
ወይንም
በስህተት እንደተጋደመ
አይቻለሁ
ታድያ ከመልሶቼም መሀል
ልብ ይበለኝ ባላውቅም
እኔ ግን ልብ ብያለሁ ::
yammi wrote:ማብራሪያ
ያላንቺ ህይወቴ
ፒሪሪም ፓራራም
ፓራራም ፒሪሪም....
አወድሰኝ አይደል
ስቀለኝ ካንገትህ
ነገ ስትጫማኝ
ግራ ከሚገባኝ
ወደድኩህ ማለቴን
አርገህ ውሰድልኝ
በጎደለ ሙላኝ ::
ያሚ
yammi wrote:በለው.........አጭወርዋሪ ነገር ነህ :lol: :lol: ...ከምር ግን ደስታው ሊገለኝ ነው::
ትርንጎ* wrote:አቤት ጦምሽ...እድሜህ ይርዘም: ህይወትህ ይለምልም: ህልምህን እውን ቅዠትህን ንፋስ ያርገው::
yammi wrote:ላላከረው
....ብፈትለው
ላላረጋው
....ብንጠው
ላላደምቀው
....ባቀልመው
ላላጌጠው
....ብሸልመው
ምን ዋጋ አለው
20/8/2006
9:01 casa
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 4 guests