የስም ትርጉም?

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የስም ትርጉም?

Postby ፍልቅልቅ » Mon Dec 25, 2006 2:36 am

ጎብዝ መልካም ገና እና አዲስ አመት ይሁንላችሁ!

እንቆፓ ማለት ምን ማለት ነው? ሥርወ ቃሉ ከምን የመጣ ነው? ይህ ቃል ግእዝ ነው ወይስ እብራይስጥ?

ለማብራሪያችሁ በቅድሚያ ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ!!
ፍልቅልቅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Wed Jan 28, 2004 8:15 am

ምነዉ ዝምታው!!

Postby ፍልቅልቅ » Thu Dec 28, 2006 7:01 pm

ከላይ የጠቀስኩትን የስም ትርጉም የጠየኩበት ምክንያት- እህቴ ልጅዋን እንቆፓ ብላ ሰዪማ ትርጉሙን ብጠይቃት አጥጋቢ መልስ ስላልስጠችኝ ነው:: እዚህ ፎረም ላይ ጥያቀዉን ከማንሳቴ በፊት ኦንላይን እና የቤትክርስቲያን ሰዎችን አዳርሻለሁ ግን ማንም መልስ ሊያገኝልኝ አልቻለም::

ጎበዝ መፍትሄ አምጡ እንጂ!!
ፍልቅልቅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Wed Jan 28, 2004 8:15 am

Postby ዋኖስ » Sat Dec 30, 2006 5:52 pm

ዕንቆጳ-ፅዮን ማለትሕ ይኆን?
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars

ትክክል!

Postby ፍልቅልቅ » Sat Dec 30, 2006 6:57 pm

ትክክል ነህ ወንድሜ ዋኖስ! አቦ ተባረክ!!

ነገር ግን "ጽዮን" የምትለዉን ቅጥያ ከዚህ በፊት አልሰማሁም/አላዉቃትም::

መልስህን በናፍቆት እጠባበቃለሁ::

ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ!!
ፍልቅልቅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Wed Jan 28, 2004 8:15 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests