ይፈታልኝ ቅኔው...

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሌባ » Thu Jul 17, 2008 10:27 pm

ስማንጂ ሾተል ሰውን ፈሪና ቦቅባቃ ሀሳቡን እያመነጀገ ጊዜ ፈጅቶ መልስ የሚሰጥ ብለህ እየተሳደብክ ያንተ አሁን ድራሹ መጥፋት ምን ሊባል ነው?
በል በቶሎ መልስህን ከች አድርግ::ተፋጠናል መገማገም ነው የያዝነው::እንቀጥልበት!
ላቀረብኩት ሀሳብ የመልስ ምት ይጠበቅብሀል::ካለዚያ ድሮ ገምጋሚ ሆነህ በተነሳህ ወቅት ያሰማኸው ፉከራና ድንፋታ ትርጉም ሊያጣብህ ነው::አንተም ሌሎችን ማረም እንደምትወድ ስትታረምም የምትቀበል ጨዋ መሆን ይጠበቅብሀል::ካለዚያ ነገሩ ሁሉ ስልቻ ቀልቀሎ-ቀልቀሎ ስልቻ ሊሆን ነው!
ሌባ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Thu Mar 16, 2006 5:12 pm
Location: midre beda

Postby ሌባ » Thu Jul 17, 2008 10:28 pm

ስማንጂ ሾተል ሰውን ፈሪና ቦቅባቃ ሀሳቡን እያመነጀገ ጊዜ ፈጅቶ መልስ የሚሰጥ ብለህ እየተሳደብክ ያንተ አሁን ድራሹ መጥፋት ምን ሊባል ነው?
በል በቶሎ መልስህን ከች አድርግ::ተፋጠናል መገማገም ነው የያዝነው::እንቀጥልበት!
ላቀረብኩት ሀሳብ የመልስ ምት ይጠበቅብሀል::ካለዚያ ድሮ ገምጋሚ ሆነህ በተነሳህ ወቅት ያሰማኸው ፉከራና ድንፋታ ትርጉም ሊያጣብህ ነው::አንተም ሌሎችን ማረም እንደምትወድ ስትታረምም የምትቀበል ጨዋ መሆን ይጠበቅብሀል::ካለዚያ ነገሩ ሁሉ ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ሊሆን ነው!
ሌባ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Thu Mar 16, 2006 5:12 pm
Location: midre beda

Postby ሾተል » Fri Jul 18, 2008 10:40 am

ሌባ wrote:ስማንጂ ሾተል ሰውን ፈሪና ቦቅባቃ ሀሳቡን እያመነጀገ ጊዜ ፈጅቶ መልስ የሚሰጥ ብለህ እየተሳደብክ ያንተ አሁን ድራሹ መጥፋት ምን ሊባል ነው?
በል በቶሎ መልስህን ከች አድርግ::ተፋጠናል መገማገም ነው የያዝነው::እንቀጥልበት!
ላቀረብኩት ሀሳብ የመልስ ምት ይጠበቅብሀል::ካለዚያ ድሮ ገምጋሚ ሆነህ በተነሳህ ወቅት ያሰማኸው ፉከራና ድንፋታ ትርጉም ሊያጣብህ ነው::አንተም ሌሎችን ማረም እንደምትወድ ስትታረምም የምትቀበል ጨዋ መሆን ይጠበቅብሀል::ካለዚያ ነገሩ ሁሉ ስልቻ ቀልቀሎ-ቀልቀሎ ስልቻ ሊሆን ነው!


ምንድነው ጨዋታህና ሚሽንህ አልገባኝም ወንድም አለም::ነገር ነው,ለከፋ ነው,ወይስ መማማር ነው?
ገምጋሚ ነኝ ብለኽ ደነፋህ አልከኝ...የት ነበርክ ታድያ የዛን ጊዜ?ለምን እኔ ክሪቲሳይዝ ያደረኩትን መልሰኽ ክሪቲሳይዝ አላደረክም ነበር ስም ቀይረኽ መጥተኽ ግሩፕ ይዘህ ከመሳደብ?አዎ ድብን ያልኩኝ ገምጋሚ ነኝ...ጥላ አልባን ድብን አድርጌ ገምግሜያለሁ...የግምገማዬን ስህተት እውቀቱ ካለኽ እንደዚህ አይደለም ብለኽ ገምግመኝ እንጂ የፈሪና የብቀላ ዱላ ለመወርወር እራስህን አታድክም::መጀመርያውንም እኮ ዝባዝንኬ ጽሁፍህን ብለኽ ነው የጀመርከው...ለመማማር ሳይሆን ለነገር ነው የመጣኸው......እስቲ የመጀመርያውን ጽሁፍህን እዚህ ሩም እየው.....እንደገና ደግሞ አሁንም ትርፍ ቃል መስጠትህን አላቆምክም::አንተ ብቻ ነህ ስራ ያለኽ?እኔም የምሰራው ብዙ ነገር አለኝ...ደግሞ ቶሎ ቶሎ ለማይመልስልኝ ሰው እኔም ደስ ባለኝ ጊዜ ነው የምመልስለት...ደግሞ አንብበኸውም ይሆናል ቅድሚያ የምሰጣቸው ነገሮች ዋርካ ላይ ሲያጋጥሙኝ የማያስቸኩሉትን አዘገያቸዋለሁ::እየጻፍኩ ያለሁት የብድ ትምህርት አለ...ከብቶቼን ሳር ማጉረስ አለብኝ...
ለዛውም አንተ ጋ የምንግባባ አይመስለኝም...ሳስብህ ስለልብወለድ ወይም ምሳሊያዊ አነጋገር ብዙም የምታውቅ አአልመሰለኝም ወይም አውቀኽ ተኝተሀል...ስለዚህ እንዴት ካንተ ጋ ልጫወት::

ለምሳሌ እንደሚሳዬል ደረቱዋ ላይ የተቀሰረው ጡትዋ በሰማይ ላይ የምትበር ጆፌ አሞራ ላይ አነጣጥሮ ቢተኩስ ባንድ ሙከራ ያንን ጆፌ አሞራ ደረቱ ላይ ብሎ ከመሬት የሚያፈርጠው ይመስላል ብልህ እንዴት ጡት ሚሳዬል ሆኖ ጥይት አውጥቶ ይተኩስና አሞራ ይገላል ልትለኝ ነው::

ደረቱን ገልብጦ ከፍታ ላይ የተኮፈሰው ታቦር ተራራ የአዋሳን ከተማ አዘቅዝቆ እያየ አንቺ አዋሳ የምጸሪውን ጻድቅና ብልግናሽን ሁሉ ባይኔ እያየሁ በአይምሮዬ እያገናዘብኩ በማህደሬ እየመዘገብኩ እገኛለሁ ብሎ አንድ ደራሲ ቢጽፍ እንዴት ተራራ ደረት ኖሮት ተገለበጠ እንደገና ደግሞ ተራራ አይን የሌለው ማይንቀሳቀስ በድን ፍጥረት ነውና እንዴት እንደ ህይወት ያለው ነገር አይኑ አይቶ በማህደሩ ይመዘግባል ልትል ነው.....
ያንተና የእኔ ጨዋታ ወይም ክርክር ወደዛ ነው እያመራ ያለውና የምንግባባ አይመስለኝም::ስለግምገማ ስላመጣኸው ጥላ አልባን የገመገምኩትን ከፊት አደርግልኽና የእኔን ግምገማ ገምግመኝ....ሳስብህ ተልከህ የመጣህ ነገር ስለሆንክ የተቃወምከኝን በግሩፕ ሆኖ ሰው ተንጫጫበት እንጂ ደፍሮ የገመገምኩትን የጥላ አልባ ድርሰትን ግምገማ የገመገመኝ ስለሌለ እውቀትህን ለካውና እንማማር::አልደነፋሁም...በድፍረት ነው የተወደደን ጥሩ ጽሁፍ የገመገምኩት::ትርፍ ቃል መናገር ሳይሆን ገመገምኩት ያልኩትን መገምገም....ደግሞ ያለመገምገም ግን የመገምገም መብት አለኝ...ዋናው የምገመግመው ግምገማ እውነትን የተከተለ ነው?የሚገመገመውን ጽሁፍ ድክመቱንና ጥንካሬውን ለይቼ ማውጣት ችያለሁ?ግምገማዬ እውነትነቱ ምኑ ላይ ነው?ወዘተ የሚሉትንና ደራሲውንና አንባቢዎችን ሊያስተምር ነገር ከሆነ የእኔ መገምገም ምንም አይደለም...ስገመገም ትርፍ የማገኘው እኔው ነኝ...ስህተቴን...ድክመቴን ገምጋሚው ስለሚነግረኝና ከዛ ተነስቼ የተሻለ ጸሀፊ ስለምሆን.....እምቢ ካልኩ እራሴን ነው የምጎዳው.....እኔም ስገመግም ደግሞ ተጠቃሚው ያ የሚገመገመው ሰውዬ ነው....የፈለገ ሰው ይምጣና ይገምግመኝ....መልስ ሰጠሁ አልሰጠሁ የራሴ ጉዳይ ነው...ደግሞ የሚያስማማ ነገር ሲኖር መልስ እሰጣለሁ...ገምጋሚው እውነት እየገመገመ ነው ወይስ ያልሆነና ግምገማን ባልተከተለ ነገር እየተሳደበ ነው ነው....
አንተ ለምሳሌ ዝባዝንከ ጽሁፍህን ብለኽ ነው ስድብ የጀመርከኝ...ላረጋጋህ ሞክሬ ትንሽ ቀደም ብዬ አስቤ ወደሰላም ነገሩን ቀየርኩት እንጂ...አንተ እንድሰድብህ ነበር የፈለግከው የነበረው...

ብቻ ይገርማል....በሰል ያለ ጨዋታ እንጫወት....ለእኔ እያደረክ ያለኸው ነገር የበሰለ አይደለም::ቃላት በምሳሌያዊ ነገር ካንዱ ጋ አዳብሎ ስሜት አይገለጽም እያልከኝ እንዴት አብሬህ ልጫወት?

እስቲ አስብበትና አገማገምህን ቀይረኽ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ናና እንገማገም.....የመጀመርያውን ስላልጨረስን ወደሁለተኛው አሁንም አትሂድ.....የሚያጠግብ ነገር እስካሁን አላገኘሁበትም....

ለምሳሌ በአማርኛችን ጸሀይዋ ጸኸየች
ጫማዬን ተጫምቼ...ወዘተ የሚባል ነገር አልነበረም...ግን ያገራችን ጸሀፊዎች በራሳቸው መንገድ የራሳቸውን ቃላቶች ፈጠሩ.......ይህእ መብታቸው ሳይሆን አይቀርም.....

ጨዋታ አምጣና እንጫወት..

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ጨምጫሚ » Wed Jan 13, 2010 3:25 am

እኔ ምልህ ሾተል እንዴት ነው እዛ ኢትዮጵያ ከጠንቁዋዮች ጋር ነበር እንዴ ምትውለው ወሰን ገላ ማናምን ሚባሉ ነገሮችን አብጠርጥረህ ታውቃለህ.
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ሾተል » Fri Jun 04, 2010 9:41 pm

መሀል ላይ ዳር
ምጣት ላይ ምሳር

ሲወድቅ ታይቶለት
ችንካር አቆሳስሎት
ልቅስ አለ አሞት

ሽክመትን ሲወጣው
አረደረደ ገላው

ሞላ ደሙ ፈሶ
ከላቡ ተላውሶ
አጨቀያት ምድርን
አዳለጠ አላፊን

ሁለኛው አዘነ
ከሱ የተሆነ
ከንባውም ተጎነ

የሷም አይኗ ሟጨ
የናት ሆድ ቀጨጨ
ሀዘኗም በረታ
ለቅሶም አልተገታ

አላወቅነው ለካስ
ሚኖር ሳይከሰስ

ቅጣት ላይገባው
የቀጪ ሀይል ያለው
ምኑንስ አውቀነው

ስተትን ተሸከምን
ወንጀልን ተቧደንን
በስህተት ተዋኘን
ያላቅማችን ወጥተን

ድክመታችንን አይቶ
በሰጠነው ወጥቶ

ሰንፈነው አገኘና-
ይቅርታን ሞላብን
እሱ የኛን ወስዶ-
ዘላለም ሊያኖረን::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 06, 2010 9:25 pm

እንደቀልድ ለጨዋታ የተገጠመ ልበለው የተጻፈ ጽሁፍ ነው...ስደተኛዋ ሻማ ቤት ማለት ነው..እስቲ ጽሁፎቹ እዚህ ይሰባሰቡ


ስደተኛዋ ሻማ
በንፋስ ሽውታ ታማ
አቅንታ አልበራ አለች
በሽውታው ጉልበት አጣች
ከዚም ከዚያም እየተላጋች

ባትበራም ቅልጥልጥ ብላ
ከተፈጥሮ ቁመቷ ጎላ

አጠረች ሳትሆን ብርሀን
ሳትከላው ድቅድቁ ጨለማን ::

ሾተል ነን ....ኡኅኅኅኅኅኅኅህ ....እንደምንም ገጠምን ገጣሚ ለመባል
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 06, 2010 9:27 pm

ስደተኛዋ ሻማ
አባል የሆነበት ግዜ: 05 Jul 2010
ፖስቶች: 7

ፖሰት የተደረገ: ማክሰ Jul 06, 2010 4:57 pm ርዕስ ፖሰት ያድርጉ:
ሾተል ተፃፈ:

ስደተኛዋ ሻማ
በንፋስ ሽውታ ታማ
አቅንታ አልበራ አለች
በሽውታው ጉልበት አጣች
ከዚም ከዚያም እየተላጋች

ባትበራም ቅልጥልጥ ብላ
ከተፈጥሮ ቁመቷ ጎላ

አጠረች ሳትሆን ብርሀን
ሳትከላው ድቅድቁ ጨለማን ::

ሾተል ነን ....ኡኅኅኅኅኅኅኅህ ....እንደምንም ገጠምን ገጣሚ ለመባል


አሪፍ የሚባል ባይሆንም ጥሩ ነውገጣሚ ለመባል ብቻ ግን የተሞከረ አይመስልም !
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 06, 2010 9:28 pm

ይኼስ መጥፎ ገጣሚ አያስብልም ?

ስደተኛዋ ሻማዬ
በርታ ከኋላዬ
እርግፍ እንጥር አለች
ሰሟን እያቀለጠች

እኔም በራሁ አብሬያት
መሰደዴን ሳልነግራት
ሚስጥሩን ደብቄያት

አብራኝ ተውለበለበች
ብርት ቅልጥ እያለች
በንፋስ እኔን እያማታች

እስክስ እስክስ እስክስ ...እልልልልልልል በሉ ...ማነሽ አንቺ እስቲ ነጠላየን አቀብይኝ
ይኼ ሾተል ይግጠመኝ

እንዲህ እንዲህ እንዲህ
እስክስስስስስስስስስስ
ከስደተኛዋ ሻማየ ጋር አብሬ ልደንስ


ሾተል ነን ....ኡውፍፍፍፍፍፍፍፍ ...አየር አጠረኝ ልግጠም ብዬ ....አሁንም ገጣሚ ቄስ ለይኩን ለመባል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 06, 2010 9:29 pm

ይኼናውስ ?

ሻማዬ ብዬ ስጠራት -ልቤን ወደሷ ሰድጄ
ለፍቅሯ ድር ላደራ -በውበቷ ተገድጄ
አልቦ እንጣኔን ታጥኜ -ማእዛዬ ሚስብ ሆኖ
ልማርካት ስውገረገር -ውበት ምናምኔ ተጀቡኖ
ሻማዬ የዋዛም አይደለች -እርቃነ ርቀቷን ሆነችብኝ
ቀርቤ እንዳልይዛት -በስደት ተሰቅላ ራቀችኝ
እኔም ስሜቴን ጎድቼ -በፍቅሯ አዛባ ተለብጄ
ልበ ማሳዬን ለቅልቄ -በውቃት እህል ተገድጄ
ጎተራዬን ልሞላ ስጥር -ሻማዬን እያስታወስኩ
መኖሬን ኑሮ ብዬ ተያያዝኩት -ከርቀቷ ናፍቆት እያለቀስኩ


ሾተል ነን .....ምነው ላይሆንልን ግጥሙን ብንተወውስ ....ኡኅኅኅ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ስርርር » Tue Jul 06, 2010 11:29 pm

ለካስ ቤት አለህ እንዴ?....መጣሁ ጠብቀኝ! እኔ ስርርር እስኪ ይህንን እየውና ፍረድ...ስድብ ነው? ያ ሻዕቢያ ግዋደኛህ ፋኖ ፋኖ ያስጨበጠህን ይዝህ ትንጨረጨራለህ...ጠባብ! እስኪ መልዕክቱ ምንድነው በዚህ ግጥም ውስጥ?...ምናልባት የናንተ ስም መጠቀሱ ሊያበሳጭህ ይችል ይሆናል:: But on a real account, I dont see any harm in it. It is a message of peace and tranquilty. ወጣቱን የሚመክር ነው::
[/quote]
[quote]ልብ በል ልብህ ነው

ልግዋም የለሽ ፈረስ .... ሽምጥ ጋላቢ
በእልህ ተመሳይ .... የሐይል ተነባቢ

ጥሩ ሆኖ ሳለ .... መወርዘት ማደጉ
ጉርምስናው ከፋ .... መመፀዳደቁ

አስተውል አንተ ሰው ...ቆም ብለህ አንዴ
ወጣትነትህን ... እለፈው በዘዴ
ልብ በል ልብህ ነው ! አትሸወድ ግዋዴ !

መታሰቢያነቱ በኤች .ኣይ .ቪ ህመም ለሚሰቃዩት ለጨጉድ , ለጋጋ ጢሞ , ለሾተልና ለፀዋር ይሁንልኝ [/[/b]
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ገልብጤ » Wed Jul 07, 2010 12:29 am

ስርርር wrote:ለካስ ቤት አለህ እንዴ?....መጣሁ ጠብቀኝ! እኔ ስርርር እስኪ ይህንን እየውና ፍረድ...ስድብ ነው? ያ ሻዕቢያ ግዋደኛህ ፋኖ ፋኖ ያስጨበጠህን ይዝህ ትንጨረጨራለህ...ጠባብ! እስኪ መልዕክቱ ምንድነው በዚህ ግጥም ውስጥ?...ምናልባት የናንተ ስም መጠቀሱ ሊያበሳጭህ ይችል ይሆናል:: But on a real account, I dont see any harm in it. It is a message of peace and tranquilty. ወጣቱን የሚመክር ነው::


[quote]ልብ በል ልብህ ነው

ልግዋም የለሽ ፈረስ .... ሽምጥ ጋላቢ
በእልህ ተመሳይ .... የሐይል ተነባቢ

ጥሩ ሆኖ ሳለ .... መወርዘት ማደጉ
ጉርምስናው ከፋ .... መመፀዳደቁ

አስተውል አንተ ሰው ...ቆም ብለህ አንዴ
ወጣትነትህን ... እለፈው በዘዴ
ልብ በል ልብህ ነው ! አትሸወድ ግዋዴ !

መታሰቢያነቱ በኤች .ኣይ .ቪ ህመም ለሚሰቃዩት ለጨጉድ , ለጋጋ ጢሞ , ለሾተልና ለፀዋር ይሁንልኝ [/[/b][/quote
]

ስርርር በኮንደም ጠቅልላ ጎዳና ለጣለችህ እናትህ መታስቢያ አድርግለት
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ስርርር » Wed Jul 07, 2010 12:39 am

ጋጋጢሞ ተገልብጠህ ገልብጤ ሆነህ መጣህ? ለዋርካ አስተዳዳሪዎች እኮ አስቸገርክ.......አንዴ ሞዴስ ትሆናለህ...መዋያህ እዚያ አካባቢ ነው መሰለኝ....አንዴ ትገለበጥና...ውይ አሁንስ ፈረደብን እኮ!... ትናንሽ ሁላ:: የሻዕቢያ ጀሌ ዋርካ ላይ እንዲፀዳዳ አንፈቅድም::
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ገልብጤ » Wed Jul 07, 2010 12:59 am

ስርርር wrote:ጋጋጢሞ ተገልብጠህ ገልብጤ ሆነህ መጣህ? ለዋርካ አስተዳዳሪዎች እኮ አስቸገርክ.......አንዴ ሞዴስ ትሆናለህ...መዋያህ እዚያ አካባቢ ነው መሰለኝ....አንዴ ትገለበጥና...ውይ አሁንስ ፈረደብን እኮ!... ትናንሽ ሁላ:: የሻዕቢያ ጀሌ ዋርካ ላይ እንዲፀዳዳ አንፈቅድም::


አንተ ቆሻሻ ..እንዳንተ የበከትኩ የልብስ እጣቢ ሥጠጣ የምውል ሰው አይደለሁም...ጋጋ የሚባል ሰውም አላውቅም...ግን አንተን ዋርካ ላይ ሳነብህ የምታሥጠላኝ አንዱና ዋነኛው ነው..ስማ ጊዜ ሲኖረኝ ነው እንጂ ዋርካ ለይ የምገባው እንዳንተ የመንግስት ድጎማ እየበለሁ ዋርካ ለይ የምዘፈዘፍ ሰው አይደለሁም....አልሆንምም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ስርርር » Fri Jul 09, 2010 7:03 pm

ምን ትሽኮረመማለህ አንተ ወንዳገረድ.!... አሀሀሀክ! ቱፍ! እኔ ቂጥ አላደርግም:: ያለነገር አይደለም "ጌይሾል" ብላ የሰየመችህ ሚስትህ/ባልሽ.... (ማለቴ ጌይፖሊዮን)

ደሀ አደግ! የቂጣንና የሽሮን ትርጉም ያወኩት በቅርቡ ነው...እናድንተ/ቺ አላደኩበትም:: ቱፍ! ለዛውም ድስት እየላስሽ ነው ያደግሽው?..... ምንታደርጊ...ሐገርሽ ምንም የለው ድንጋይ ብቻ........ ያውም የዚያ ወፌፌ ፍናፍንት (ኢሳያስ) ትራፊ.... [/quote]
እከካም ሻዕቢያ ተነቅቶብሻል

ሾተል wrote:መጀመርያ ደፍተርሽን አስቀምጪና ቁራሽ ቂጣ ሞሰብ ውስጥ አለልሽ ወጡን ወንድምሽ ልሶ
ጨርሶታል ምን አልባት ድስቱ ዳር ዳር ላይ ሳይልስ ያስቀረው ሽሮ[quote]
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ስርርር » Fri Jul 09, 2010 10:08 pm

:lol: አንድ ግዜ ምን ሆነ መሰላችሁ ጌይሾ ድሮ ስሟ ሚሚ ነበር የሚሏት::- ምክንያቱም ከቤታቸው ቢወለድ ቢወለድ ሴት ይጠፋና... ከ9 ወንዶች በህዋላ ይቺ ትወለዳለች:: ከወደታች ሲያዩ ሆለቱም አላት/ሄርማፍሮዳይት/ ይባላል በባዮሎጂ:: ከዛ በቃ በቃ አባትዬው ለምን ሚሚ አንላትም ብለው ሚሚ እያሉ አሳደጎአት::

ስታድግ ታድያ ትምህርት ቤት ጌይፖሊዮን ይሚባል አንድ ጎረምሳ ልዩ ፍቅር ይይዘዋል::= ከሚሚ!!!! ከዛም የጣቱን ጥፍር በጥርሱ እየነከሰ...በሌላኛ እጁ ደግሞ ፀጉሩን እያሻሸ....ፍቅር ይዞኛል ሲላት....ሰለራሷ መናገር አቅቷት ስትሽኮረመም...."አውቃለሁ....እኔም እንዳንቺው ነኝ:: ግን የኔ እንትኔ ትልቅ ስለሆነ በሁሉም ቀዳዳሽ አደርግልሻለሁ....ሲላት.....ደስ ብሏት እሺ አለችው::

ከዛማ ጌይሾ ተብላ ቀረች.....ሻዕቢያዋ ሾተል...ወንዳገረዷ
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests