by ዋናው » Sun Aug 05, 2007 1:58 pm
ጣሠውናደው የተሠኘ ያንድወቅት ተሣታፊ ''ጅላጅል ከርፋፋ ፈልጉልኝ'' በሚል ርዕስ የከፈተ አምድ ውስጥ .....
ትህትና-2 እንዲህ ብላ ፅፋ ነበር በዚህ አጋጣሚ ትህትና-2 ለየት ባለ ሃሣብ አመንጪነቷና በአገላለፅ ብቃቷ ዋርካችን ካሏት ብርቅ እንስቶች አንዷ ለመሆኗ <==በበኩሌ እመሠክርላታለሁ::
ዛሬ , ብቅ ጥልቅ እያልኩላቹ ነው .
........................
አንዱ ባለማስኩሊን ጃኬት ፈረንጅ መጥቀስ ሚ . ኦህ . ሌላጊዜ ዲስገስትድ .ዛሬ ጃኬቱ ነብሴን አለምልሞት , ኦኬ . መጥቀስ ሚ አዝ ማች አስ ዩ ላይክ . ሶሪ ስለዚህ ያዳም ዘር ካላወራሁ መቀጠል ስለማልችል ብዬ ነው . ! . የት ነበርኩ ...
..............................................................
እኔው ነኝ መቼም ከዚህ ቤት እንደተማረ ነው ሎል እንደዚህ በትጋት እያነበበ . እኔውነኝ ወንዱ እኮ ብዙ ጣጣ ያለው አይመስለኝም . ወይነዶ , ምነው ይህ ከበደኝ ? የት ነበርኩ ? እሷ በተፈጥሮ ሳትማር የምታቀው ነገር ነው ብዬ እኮ ነው የሴቷን የተውኩት . በዛላይ እናንተ ናቹ እኮ የምትፈልጉትን መጻፍ ያለባቹ . በሉ አሁን ያላገባቹ ወይ ያገባችሁም ብትሆኑ , ትዳር የምታስብ እንድትማር , ከሴት ምን አይነት -ሴትነት - እንደምትጠብቁ ተናገሩ . .መቼም ጣሰው ብቅ ብሎ እንደሚያወርደው ነው . ወንድም SUAVEም ለየት ያለ አስተያየቱን እንደማይነፍገን ነው .
እኔ የምመክራቹ - የሆነችውን ነች ለኔ ሚስት - ማለት ያዋጣቹሀል . የሆነችው ነገር ላንተ , ያ ሚስትነቷ ነው አንተ ልተጠብቀው የሚገባ . ያስቅ ይሆናል ግን ይሰራል . ከመጣሁ አይቀር ,
ለሚመለከታቸው ወንዶች ምክር ,
የረሳሁት
ሰው የሚንቀሳቀሰው ውስጥ ባለው የመንፈስ ጤንነት ነው . ውስጡ የተሰበረ , በቁም የሞተ ነው ማለት ነው . እና ትዳር ውስጥ ሳይስተዋል በወንድ አይን የሚያልፍ የሚመስለኝ , የሴት የመንፈስ /ያካል ድካም ነው . ቤት ራን የምታረገው እሷ ነች . ማለት ቤት ውስጥ የሚደረጉ ነገሮች ብዙዎቹ በሷ መሪነት የሚድረጉ ናቸው . ለምሳሌ ቤት ውስጥ የቀን ተቀን ሂወት , ምግብ ለቤተሰቡ እንዳለ ቼክ ማረግ , የሷ ነገር ነው ባበሻ ባህል . እና 4 እንግዳ ለምሳ የሚመጣ ከሆነ ,ከፕላኑ እንስከስራው እሷ ጋር ነው . ወይም ፕላኑ . ያ ሀይል ይወስዳል . ስራው ሳይሆን , ስራው የሷ እንደሆነ ማሰቡ ሀይል ይወስዳል . በሀሳቧ ገና ጥቃት እራት ምን እንደሚበላ እህኔ ታሰላ ይሆናል . ምን ይበሉ ይሆን ? ወይ ደሞ የሶሻል ላይፍ ግዴታዎች ይኖሩ ይሆናል . ሰውን ሁሉ ማስደስት ይጠበቅባታል . እና የመንፈስ ጫናው ብዙ ነው .
እና ትዳሩ ውስጥ ብቻዋን እንደቆመች የሚሰማት ሴት ትንሽ አትመስለኝም . ጥቃቅን ይመስላል ግን ትልቅ ነው . እና SHE IS EXHAUSTED !!!! ልትደክም ትችላለች .
ሰው ሴቶች ሲያገቡ ይቀየራሉ ምናምን የሚባለው አንድ ምክንያት ውጥረት ነው . ሴቷ ብቻዋን ያለች ሲመስላት ስትረስ ማረግ ስትጀምር ነው ጸባዩዋ የሚቀየረው ያንን ለመግታት ስትታገል . ታዲያ በዚህ ግዜ ምን ያስፈልጋታል ቢሊ - ባል . ለፍቅር ለሚፈልገው ባል አይነት ሳይሆን , ረዳት - ፓርትነር አይለት ባል . የመንፈስ እገዛ የሚያረገው ባልነትህን ወጣ አርገህ የደከመች ሚስትህን ብትረዳ ያዋጣሀል . አንዳንዷ ላይሳካልትም ይችላል ራን ማረግ ነገሮችን ቤት ውስጥ . እንኳን ተጨማሪ ነገሮች ቀርቶ . ጸባዩዋ አይቀየር ብለህ አትጠብቅ . እንዴ አንተም እንደምትቀየር እሷም . ግን ቅየራው ከነዚህ ነገሮች ጋር የተያያዘ ነው . የውዴታ የችግር ለውጥ ከሰው ባህሪ ለውጥ ይልቅ
ተፃፈ ..በትህትና-2 ኖቬምበር 2006
_________________________________________________________________::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::