መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby እህምም » Mon Jun 02, 2008 5:15 pm

ዋናው wrote:እንደዝባዝንኬዉ አለም ... መልካም ልደት ብየ አልልም ... የልደትሽን ቀን እንዴት ና እንደምን እንደምትቀበይዉ አላዉቅምና !
እንደ ቀጣፊዉና ዋሾዉ አለምም አበባ አለጥፍም ... አበባን አበባ ለማለትሽ የማዉቀዉ ነገር የለምና !

ሻማም አላበራልሽም .... ቁጥሩ በመኖርና ለመኖር በመሞከር ተደበላልቋልና !

ኬክም አልቆርስልሽም .... የኬክ ጣእም አይገባኝምና !

ዳንኪራም አላስረግጥም ... የደስታ ምንጭ መሆኑን አላምንምና !

ሳትፈልጊ በሰዎች ምርጫ መጣሽ ... በዛሬዋ የልደት ቀን ማስታወሻሽ ላይ እስኪ ራስሽን እንደገና ዉለጂ ... አብቢ ... ዳግም ቆንጂ ..ቁንጂት በይ ... እደጊ ...ወደ ጎንም ...ወደ ላይም እደጊ ... እወቂ ... ራስሽን እወቂ ... አለምንም እወቂ ... እመኝ ... ራስሽን እመኝ ... ሌሎችንም እመኝ .... በእጂሽ ባለዉ ማጥፊያ ... የትናንትናዉን አጥፊዉ .... ለራስሽም ...ለአለምም ይቅርታን አድርጊ ... የተሰበረ ልብ ካለም ... ይጠገን ... ዳግም እንዳይሰበር ይሞከር ...

ትናንት ጥሩም መጥፎም ሆኖ ሊያልፍ ይችላል ... ነገን ግን የተሻለች ለማድረግ ሁሉም በእጂሽ ... ሁሉም በደጅሽ ነዉ ... እድሜሽን ከፍለሽ ያመጣሽዉ ትልቁ ንብረትሽ ተሞክሮሽ ነዉ ... ተሞክሮሽን አክብሪዉ ... ተመልከችዉ ... ትናንትን በዛሬ አስተካክይዉ ...

እኔ እስከዛሬ እንደምኖር ባዉቀዉ ኑሮ ለራሴ ትልቅ እንክብካቤ አደርግ ነበር ... ግን የስከዛሬዉንም ያክል ልኖር እችላለሁና እንክብካቤየን ጀምሪያለሁ ... ያለፈ የሚባል ጊዜ የለምና ! አለ እንዴ ? የእብድ ነገር ... ግን ጊዜ ያልፋል ... ይለፋ የራሱ ጉዳይ ... ግን አሁኑኑ ለራስሽ እንክብካቤ ጀምሪ ....

ወንድምሽ
ሙዝ 1

ተፃፈ በሙዘይድ
ሜይ 09 2007

____________________________________________::

I remember this. It's dope!
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby dud12 » Tue Jun 03, 2008 5:52 pm

ዋናው wrote:እቺ ፖስት የቻት ሩም አብሮ-አቃዳጆችን(ጓደኞቻችንን) ስለምታስታውስ ነው እዚች መፅሔታችን ውስጥ የዶልኳት::

በኤሊው ቤት የዱድን ቡና ከገንዬ ጋር ቁጭ ብለን ስንጠብቅ ከጭንቅላቴ ላወጣውና እንዳልተሰማው ልረሳው የወሰንኩበት ናፍቆት 'ናላዬን ' ያዞረው ጀመር

ቅቅቅ ወይ ጉድ ! 'ያላዩት አገር አይናፍቅም ' የሚሉት አባባል ምን ያህል እውነት ነው ?
አገርን በሰው ብመስለውና ያላዩት ሰውም አይናፍቅም ብዬ ከራሴ ብታገል - ይህ ሀሳቤ በአሸናፊነት የሚወጣ አይመስለኝም :;
ምንም እንኳን ለሁላችሁም ያለኝን ያገር ልጅ ፍቅር ለማሳየት ብዙም ያልጣርኩ ቢሆንም በጣም የምወዳችሁ ያገሬ ልጆች የዋርካ ቻት 'ፍሬንዶቼ ' በሚረባውም በማይረባው ያስቀየምኳችሁና የተዘጋጋን ወገኖቼ ፍጹም ከልብ የሆነው የናፍቆት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ::

ኤሊው እንዳልኩህ ስቅታው መቼም አይለቅህም - ሁሌም የምትታሰብ ነህና :: ለሚጻፍልህም አጸፋዊ መልስህ ፍጥነቱ ልክ ለፍቅር እንደተደረገው ቢሆን ደስታውን አንችለውም :
(ለሞኒክም መልስህ እንደዛው ፈጣን መሆኑን አስተውያለሁ )
የየትኛው እንደሚበልጥ ግን አሁን ትንሽ ግራ እየገባኝ መጣ :: ፍቅር ወይስ ሞኒክ ---አቦ ግራ አታጋቡና :

ሄለንዬ የኔ ጭምት -- ብዙም አልል ዋው ነው ስላንቺ :
ገንዬ ስዊት --- ሳሚሀብ በዚህ ስምህ ብቅ በላ --ሆፕ ካለሽበት ሰላምታዬ ይድረስሽ
ጣዕሙ የቅርቡ ሩቅ -ዋኖስ ፈላስፋው ከነቱቱህ -- ንዴቭ የአባዲሩ -- ቢዲ የመጀመርያዋ ፍቅሬ (ቅቅቅቅ የዛሬን አያድርገውና ) ዱድም ከጀለብኝ አንቺን -- ጉዱ ካሳም ---ዘውዲቱ ባለብዙ ሚስጥር --ዘመድኩን አረ ስም ይለወጥ -----አስራርርርር ረዥሙ ----ሌዲ 1 የጥንቷ ---እቴኑ ብሩክ ሌላ ዱድ ሌላ --- መልካሟ አትታዪም ---ምርቄው አጎቴ ---"ጎርጀስ " ሞኒክዬ --- ሬች እህታችን ---ደግነት ወንድማችን --- ሊዲሻ በረሮ --- ጫልቱ --- ሜሪ ሜሪ ሜሪ ---አረሩ ዋኖስ ያቆላምጥህ ----ጅንኑ (ቀብራራው )---እንድርያስ ጫካው --- ጎርጎራ ---ኩኩሻ 007 የተሰወርሽብን --- እንጎችዬ , መንዝነት እናንተማ -- የድሮዋ ጉብል --- ፌጦ ? --- ወርቅዬ ሞልቶ አፌቶ , ሚዲስፒያቼ --ዲመንቲካቶ ሊንጓ ኢታሊያና --- ፓንሪዝኮ የቼካችን አድባር - ሳምሶን 13 --የብርዱ አለቃ እንደልቡ የራሺያው --- ሌሎቻችሁም
ወንዶቹ --ትከሻ ለትከሻ
ሴቶች እህቶቼም ባብዛኛው ጉንጫችሁን አንዳንዶቻችሁንም ካልሰሰታችሁ ከንፈራችሁን ---እምምምምምምምምምምምጷ
ያለኝ ፍቅር በቅደም ተከተሉ አይወሰንም --ለሁላችሁም እኩል ነው ::
አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል በቻት አድባራችን

ተፃፈ በbrookk
ዲሴምበር 13 2005

________________________________________________________::
ዋናችን ቆንጆ ተያይዘከዋል .... ቀጥልበት ...........
ሆ ሆ ወይብሩኬው ቅቅቅቅቅቅቅቅ የምር አሳከኝ ይህን ሳይ መች ንደጣፍከው ረስቼው ነበር ወደኋላ 2 አመት ኦር 3 ተጉዤ ነው ያስታወስኩት ቅቅቅቅ መቸም የሂሳብ ነገር ስቲ ሊስትሮውን ልጠይቅ መቼም በሂሳብ ሀይለኛ ሳይሆን አይቀርም ቅቅቅቅ ........
ዋናው በርታ ........ስኪ ደሞ ሊስትሮው ለቤቢ ገርል ይገጥምላት የነበረውን ካገኘህ አንድ በለን በነካ እጅህ :wink: ቸር ይግጠመን :idea: :idea: :idea:
dud12
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 39
Joined: Wed Dec 24, 2003 4:39 pm
Location: vanuatu

Postby dud12 » Tue Jun 03, 2008 5:53 pm

Postby dud12 » Tue Jun 03, 2008 5:56 pm

ተሰርዟል
dud12
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 39
Joined: Wed Dec 24, 2003 4:39 pm
Location: vanuatu

Re: መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Postby ዋናው » Tue Jan 12, 2021 12:03 am

እኔ 'ምለው ስቲ አቺ ነገር ገቢና ትሁን

_________፡፡
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Re: መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Postby ጌታ » Tue Jan 12, 2021 3:22 am

ዋናው wrote:እኔ 'ምለው ስቲ አቺ ነገር ገቢና ትሁን

_________፡፡

እጅ ነስተናል ልጅ ዋናው!!! ሰላም ለማለት ያህል ነው....ከ2008 ወደ 2021 ረጅም ጊዜ ነው....
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Postby ዋናው » Wed Jan 13, 2021 9:33 pm

ከወገቤ ዝቅ ብያለሁ ወንድም ጌታ
የዛሬ ምናምን ዓመታት ደብዚ ጠጅ ቤት በጉርምስና ዘመናችን ያሳለፍነው ትዝ ብሎኝኮ ነው ዋርካ ብቅ ያልኩት.....
ለካ ሁለት ጸጉር አብቅለው ወደትላንትና በትዝታ ሲነጉዱ የሆነ ደስ የሚል ነገር ኣለው ድሮ በነ አባ ፈረዳና በነውቃው ሙድ እንዳሊያዝን...
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Re: መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Postby ዉቃው » Sun Mar 28, 2021 3:55 am

"ነበር ለካ እንዲህ ቅርብ ኖርዋል " አሉ እቴጌ
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Postby ጌታ » Sun Mar 28, 2021 5:40 pm

ዉቃው wrote:"ነበር ለካ እንዲህ ቅርብ ኖርዋል " አሉ እቴጌ

ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!! አሉ አባባ ውቃው

በሕይወት መኖርህን ስላወቅን በባልቻ ግሮሰሪ እድምተኞች ስም ደስታዬን እገልጻለሁ፡፡
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Postby ዉቃው » Sun Mar 28, 2021 11:12 pm

እኔም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ....ያኑርህ !

ጌታው....

አንደኛ....መፈክሩ ግን በጣም ጊዜ ያለፈበት ነው ፣ መሻሻልም ይገባዋል..."በአጭር የተቀጨው ረጅም ጉዞ " በሚል ! ዛሬ ይሻሻላል

ሁለተኛ .... በተጣበበው ጊዜያችንም ቢሆን ፣ የማውቀውን የእርስዎን የዋርካ ሽምግልና እና ትዕግስት ልምድ መሰረት በማድረግ ፣ እኛን ልጅ
እግሮቹን ጨምሮ "የቀድሞው የዋርካ አባላት ማህበር" ን በሆነ መንገድ ቢያቆሙ..ያው የኔ ነገር ወረት ቢሆንም

ሶስተኛ ...በኔ ስህተት ከራቀቺኝ ከእህቴ ከኮንጂት ጋር ቢያስታርቁኝ ...ያ ስርቅርቅ ድምጥዋ ናፍቆኛል
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: መፀሔተ-ዋርካ___________________________::

Postby ጌታ » Mon Mar 29, 2021 5:59 pm

ወንድም ውቃው፡

1ኛ - መፈክርህን በመቀየርህ ቅር ብሎኛል፡፡ የትኛው ግባችን ነው ባጭር የቀረው? በሕይወት መኖራችን እራሱ እኮ በቂ ነው፡፡ ሙስሊም ተሥፋ አይቆርጥም ሲባል አልሰማህም እንዴ?

2ኛ - ይሄ ፌስቡክ ምናምን የሚባል ማህበራዊ ገጽ መሰለኝ ሕዝቡን የሰረቀው፡፡ ጋሽ ደጉ ሕዝቡን በፌስቡክ እንዲያሰባስቡ ባሳስባቸው መልስም አልሰጡኝ፡፡ ካልሆነ እኔው እራሴ እርምጃ መውሰድ ሳይኖርብኝ አይቀርም፡፡ ግን ማን እንደዋርካ!

3ኛ - ቆንጂት እውነት እኔም ጠፍታብኛለች! የአፋልጉኝ መልዕክት እያሰራጨሁ ነው ሳገኛት አሳውቅሃለሁ፡፡
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests